en
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
8 855
Subscribers
+224 hours
+357 days
-330 days
Posts Archive
#شروح_الأحاديث #شرح_الأربعين_النووية_1447 ضمن الدورة المقامة في عدن - البريقة - مسجد عثمان بن عفان، مجزأً حسب الأحاديث ◀️ الحديث الرابع:" مراحل خلق الإنسان". ══ ¤❁✿❁¤ ══ 🔶 قناة الدروس العلمية لأبي أسامة عادل المشوري (تيليجرام)🔶 https://t.me/Almashwry ◾️مجموعة الدروس العلمية لعادل المشوري 3️⃣ https://chat.whatsapp.com/GxXQQp8TF9I0cHFsGhCOdB مجلد قنوات عادل المشوري https://t.me/addlist/4D5lrD7wRdljMjI0

🔖የዱንያ ቀናት ሁሉ ምርጦቹ ቀናት ነገ ሰኞ አንድ ብለው ይጀምራሉ። በነኚህ ቀናት ዉስጥ የሚሰሩ መልካም ሥራዎችን የሚበልጥ ምንም የለም። መልካም መሥራትን እናብዛ። መፆም፣ ሶደቃ መስጠት፣ ቁርኣን መቅራት፣ በጥሩ ማዘዝ፣ ከመጥፎ መከልከል፣ ዝምድናን መቀጠል፣ የታመሙትን መዘየር፣ ችግረኛን መርዳት፣ ወደ አላህ መንገድ መጣራት፣ .... በአጠቃላይ መልካም የተባለ ሥራ ሁሉ። ~       t.me/SleSlkachin

◾️مِنكُم مَّن يُرِيدُ الدُّنْيَا ~ከእናንተ ውስጥ ቅርቢቱን ዓለም (ዱንያ) የሚሻ አለ፡፡ ◾️وَمِنكُم مَّن يُرِيدُ الْآخِرَةَ ~ከእናንተም ውስጥ የመጨረሻይቱን ዓለም የሚሻ አለ፡፡ 📚(ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 152) ✅ አንተስ ከየትኛው ምድብ ነህ⁉️ 👉ዱንያን አስበልጠው አኼራቸው ከረሱት ወይስ አሄራን በማስበለጥ ዱንያን ችላ ካሉት? t.me/https_Asselfya

👉 የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም እንዲህ አሉ። ~ከዚክሮች ሁሉ በላጩ 👉 لا إله إلا الله ነው ~ከዱአዎች ሁሉ በላጩ 👉 الحمد لله ነው 📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)

ሴት ልጅ በከንቱ ነገሮች ስትጠመድ...የዱንያ ጉዳዮችም የአላህን ቃል ከፍ ከሚያደርግ ትውልድ ማነጽ ሲያግዳት...ለኡማው ሸክም እና ቁስሉንም የምታባብስ ምክንያት ትሆናለች… በእርግጥም ዛሬ ከሁሉም የ
+1
ሴት ልጅ በከንቱ ነገሮች ስትጠመድ...የዱንያ ጉዳዮችም የአላህን ቃል ከፍ ከሚያደርግ ትውልድ ማነጽ ሲያግዳት...ለኡማው ሸክም እና ቁስሉንም የምታባብስ ምክንያት ትሆናለች… በእርግጥም ዛሬ ከሁሉም የላቀው ግንባር  እውነተኛ፣ አቅኚና መልካም አሳዳጊ የሆነች ሴት ሆኖ መገኘት ሲሆን በዚህ ወሳኝ ግንባር ላይ የሚቆሙት ግን ጥቂቶች ናቸው... [እህቴ ሆይ አንቺም ከእነርሱ አንዷ ለመሆን ጣሪ……]

📩ትክክለኛ ሰው ምረጪ ነገ ሴት ልጅሽ ስታድግ "እኔ ማግባት የምፈልገው እንደ ባባ አይነት ወንድ ነው" እንድትል።
📩ትክክለኛ ሰው ምረጪ ነገ ሴት ልጅሽ ስታድግ "እኔ ማግባት የምፈልገው እንደ ባባ አይነት ወንድ ነው" እንድትል።

قال أبو هريرة رضي الله عنه : 🔖 ሟች በሞተ ግዜ መላኢካዎች ምንድን ነው ያስቀደመው ? ሲሉ የሰው ልጅ ደግሞ ምንድን ነው የተወው ይላሉ ?! ። 📚أبو داود في الزهد (٢٨٢)

✍ አስታዉስ ! ማስታወስ ለሙእሚኖች ይጠቅማልና ! ~አላህን የሚፈራን ተጓራበት ~የሚያከብርህን አማክር ~የሚወድህን አወያይ ~የሚረዳህን ተጓዳኝ ~

🔖ኢብኑ ኡመር አላህ መልካም ስራዉን ይዉደድለትና እንድህ አለ፦ ከአላህ ዉጭ ባለ አይማልም። የአላህን መልእክተኛ ሲሉ ስምቻለሁ ፦ከአላህ ሌላ የማለ ሰዉ በእርግጥም ክዷል ወይም አጋርቷል ብለዋል።📚
🔖ኢብኑ ኡመር አላህ መልካም ስራዉን ይዉደድለትና እንድህ አለ፦ ከአላህ ዉጭ ባለ አይማልም። የአላህን መልእክተኛ ሲሉ ስምቻለሁ ፦ከአላህ ሌላ የማለ ሰዉ በእርግጥም ክዷል ወይም አጋርቷል ብለዋል።📚(ተርሚዚ ዘግበዉታል) 👉እጅግ በጣም ወገናችን ከሚፈጽማቸዉ ስተቶች መካከል አንዱ በፍጡር መማል ነዉ። የምንማረዉን ነገር እንደጠቅላላ እዉቀት ሰምተን ማሳለፍ ሳይሆን ከሀገራችን ተጨባጭ ከወገናችን ሁኔታ ማዛመድ መረዳት ያስፈልጋል። ~ብዙ ወገኖች በተለያዩ ነገሮች ይምላሉ። ለምሳሌ ፦አባቴ ይሙት ፤እናቴ ትሙት ፤በአላህ ነብይ፤በአቅራቢያቸዉ ወልይ ተብሎ የሚታመንባቸዉን አካላት ፤በጠመንጃ የሚምሉ ሰዎች አሉ ጠመንጃዉን አጋርመዉ እሱን በመራመድ የሚምሉ ሰዎች አሉ፤በአካባቢ የሚከበሩ አካላቶችን የነሱን ስም በማንሳት ሸሆቸን በማለት አበጋሮችን የነሱን ቆቲ ቁሶች በማንሳት ፤የልጅነቴ አበባ ይርገፍ የመሳሠሉትን የሚማልባቸዉ ነገሮች ብዙ ናቸዉ።በጣም ከሚገርመዉ ሙስሊም ሆነዉ ማሪያምን እያሉ የሚምሉ አሉ።ስለዚህ ከአላህ ዉጭ ባለ አካል መማል ሽርክ ነዉ። 🔍መሀላ ማለት ፅንስ ሀሳቡ"፦ለሆነ ጉዳይ ማረጋገጫ መስጠት ማለት ነዉ።ስለዚህ መማል ካለብህ በአላህ ብቻ እና ብቻ ማል።በአላህ እንኳ ቢሆን መሀላን ማብዛት የተጠላ ነዉ።

🎀 ልባም ሴት...... ጠፋች ሲሏት ~ ያው ደመቀች፡ አዝና ነበር ~ አልፎ ሳቀች፡ ወድቃ ነበር ~ ዳግም ቆመች፡ ፀናች እንጂ ~ መች ደከመች፡ ✍....ኑረዲን አል አረቢ...

​يَا عِبَادَ اللهِ جِدُّوا ... رُبَّ دَاعٍ لَا يُرَادُ ​የአላህ ባሮች ሆይ! ትጉ፤ ምናልባት የማይፈለገው ተጣሪ (ሞት) ሊመጣ ይችላልና።

💎ንግስት ለመሆን ዘዉድ አያስፈልግሸም በራስ መተማመንሽ  ብቻ ይበቃሻል። المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎

➡️«ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ ቀናቶች አስሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች ናቸው።»
➡️«ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ ቀናቶች አስሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች ናቸው።»

የአንዲት ደግ (ሷሊህ) ሚስት ዋጋ፡ ​ሸይኽ አብዱረዛቅ አል-በድር (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ ​"ሷሊህ (ደግ) ሚስት ለአንድ ሰው የዚህች ዓለም ደስታው አካል ናት። ምክንያቱም በሷሊህ ሴቶች ላይ እንጂ የማይገኙ ውድ ባህሪያትን ታቅፋለችና፤ እነሱም፦ =>​ታማኝነትና ቅንነት =>​ለባል መልካም ተመካሪ መሆን =>​ሀቅን መናገርና ሚስጥር ጠባቂነት =>​የባልን ንብረትና ክብር መጠበቅ =>​ለባል ተገቢውን ክብር መስጠት =>​ልጆችን በጥሩ ስነ-ምግባር ማነፅ ​በተጨማሪም የእሷ ደግነትና መልካምነት በቀጥታ በልጆቿ ላይ ይንጸባረቃል። ምክንያቱም ልጆቹን በቅርበት የምትንከባከባቸው፣ የምታሳድጋቸውና ዘወትር የምትመክራቸው እሷ በመሆኗ ነው። ይህም አላህ በሷሊህ ሚስት አማካኝነት ለባል የሚለግሰው ትልቅ የደስታ ምንጭ ነው።" ​📚 ምንጭ: [አስሩ የልጆች ማሳደጊያ መርሆዎች (9)] አቡ ዑበይዳ t.me/AbuOubeida

➰ያ አዚዘቲ መልካም እንስቶችጋ በመቀማመጥ ኢማንሽንና የእውቀት ደረጃሽን አሳድጊ!!
➰ያ አዚዘቲ መልካም እንስቶችጋ በመቀማመጥ ኢማንሽንና የእውቀት ደረጃሽን አሳድጊ!!   

~ብዙ ጊዜ የኛ የሴቶች መስተካከል ለልጆቻችንን ብቻ የሚጠቅም ይመስለናል ባለንበት ዘመን በሚድያዉ አለም የሚሰራዉን ማየት ከቻልን" የኛ መበላሸት ለኡማዉ እንደት እንደሚጎዳና የኛ መስተካከል ለኡማዉ
~ብዙ ጊዜ የኛ የሴቶች መስተካከል ለልጆቻችንን  ብቻ የሚጠቅም ይመስለናል ባለንበት ዘመን በሚድያዉ አለም የሚሰራዉን ማየት ከቻልን" የኛ መበላሸት ለኡማዉ እንደት እንደሚጎዳና የኛ መስተካከል ለኡማዉ እንደት እንደሚጠቅም በቀላሉ ለመገንዘብ አያቅትም።"

«በሐያእ እየተራመደች መጣች...» አላህም የነቢይ (የሙሳ ዐ.ሰ) ሚስት አደረጋት። እህቴ! ውበትሽን በሐያእ ስትከናነቢ፣ አላህ ክብርሽን ከፍ ያደርገዋል። ሐያእ የአንቺ ንግሥትነት ነው። በሐያእ የተከናነበች ሴት ለጌታዋ ቅርብ ናት፤ ለሰዎችም ዘንድ የተከበረች ናት። 👑 ትዳርንም ሆነ ክብርን ለማግኘት "ተበሩጅ" (ለአጅነቢይ መገላለጥ) አያስፈልግሽም። የአላህ ስጦታ በሐያእ እንጂ እርሱን በሚያስቆጣ መንገድ አይመጣም። አስታውሺ! ደስታሽም ሆነ ዕጣ ፈንታሽ ያለው በአላህ እጅ ብቻ ነው። ስለዚህ እርሱን በማስደሰት ላይ በርቺ፤ እርሱ ደግሞ አንቺን ሊያስደስትሽ በርግጥ ቻይ ነው። 🕊️✨