💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
前往频道在 Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
显示更多8 842
订阅者
+724 小时
-127 天
-1830 天
帖子存档
+3
🔖ጅልባቦች የሶላት ሸርሸፎች
ይዘዙን ሳዑዲ ሁሉም ቦታ እንልካለን።
የምትፈልጉትን ለማዘዝ በዚህ አናግሩኝ
↳@Hayat_Bint_Seid_Aselefly↲
በመስመር ፦+966532934803
👉ወደ ጉሩፑ ይቀላቀሉ፦
t.me/+sI9FMpZ84-YwZmU0
🔍ትዝብት...!
~የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም
በአሏህና በመጨረሻው ቀን የምታምን ሴት ያለ መህረም አትጓዝ ብለዉ ሳለ ..
ለምን ነዉ በዚህ ነገር ትብብር የምናደርገዉ እህት ወንድሞቸ ??
በተለይ አዋቂ ከሚባሉ ሰዎች ሲሆን ሀቂቃ በጣም ያሳዝናል።
💎አንቺ የዐይኑ ማረፊያ ትሆኚ ዘንድ በአንቺ ጉዳይ በለሊት ከጌታው የሚመሳጠር፡ ጌታውን የሚለምን ብዙ ነው።
🔖ስለሆነም፡
~በኒቃብሽ ተሰትረሽ፡
~በሀያእ ተውበሽ፡
~ቤትሽን አዘውትረሽ፡
~ጌታሽንን ፈርተሽ፡
🎈ያረብ የተሻለውን ስጠኝ በይ!
ትዳርን በመገላለጥና በሀራሙ አቋራጭ በፍፁም አታስቢ፡
አቋራጭ ሳይሆን ከአሏህ እዝነት መቆረጥ ነውና።
منقول
t.me/https_Asselfya
🔖«አንድ ሰው የተዋቸውን ጣፋጭ ነገሮች በቀላሉ መልሶ ማግኘት ይችላል፣ የኢማን ጥፍጥና ብቻ ሲቀር። ኢማን ከተወ በልፋት እንጂ አይመለስም። ምክንያቱም ኢማን ኩሩ ነው። የተወውን እርግፍ አድርጎ ይተወዋል»
t.me/https_Asselfya
አላህ ወንጀሌን ይቅር ይለኝ ይሁን!?
የ ማዒዝ ኢብኑ ማሊክ ደንቅ ታሪክ!
🎙ወንድም አቡ ሱፍያን
=t.me/Sle_qelbachn1
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
📣 የመጀመሪያው ፕርግራምተጀመረ 🔈
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
📚 ኡስታዝ አቡ ዚክራ ⭐️
ተ⭐️
ጀ⭐️
መ⭐️
ረ⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼
➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
🤲🤲
📣📣📣😋🥳😄🫣😬
💙ልዩ የዳዕዋህ ፕሮግራም
በትዳርና ኢስላም ቻናል
🎁ዛሬ እሁድ 🎁
የዕለቱ ተጋባዥ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️
💙🔤🔤🔠🔤🔤🔤🔤🔤🅰️🔤
💙🅰️🅰️🅰️ 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️
😄ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
💙ዛሬ/እሁድ ከምሽቱ 3:00
🔠🔠🔠🔠
🔗@tdarna_islam👈
🔗@tdarna_islam👈
🤲 🤲 🤲
በአለባበስ ዙሪያ ለሴቶች ምክር ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ
ወንድ ልጅ ሚስቱ እንድትሸፋፈን እና ከወንዶች
አካባቢ እንድትርቅ መፈለጉ የሚሞገስ ነገር ነው።
ስለወንዶች እይታ ከወንድ በላይ የሚያውቅ ሰው የለም!!
~አንድ ወጣት አንድ ሸይኽ ዘንድ ደውሎ አንዲህ ሲል ጠየቃቸው፦
ያ ሸይኽ ጥያቄ ነበረኝ?
ሸይኹ፦ መርሃባ መጠየቅ ትችላለህ።
ወጣቱ፦ሰለፎቻችን ከቁርዐን ጋር የነበራቸው ሁኔታ እንዴት ነበር? አብራሩልኝ
ሸይኹ፦በአሁን ዘመን ወጣቱ ከስልኩ ጋር እንደማይላቀቀው እነሱም ከቁርዐን ጋር አይላቀቁም ነበር።
t.me/https_Asselfya
ኑ የራያ የሰለፍዮችን መስጅድ በጋራ እንገንባ
https://t.me/+cpmUaNWowlJmOWRk
🎙በሸይኻችን አወል አህመድ አል ኬሚሴ ዳዕዋ ተጀምሯል
