en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
8 842
Subscribers
+724 hours
-127 days
-1830 days
Posts Archive
🔖ጅልባቦች የሶላት ሸርሸፎች ይዘዙን ሳዑዲ ሁሉም ቦታ እንልካለን። የምትፈልጉትን ለማዘዝ በዚህ አናግሩኝ ↳@Hayat_Bint_Seid_Aselefly↲ በመስመር ፦+966532934803 👉ወደ ጉሩፑ
+3
🔖ጅልባቦች የሶላት ሸርሸፎች ይዘዙን ሳዑዲ ሁሉም ቦታ እንልካለን። የምትፈልጉትን ለማዘዝ በዚህ አናግሩኝ ↳@Hayat_Bint_Seid_Aselefly↲ በመስመር ፦+966532934803 👉ወደ ጉሩፑ ይቀላቀሉ፦   t.me/+sI9FMpZ84-YwZmU0

🔍ትዝብት...! ~የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም በአሏህና በመጨረሻው ቀን የምታምን ሴት ያለ መህረም አትጓዝ ብለዉ ሳለ .. ለምን ነዉ በዚህ ነገር ትብብር የምናደርገዉ እህት ወንድሞቸ ?? በተለይ አዋቂ ከሚባሉ ሰዎች ሲሆን ሀቂቃ በጣም ያሳዝናል።

💎አንቺ የዐይኑ ማረፊያ ትሆኚ ዘንድ በአንቺ ጉዳይ በለሊት ከጌታው የሚመሳጠር፡ ጌታውን የሚለምን ብዙ ነው። 🔖ስለሆነም፡ ~በኒቃብሽ ተሰትረሽ፡ ~በሀያእ ተውበሽ፡ ~ቤትሽን አዘውትረሽ፡ ~ጌታሽንን ፈርተሽ፡ 🎈ያረብ የተሻለውን ስጠኝ በይ! ትዳርን በመገላለጥና በሀራሙ አቋራጭ በፍፁም አታስቢ፡ አቋራጭ ሳይሆን ከአሏህ እዝነት መቆረጥ ነውና። منقول t.me/https_Asselfya

🔖«አንድ ሰው የተዋቸውን ጣፋጭ ነገሮች በቀላሉ መልሶ ማግኘት ይችላል፣ የኢማን ጥፍጥና ብቻ ሲቀር። ኢማን ከተወ በልፋት እንጂ አይመለስም። ምክንያቱም ኢማን ኩሩ ነው። የተወውን እርግፍ አድርጎ ይተወዋል» t.me/https_Asselfya

አላህ ወንጀሌን ይቅር ይለኝ ይሁን!? የ ማዒዝ ኢብኑ ማሊክ ደንቅ ታሪክ! 🎙ወንድም አቡ ሱፍያን =t.me/Sle_qelbachn1

📣  የመጀመሪያው ፕርግራምተጀመረ 🔈 ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• 📚 ኡስታዝ አቡ ዚክራ ⭐️       ተ⭐️              ጀ⭐️                   መ⭐️                           ረ⭐️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

🤲🤲 📣📣📣😋🥳😄🫣😬 💙ልዩ የዳዕዋህ ፕሮግራም በትዳርና ኢስላም ቻናል 🎁ዛሬ እሁድ 🎁 የዕለቱ ተጋባዥ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ 💙🔤🔤🔠🔤🔤🔤🔤🔤🅰️🔤 💙🅰️🅰️
🤲🤲 📣📣📣😋🥳😄🫣😬 💙ልዩ የዳዕዋህ ፕሮግራም በትዳርና ኢስላም ቻናል 🎁ዛሬ እሁድ 🎁 የዕለቱ ተጋባዥ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ 💙🔤🔤🔠🔤🔤🔤🔤🔤🅰️🔤 💙🅰️🅰️🅰️ 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ 😄ርዕስ በሰአቱ ይነገራል 💙ዛሬ/እሁድ ከምሽቱ 3:00 🔠🔠🔠🔠 🔗@tdarna_islam👈 🔗@tdarna_islam👈 🤲 🤲 🤲

(فلا غالب إلاّ الله )

ወንድ ልጅ ሚስቱ እንድትሸፋፈን እና ከወንዶች አካባቢ እንድትርቅ መፈለጉ የሚሞገስ ነገር ነው። ስለወንዶች እይታ ከወንድ በላይ የሚያውቅ ሰው የለም!!

~አንድ ወጣት አንድ ሸይኽ ዘንድ ደውሎ አንዲህ ሲል ጠየቃቸው፦ ያ ሸይኽ ጥያቄ ነበረኝ? ሸይኹ፦ መርሃባ መጠየቅ ትችላለህ። ወጣቱ፦ሰለፎቻችን ከቁርዐን ጋር የነበራቸው ሁኔታ እንዴት ነበር? አብራሩልኝ ሸይኹ፦በአሁን ዘመን ወጣቱ ከስልኩ ጋር እንደማይላቀቀው እነሱም ከቁርዐን ጋር አይላቀቁም ነበር።  t.me/https_Asselfya

~ከትግሎች ሁሉ ትልቁ ትግል ነፍስን መታገል ነዉ!√ ~

እናት በሶስት ቃል የምትጠራ ግን እጅግ ረቂቅና ጠቢብ ፍጡር እማ...

ኑ የራያ የሰለፍዮችን መስጅድ በጋራ እንገንባ https://t.me/+cpmUaNWowlJmOWRk 🎙በሸይኻችን አወል አህመድ አል ኬሚሴ ዳዕዋ ተጀምሯል