ch
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

前往频道在 Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

显示更多
9 059
订阅者
+124 小时
+317
-7430
帖子存档
‏قال الإمام #ابن_القيم - رحمه الله - : اليقين أفضل مواهب الربِّ لعبدِه؛ ولا تثبت قدم الرِّضا إلَّا على درجة اليقين. [ مفتاح دار السّعادة (ص١٥٥) ]

አላህ ወንጀላችንን ስለደበቀልን ልንሸወድ አይገባም ! 🎙በወንድም አቡ ሱፊያን ሓፊዘሁላህ 👇👇👇👇 https://youtu.be/mFJSs91er98?feature=shared

✔️🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘 አሰላሙአለይኩ ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ       🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩 📶ኮፒ ፖስፖርት 🔵      እጃቹላይ ያላቹ ማሳደስ እና       የጠፋባቹ ቁጥር ማውጣት የምትፈልጉ ✅ በቅናሽ እንወጣለን✅ ከታች ባለው ዩዘርኔም ገብታቹ በውስጥ አናግሩኝ ✔️ኢቃማ  ለማሰራት   ከፊል  ያጣቹ ካላችሁ አናግሩኝ  በቅናሽ  ታገኛላችሁ 😭ማሳሰቢያ አዲስ ፓስፖርት አናወጣም 😢 ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ✅ @Bint_Hashim ✈️

🎁አስደሳች ዜና ከነገ ማክሰኞ ጀምሮ እስከ ሐሙስ ድረስ የሚቆይ የኮርስ እና የሙሐደራ ፕሮግራም በአዋሽ 7ኪሎ ከተማ ☞ በፕሮግራሙ ላይ የሚሰጠዉ ደርስ 📚• من وصايا السلف للشباب للش
🎁አስደሳች ዜና ከነገ ማክሰኞ ጀምሮ እስከ ሐሙስ ድረስ የሚቆይ የኮርስ እና የሙሐደራ ፕሮግራም በአዋሽ 7ኪሎ ከተማ ☞ በፕሮግራሙ ላይ የሚሰጠዉ ደርስ 📚• من وصايا السلف للشباب للشيخ عبدالرزاق البدر 👉👉 የኪታቧን ፒዲኤፍ ለማግኘት👇👇 https://t.me/durusuabihizam/3099 በአማረኛ እና አፋረኛ ቋንቋ በተለያዩ መሳጂዶች ላይ የሚሰጡ ነሲሐዎች በፕሮግራሙ ላይ የሚገኙ ኡስታዞች 1⃣ አቡ አመቲርረሕማን ሑሰይን ዓሊ 2⃣ አቡ ሒዛም አብዱርረሕማን ሰዒድ 3⃣ አቡ ዩኑስ ኢስማዒል ዩኑስ ለሴቶችም ቦታ ስላለ መሣተፍ ትችላላቹህ መልክቱን ለ ብዙ ወንድሞች እና እህቶች ተደራሽ እናድርገው ባረከሏሁ ፊኩም

~ከ ወንጀል ዉጤቶች መካከል አንዱ«ስኬትን ማጣት ነው» ይላሉ ኢብኑ አል-ቀይም ረሒመሁላህ፡፡ ወንጀል ባንተ እና በጌታ መካከል እክል ነው፤ ጋሬጣ ነው፣ ግርዶ ነው፡፡ለምነህ ለዱዓህ ምላሽ አታገኝም፣ ሠርተህ ከድህነት አትወጣም፣ አስበህ አይሳካልህም፣ ተወዳድረህ ትሸነፋለህ፣ ለሥራና ለትህምርት ተፈትነህ ትወድቃለህ፣ ምኞትህ አይሰምርልህም፣ ያቀድከው አይሆንልህም፡፡ ምክንያቱም ነገሮች መንስኤና ዉጤት አላቸውና፡፡ የወንጀል ባለቤት ከሆንክ እቆጥባለሁ ብትልም አይሆንልህም፣ ወንጀል ብል ነው፡፡ ኃጢኣት ተምች ነው፤ ኃጢኣት ቫይረስ ነው በልቶ ይጨርስሃል፤ አተንም ፀጋህንም ይበላል፡፡ የኃጢኣት ዉጤቱ በዚህ ብቻ አያበቃም፡፡ አየርን ይለውጣል፣ ቤትን ያበላሻል፣ ትዳርን ያደፍርሳል። ወንጀልህ ሲበዛ ፊትህ ይጠቁራል፣ ኑርህ ይጠፋል፣ ሞገስህ ይገፈፋል፡፡እናም ለአንዳንንድ ነገሮች ጓጉተህ፣ አንዳንድ ነገሮችን ሞክረህ …. አልሳካ  ያለህ እንደሆነ መለስ ብለህ ራስህን ፈትሽ፡፡ ከስኬትህ ያገደ ጋሬጣ ሊኖር ይችላልና ያንን አስወግድ፡፡ ከራስህ ጀምር። ከማሳበብህ በፊት ሁኔታህን መርምር። አላህ ይርዳን!

🔖ኢማም አላማህ አል-ሰአዲይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፡- አላህ ለሙእሚን ባርያ ከለገሰው ታላቅ ፀጋ መካከል አንዱ ምርጥ አማኝ ጓደኞችን መስጠቱ ነው።ከአንድ ሰው ቅጣቶች መካከል በክፉ ጓደኞች መፈተኑ ነው። የምርጥ አማኝ  ጓደኝነት ሰውዬውን ወደ ከፍተኛ ደረጃዎች ወደ ጀነት ለማድረስ ምክንያት ሲሆን የመጥፎ ሰው ጓደኝነት ደግሞ ጥሩ ሰዎችን ወደ አዘቅት ወደ እሳት ለማውረድ ምክንያት ነውና።የምርጥ ሰዎች ጓደኝነት ትልቅ ስነምግባር ላይ እና ጠቃሚ እውቀት ላይ ያደርስሃል። የክፉ ሰዎች ጓደኝነት ደግሞ እነዚህን ሁሉ ያሳጣሃልና። 📚[شرح جوامع الأخبار) للسعدي(189)] . t.me/https_Asselfya

«ከምላስህ ይልቅ ተግባር ማንነትን ይገልፃል!! «እውነተኛ ባልሆነ ማንነታችን ሠዎች ዘንድ መልካም መስሎ ለመታየት ከመጣር ይልቅ እውነተኛ ማንነትን አውቆ ለለውጥ መንቀሳቀስ ምንም ጊዜው ቢረዝም ውጤቱ ግን ታላቅ ነው!!!

🔖ሼኸ ሷሊህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ። አንድ ሙስሊም ከሌሊት ሶላት ቁጥሩ ቢያንስም እንኳን ሁሌም የሚዘወትርበት የሆነ የተወሰነ ድርሻ ሊኖረው ይገባል 📚الملخص الفقهي(صـ ٩٣) =          t.me/https_Asselfya

(وَلَا یَغۡتَب بَّعۡضُكُم بَعۡضًاۚ أَیُحِبُّ أَحَدُكُمۡ أَن یَأۡكُلَ لَحۡمَ أَخِیهِ مَیۡتࣰا فَكَرِهۡتُمُوهُۚ) ከፊላችሁ ከፊሉን አይማ።አንደኛችሁ የወንድሙን ስጋ የሞቶ ሆኖ ሊበላው ይወዳልን? መብላቱንም እንደጠላችሁት ሃሜቱንም ጥሉት ብሏል የላቀው አላህ። የሞተ ሆኖ ሰጋውን መብላትን እርም እንዳደረገባችሁ በህይወት እያለ እሱን ማማትንም እርም አድርጎባቹሃል።ሞቶ ስጋውን መብላት እንደጠላችሁት በህይወት እያለ የሱን መታማትንም ጥሉ።(ተፈሲሩ ጠበሪይ) ሰውን የሚያማ ሰውን አላህ በሰዎች የሚጠላ እንዲሆን በማድረግ እንደሚፈትነው አመላካች ነውም ይላሉ።ምክነያቱም ሃሜት ተናጋሪ ሃሳቡ የሚያማውን ሰው ሰዎች እንዲጠሉት በማሰብ ስለሆነ ሀሳቡ ተመልሶ በራሱ ላይ ተፈፃሚ ሆኖ ያገኘዋል። #ማስታወሻ

ወዳጄ ጠንካራ ሁን! እዛጋ አንድ እንኳ ለአንተ የሚቆምልህ ስታጣ ራሥህን ታድን ዘንድ ጠንካራ ሁን

🌹 بشرى سارة 🌹 📢...አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች 📚 አዲስ የኪታብ ትምህርት ማስታወቂያ 📚 📕 አዲስ የሚጀመረው ኪታብ :- القول المفيد على كتاب التوحيد 🎙 ኪ
🌹 بشرى سارة 🌹 📢...አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች 📚 አዲስ የኪታብ ትምህርት ማስታወቂያ 📚 📕 አዲስ የሚጀመረው ኪታብ :- القول المفيد على كتاب التوحيد 🎙 ኪታቡን የሚያቀሩት :- ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም 🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- አቡበክር መስጂድ 📍 የመስጂዱ አድራሻ ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ)  🚩 Google Map : https://maps.app.goo.gl/PTHViS6ibK3EMfMV9 🗓 ትምህርት የሚሰጥበት ቀናት :- ከሰኞ እስከ እሮብ 🕰 ሰዓት :- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ 🛎 ትምህርቱ ሚጀመረው የፊታችን ሰኞ 🎁 በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ። https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam

"በተውሂድ የታነፀ ሰብእና ቢለምን ከጌታው ነው ቢታገዝም በጌታው ነው። አንተ ልጄ ሆይ! አላህን ጠብቅ ይጠብቅሀል አላህን ጠብቅ ፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ ስትጠይቅ አላህን ጠይቅ ስትታገዝ በአላህ ታገዝ ልጄ ሆይ እወቅ! ህዝቦች ባጠቃላይ በሆነ ነገር ሊጠቅሙህ ቢሰባሰቡ አላህ ለንተ በፃፈልህ በሆነ ነገር እንጂ አይጠቅሙህም በሆነ ነገር ሊጎዱህ ቢሰባሳቡም አሏህ በንተ ላይ በፃፈው ነገር እንጂ አይጎዱህም ብእሮቹ ተነስተዋል! መዝገቦችም ደርቀዋል። የሚለው የነብዩ ሰላለሁ አለይሂ ወሰለም ድንቅ ሀዲስ የህይወት መመሪያው ነው። [አልሚሽካት:5302] t.me/https_Asselfya

"ወሀብያ" አግቢ! ትክክለኛ ወሀብያ የሆነ ወንድ እንኳንስ ገላው በዝሙት የሌላ ሴትን ገላ ሊነካ ቀርቶ፡ ~ከአጅነብይ ሴት ጋር አይደባለቅም! ~ከአጅነብይ ሴት ጋር በማህበራዊ ሚዲያ አይለፋደድም አይጀናጀንም! ~አጅነብይ ሴትን አፍጥጦ አያይም! ~አጅነብይ ሴትን ፈፅሞ አይጨብጥም! ታዲያ ከዚህ በላይ ባሏ ለሷ ያልለው ታማኝነት በምን መልኩ መግለፅ ይችላል? ሀቂቃ ባሏ እንዲህ አይነቱን ባል እንዲሆን የማትፈልግና የማትወድ ሴት ትኖራለችን? ስለሆነም ለጌታውም ላንቺም ታማኝ የሆነ ባል ከፈለግሽ፡ ትክክለኛ ሱንይ ሰለፍይ፡ አህባሽ እንደሚለው ደግሞ "ወሀብይ" የሆነውን ወንድ አግቢ! ፈጅር-ንቁ|አንቁ! منق

አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም በሟቿ እህታችን ዙልፋ ናስር ቻናል ዛሬ ምሽት 3:30 https://t.me/zulfa_nasir https://t.me/zulfa_nasir
አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም በሟቿ እህታችን ዙልፋ ናስር ቻናል ዛሬ ምሽት 3:30 https://t.me/zulfa_nasir https://t.me/zulfa_nasir

~አቡ ደርዳአ እንዲህ ይላሉ ፦ #እኔ በጣም የምፈራዉ ነገር የቂያማ እለት ለሂሳብ ስቆም፦ባወከዉ ምን ሠራህ እንዳልባል ነዉ።   ~       t.me/https_Asselfya

(وتزودوا فإن خير الزاد التقوى) ተሰነቁ።መልካሙ ስንቅ ማለት አላህን መፍራት ነው ይለናል አላህ አካል ስንቁ መብል እና መጠጥ ነው። ነፍስ ምግቧ ተቅዋ ነው። እናም አካላችን ጠግባ ሩሃችን የተራበች እንዳትሆን እንጠንቀቅ። #ማስታወሻ

🫵ለባልሽ ያለሽን ቅናት በልክ አድርጊዉ!ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን፣ አላህ ይዘንላቸው፣ እንዲህ ብለዋል፡- « من طبيعة المرأة أن تغار على زوجها ، وهذا دليل على محبتها له .. «ከሴት ባህሪ በባሏ መቅናት ነውይህ ደግሞ ለእሱ ያላትን ፍቅር የሚያሳይ ማስረጃ ነው። « ولكني أقول : الغيرة إذا زادت صارت غبرة وليست غيرة ، وتتعب المرأة تعباً شديداً  !! «ሆኖም፣ እንዲህ እላለሁ፡- ቅናት ከመጠን በላይ ከሆነ ከልክ ያለፈ ይሆናል እና እውነተኛ ቅናት አይሆንም፣ እናም ሴትን ከፍተኛ ጭንቀት ያስከትላል! «لذلك أشير على المرأة أن تخفف من غيرتها .. «ስለዚህሴቶች ቅናታቸውን እንዲቀንሱ እመክራለሁ።
{ اللقاء الشهري [ ٣١ ] /فتاوى_المرأة }
𝑻𝒆« t.me/abu_reyyis_arreyyis