en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
8 825
Subscribers
-1024 hours
-137 days
-430 days
Posts Archive
ቁርዐን በመቅራት እወነተኛ ጥቅም ማግኘት ከፈለግን: ①ልቦናችንን መሰብሰብ ②ቢዚ (ባተሌ) ከሚያደርጉን ነገራቶች መራቅ ③የአላህን ክብር እና ታላቅነት ማስታወስ ④ቁርዐን ስንቀራ ልናገኘው የምንችለዉን
ቁርዐን በመቅራት እወነተኛ ጥቅም ማግኘት ከፈለግን:
①ልቦናችንን መሰብሰብ ②ቢዚ (ባተሌ) ከሚያደርጉን ነገራቶች መራቅ ③የአላህን ክብር እና ታላቅነት ማስታወስ ④ቁርዐን ስንቀራ ልናገኘው የምንችለዉን ማሰብ ⑤የቁርዐኑን ትርጉም ማሰላሰል "የተፍሲር ኪታብ መመልከት" ⑥ተፈኩር ማደረግ ⑦አንድን አንቀፅ ደግሞ ደጋግሞ መመልከት ⑧እያንዳንዱ አንቀፅ ከኛ ምን እንደሚፈልግ ማሰላሰል አላህ እኔንም እናንተንም የቁርዐን ሰዎች ያድርገን አሚን‼ https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

🔖አላህን ለመፍራት እዉቀት ትልቅ ሰበብ ነዉ። 🌻إِنَّمَا يَخْشَى اللَّهَ مِنْ عِبَادِهِ الْعُلَمَاءُ  [فاطر:28] አላህን የሚፈሩት እዉቀት ያላቸዉ ሠዎች ናቸዉ። ~

﴿ ذَرهُم يَأكُلوا وَيَتَمَتَّعوا وَيُلهِهِمُ الأَمَلُ فَسَوفَ يَعلَمونَ ﴾ 

كم عدد آيات المدنية ؟
Anonymous voting

كم عدد آيات المكية ؟
Anonymous voting

كم عدد آيات القرآن الكريم ؟
Anonymous voting

كم عدد سور القرآن الكريم ؟
Anonymous voting

⚙ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ             ወንድም እህቶች በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው  ✅ 🔗ተቀላቀሉ ✅ t.me/+xN5NLvItoepjYjc0 t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

ከመተኛት በፊት እና ከእንቅልፍ ሲነቁ የሚባሉ ዚክሮች ልዩ ሚስጥር አላቸው።ለ አሏህ ያለንን ልዩ ፍቅር ያስታውሰናል። በሌላ አባባል "ጌታዬ ሆይ! ስተኛ መጨረሻ ማስታውስህ አንተ ነው። ስነቃም መጀመሪያ ማስታውስህ አንተኑ ነው።" እያልን ነው። ኢብኑ ረጀብ رحمه الله

መትን ከሽፉ ሹቡሀት ኪታብ ቂርአት 📍የመጨረሻ ክፍል ➁➄ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ        መ                 ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

በቀዝቃዛ ምጣድ ላይ ዳቦ አትጋግር! ~~ ወንድሜ እስቲ  ልጠይቅህ፤ ፀጥ ረጭ ባለች ውድቅት ሌሊት ላይ ሁሉም በተኛበት ሰዓት ተነስተህ ለጌታህ የሰገድክባቸውን ቀናት ታስታውሳለህ?   በመስጂድ ውስጥ ማንም በሌለበትስ ብቻህን ሁነህ ቁርአን አኽትመህ የተደሰትክበት ቀን ትዝ ይልሃል? የምትሰራውን ሰናይ ተግባር ከእይሉኝና ከይስሙልኝ  የደበቅክበት ቅፅበትስ ይታወስሃል?   የህይወት ምዕራፍ  አንድ አይደለችምና ቆም ብለህ ነፍስህን ጠይቃት!  ከዚያም መልሱን ንገራት!       ታላቁ ታቢዒይ ረቢዕ ቢን ኹሰይም ሁል ቀን ቤቱ ውስጥ ቁርአን ይቀራ ነበር። ሰዎች ወደ ቤቱ ሲገቡ ቁርአኑን በጨርቅ ይሸፍነዋል። ለምን መሰላችሁ? አቀራሬ ጥሩ አይደለም ብሎ ትችትን ፈርቶ  እንዳይመስላችሁ፤ መልካም ስራውን ከሰዎች መደበቁ ነው! አይገርምም?  እየቀራ ከሚያየው ሰው ይደበቃል!    እኛ ደግሞ ሳንቀራ የሚያወድሰንን ፍለጋ ስንኳትን፤ ስንቀራም የሚያሞካሸንን ክጀላ ስንተጋ ከርመናል።   አስተውል!  እነርሱ የሰሩትን መልካም ስራ ሰርተው ልቦናቸው ስጋት ይገባዋል! ቅንነታቸው ተግባራቸውን ሲያረጋግጥ ኖረዋል። ሰው ሲባል ከማየትና ከመስማት በስተኋላ ወይ ማወደስ አሊያ አቃቂር አውጥቶ መተጨት እንጂ ምንም ማድረግ እንደማይችል ተገንዘበዋልና ለሰዎች የጎመን ፍሬ ያህል ደንታ የላቸውም!   እኛጋ ስንመጣ ደግሞ በቀዝቃዛ ምጣድ ዳቦ የሚጋግር ሞልቷል፤ የጀነትን ሰርተፍኬት ከሰው ውዳሴ የሚፈልግ በዝቷል! ይህንንም አስመልክቶ፡   «ለአላህ በኢኽላስ የሚሰራ ሰው ምንኛ አነሰ!» ይሉናል ኢብኑል ጀውዚ! አደራህን! ስለ ሰዎች አትጨነቅ ምንም አይፈይዱህም፤ ስራህን በቅንነትና በታማኝነት ለጌታህ ብቻ አጥራ! t.me/abdu_rheman_aman

"ባል የሚሆን የለም" ፣ "ሚስት የምትሆን የለችም" እያልን እኔ ፃድቅ ነኝ አይነት ጨዋታ አንጫወት። ለኛ የማያንሱ የኛ ብጤዎች ሞልተዋል። ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ

🔖ሲህር፣ የሰው አይንና ምቀኝት በተመለከተ አዲስ ቂርአት
عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين
√ ክፍል ➀➀ ተ         ጀ                መ                          ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

سورة : مريم القارئ :محمود الربيعي رواية :ابن ذكوان عن ابن عامر الشامي . #تلاوة_صباحية .

☞ያላገባሽው እህቴ ስሚኝማ √ ማግባት ፈልገሽ አሏህ አላሳካልሽም አልተሳካልሽም አይደል አትሰቢ አሏህ የፃፈው ሰአት ሲደርስ ላንቺ ያለው የትም አይሄድ ። ግን ትዳር ህወትሽ ነው  የዱንያ የሚበልጠው የዕድሜሽ ቀይታሽ ሊሆን ይችላል ስለዚህ በአንቺ ምርጫ ሳይሆን አሏህ ህይወትሽን የሚሳምረውን በዱንያም በአኼራም ስኬታማ የሚደርግሽን  ምልካሙን ባሪያውን ይስጥሽ ዘንድ ከዱአ እዳትቦዝኒ ! አንቺም መልካም ሆነሽ በመገኝት ላይ ጠክሪ! ጌታችንም  እንዲህ ብሎናል وَٱلطَّیِّبَـٰتُ لِلطَّیِّبِینَ وَٱلطَّیِّبُونَ لِلطَّیِّبَـٰتِ √ ትልቁ ልነግርሽ የምፈልገው! ያለሽበት ጊዜ ሀላፍትና የሌለብሽ ጊዜ  ነው። ላጤ ሆነሽ እስከምታገቢ  ያለሽበት ጊዜ ካገባሽ ብኃላ  አታገኝውም። አግብተሽ ልጅ እስከምትወልጅ ያለሽበትን ጊዜ ከወለድሽ ብኃላ አታገኝውም። √ ወደ ትዳር ስገቢ ብዙ ሀላፍትና ትቀበያለሽ ሀላፍትናን መወጣት ውዴታ ብቻ ሳይሆን ግዴታሽ ነው ስለዚህ ስበቡን እያደረሽ ያለሽበትን የጊዜ ኒዕማ በኸይር ነገር ተሯሯጪበት። ዛሬ ያለሽበትን ጊዜ መጠቀም ካልቻልሽ ነገ እናትነት ደረጃ ስደርሽ እቅልፍም በምፈልጊበት ጊዜ መታኛት አትችይ። ዛሬ ጊዜሽን በአግባቡ መጠቀም ከቻልሽ ነገም ጠክረሽ ሀላፍትናሽን ትወጫለሽ። √ ይሄን ስልሽ  ትዳር እና ልጅ አጅር አያስገኝም ማለቴ እዳልሆነ ይገባሻል ጊዜሽን በደብ ተጠቀሚ ብኃላ አታገኚውም ለማለት እንጅ! ሚስት ሆነሽ ባልሽን ስታሰደስች እናት ሆነሽ ልጅ ወልደሽ በመልካም አስተዳደግ ስታሳድጊ  አጅርሽ እጥፍ ድርብ ነው አሏህ ከመልካሞቹ  ያድርገን። √ ትዳር መልካም የትዳር አጋር ለስጠው ሰው መተዛዘን ደስታ ......የሞላበት ከድካምሽ እርፍ የምትይበት የማይጠገብ ሀያት  የዱንያ ጀነት ነው።ልጆች ደሞ የትዳር ማጣፈጫ የህይወት ድምቀት  የድካምሽ ፍሬዎች ናቸው። እናም አግቡ ውለዱ ጊዜው እስከሚደርስ ባላችሁበት ነገር ላይ የዘገየው ለኸይር ነው እያላችሁ ጊዜችሁን በመልካም ነገር ተጠቀሙ። ሁሉም ሰው  አሏህ መርጧ ያስቀመጠበት ሁሉም ነገር  ኸይር ነው አልሐምዱሊላህ።   የዑመሩ እናት🖋 =

✅ የአላህ መልእክተኛ ﷺ ለሙአዝ እንዲህ ብለውታልል። ~ሙአዝ ሆይ! በአላህ ይሁንብኝ እወድሀለሁ። ሙአዝ ሆይ! አንድ ነገር አደራ ልበልህ ከእያንዳንዱ ሰአት በኋላ "اللهم أَعني على ذڪرك،
✅ የአላህ መልእክተኛ ﷺ ለሙአዝ እንዲህ ብለውታልል። ~ሙአዝ ሆይ! በአላህ ይሁንብኝ እወድሀለሁ። ሙአዝ ሆይ! አንድ ነገር አደራ ልበልህ ከእያንዳንዱ ሰአት በኋላ "اللهم أَعني على ذڪرك، وشڪرك، وحسن عبادتك""አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ ማለትን እንዳትተው።" 📚صحيح الجامع للألباني ٧٩٦٩ ~    t.me/https_Asselfya

~በባዶ እግር መሄድ ሱና ነዉ። ~
~በባዶ እግር መሄድ ሱና ነዉ። ~