en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
8 801
Subscribers
+124 hours
-207 days
-1730 days
Posts Archive
❀•° التخلص من الغيبة... الشيخ عبد الرزاق البدر -حفظه الله- .

❀•° ما هي الوسائل التي يمسك بها الإنسان لسانه عن الغيبة والنميمة؟ الشيخ محمد بن هادي المدخلي حفظه الله .

⭐️الواجبات المتحتّمات 🔻የስርጭት ሊንክ t.me/AbuOubeida?livestream

የምትችለውን አድርግ ~ ገቢህን ለመጨመር አማራጭ ካለ ተግተህ ፈልግ። ወጭህን ቀንስ። ዱዓህን አድርግ። በአላህ ላይ ተወከል። አለቀ ደቀቀ። ከዚህ ውጭ ትልቅ ትንሹን፣ ቀልዱንም ቁም ነገሩንም፣ ... ሳያጣሩ ማራገብ ነጋዴውን እያስደነበሩ ባላሰቡት አቅጣጫ ለኑሮ ውድነቱ እገዛ ከማድረግ ውጭ የሚፈይደው ነገር የለም። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

«1 ዶላር 1 ሺ ብር ቢሆንም  በሶስት ጨለማ ዉስጥ ፍጡራኑኑ የሚረዝቀዉ አላህ አንተን ከመረዘቅ ወደ ሇላ አይልም ። አንድ ጊዜ ነብዩላህ ሙሳ (አለይሂሰላም) አላህን "ከፍጡራኖችህ የምትረሳው የለም እንዴ?" ብለው ጠየቁት ። አላህም እንዲህ አዘዛቸው:— 【ያሙሳ አጠገብህ ያለውን ድንጋይ ምታው 】አላቸው። ሲመቱት ለሁለት ተከፍሎ ከውስጡ ሌላ ድንጋይ አለ። 【አሁንም ምታው።】ሲመቱት ከዛም ድንጋይ ውስጥ ሌላ ድንጋይ። ለሶስተኛ ጊዜ【ምታው] አላቸው ። ያኔ ሲመቱት ከውስጥ አንዲት ነፍሳት ቁጭ ብላ አረንጓዴ እፅዋት ስትመገብ ተመለከቱ። አላህም የዛችን እንስሳ ድምፅ ለነብዩላህ ሙሳ አለይሂ ሰላም አሰማቸው። እንዲህ አለች:– 【በዚ ሶስት ጨለማ ውስጥ ለሚረዝቀኝ ጌታ ሁሌም ለማይረሳኝ ጌታ አላህ ጥራት ይገባው። ስትል ሰሟት ። በሶስት ጨለማ ዉስጥ ፍጡራንን የሚረዝቅ ጌታ አንተን የሚረሳህ ይመስልሃል?  ‼️ وفي السماء رزقكم وما توعدون. (الذاريات 22). አላህ የቂን(በሱ መታማመንን) ና ተቅዋዉን ይስጠን።» منقول t.me/https_Asselfya

▪️ሸህ ሷሊህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ። አንድ ሙስሊም ከሌሊት ሶላት ቁጥሩ ቢያንስም እንኳን ሁሌም የሚዘወትርበት የሆነ የተወሰነ ድርሻ ሊኖረው ይገባል። 📚الملخص الفقهي(صـ ٩٣) =

﴿المالُ وَالبَنونَ زينَةُ الحَياةِ الدُّنيا وَالباقِياتُ الصّالِحاتُ خَيرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوابًا وَخَيرٌ أَمَلًا﴾

19-القواعد الحسان .mp39.14 MB

🌿ትንሽ ነው ብለህ አትናቅ❗️ «ማንኛውም ሰው... መልካምን ነገር ጥቂትም ቢሆን ከመፈፀም፤ መጥፎን ነገርም ጥቂትም ቢሆን ከመራቅ ችላ ሊል አይገባውም። ምክኒያቱም፤ አላህ በየትኛው መልካም ስራው ምህረትን እንደሚለግሰው፤ በየትኛው ወንጀልም እንደሚቆጣበት አያውቅምና!» ኢብኑ ሐጀር አል ዓስቀላኒይ (አልፈትህ 11/321)

تلاوة من صورة الكهف القارئ خضر بن أحمد الخميسي

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፧ «የውመል ቂያማ ሲደርስ ድንገተኛ ሞት ይበዛል። አላህ ከድንገተኛ ሞት እንዲጠብቃቹህ! ለምኑት።» اللهم قنا من فجأة الموت! አላህ ከድንገተኛ ሞት ጠብቀን! ገፍላ ላይ ሆነን አትወሰደን ያረብ!

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የሪያዱ ሷሊሒን ኪታብ ደርስ -ክፍል 47- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

﴿ وَعِبَادُ الرَّحْمَٰنِ الَّذِينَ يَمْشُونَ عَلَى الْأَرْضِ هَوْنًا وَإِذَا خَاطَبَهُمُ الْجَاهِلُونَ قَالُوا سَلَامًا﴾ [ الفرقان: 63]

በሚድያ  የሚያስተምሩ፣የሚያቀሩ፣ሙሀደራ የሚያደርጉ፣የሚፅፋ  መሻይኾች፣ኡስታዞችና ወንድሞች. ማበረታታት፣ማጠናከር፣ሞራል መስጠት፣ጠንካራ ጎናቸውን ማጉላት ደካማ ጎናቸውን መደበቅና እንዲያርሙና እንዲያስተካክሉ ጥቆማ በመስጠት የግል ሀላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል። እየሰሩ ያሉት ስራ እንደ ቀላል የሚታይ አይደለም። ግዜ ይፈልጋል።   ግዜ ሰጥተው፣ዋጋ ከፍለው የፃፋትን፣ያቀሩትን፣ዳእዋ ያደረጉትን.  ማንበብ፣መቅራት፣ማዳመጥ ይኖርብናል። ለሌሎችም ሼር በማድረግ ማሰራጨት  ማካፈልም የኛ ድርሻ ነው።  ዳእዋ መሻይኾችላይ ኡስታዞች ላይ ብቻ የተጣለ ግዴታ. አይደለም። ተራው ሰውም በሚችለው.  ሊያግዝ ግዴታው ነው። አሁን አሁን ላይ ሚድያው ከኢስላም ተቃራኒ በሄኑ ነገሮች  ዘመቻ ተከፍቶበታል።ሙዚቃው፣ድራማው፣ዛዛታው፣ነሺዳው፣መንዙማው፣ተራ ወሬው ሚዲያውን እየተቆጣጠረው ይመስላል።  እኛም ያቅማችንን ለትውልድ ኢስላምን ተውሂድን፣ቁርአንን፣ሀዲስን በማሰራጨት ሚድያው ላይ ሰፊ ሚና ሊኖረን ግዴታ ነው። @AbuHafsaYimam

💎ብልህ እና አኺራዋን ያስበለጠች እንስት በትዳር ህይወቷ ለአሏህ ትእዛዝ የሚያግዛትን የሚያቃርባትን እና ልጆቿን በተርቢያ የሚያሳድግላትን ስትዘነጋ የሚያስታውሳትን ዲኑን ብላ ገንዘብ የለለውን ትመርጣለች ገንዘብ አያስፈልጋትም አይደለም። ነገር ግን አሏህ በረዘቃቸው አመስግና ተብቃቅታ የዱኒያን ህይወት ትገፋለቸ። በዱኒያ ቁሳቁስ የተሸወደችዋ ደሞ ገንዘቡን ውበቱን ብላ ዲን የለለውን ትመርጣለች። = t.me/abuUseyminabdurehman

القران ربيع القلوب 🌷🕊️

🔖 የተጣሉ ሰዎችን ማስታረቅና ትሩፋቶቹ ሸሪዓችን ካበረታታቸውና እኛ ችላ ካልናቸው መልካም ስራዎች ውስጥ ሰዎችን ማስታረቅ አንዱ ነው።  ኢስላም የፍቅር፣ የአንድነትና የመቻቻል ሀይማኖት ነው። አሏህ በሱረቱንኒሳእ እንዲህ ይላል ፦ ۞ لَّا خَيْرَ فِي كَثِيرٍ مِّن نَّجْوَاهُمْ إِلَّا مَنْ أَمَرَ بِصَدَقَةٍ أَوْ مَعْرُوفٍ أَوْ إِصْلَاحٍ بَيْنَ النَّاسِ ۚ وَمَن يَفْعَلْ ذَٰلِكَ ابْتِغَاءَ مَرْضَاتِ اللَّهِ فَسَوْفَ نُؤْتِيهِ أَجْرًا عَظِيمًا ከውይይታቸው በምጽዋት ወይም በበጎ ሥራ ወይም በሰዎች መካከል በማስታረቅ ከሚያዙ ሰዎች ውይይት በስተቀር በብዙው ውስጥ ደግ ነገር የለበትም፡፡ ይኸንንም (የተባለውን) የአላህን ውዴታ ለመፈለግ የሚሠራ ሰው ታላቅ ምንዳን እንሰጠዋለን፡፡ (ኒሳእ:114) ረሱልም ﷺ  ሰዎችን የሚያስታርቅ ሰው ብዙ አጅር እንደሚያገኝ በበርካ ቦታዎች ነግረውናል። ለአብነት ያክል፦ አቡድደርዳእ (ረ.ዐ) ባወራው ሀዲስ ረሱል ﷺ  <<ከሶላት፣ ከጾምና ከሶደቃ የተሻለን ነገር ልንገራችሁ?>> አሉ። እንዴታ ይንገሩን አሉ ሶሀቦቹ። ረሱልም ﷺ  << የተጣሉ ሰዎችን ማስታረቅ ነው>>  አሉ።[ ኢማሙ አሕመድ: 27,508 ] ሰዎችን ለማስታረቅ መዋሸት ይፈቀዳል። አሙ ኩልሱም (ረ.ዐ) ነብያችን ﷺ  ውሸትን ለሶስት ነገሮች እንጅ አይፈቅዱም ነበር ትላለች። ከሶስቱ አንዱ ሰዎችን ለማስታረቅ ነው። [ሶሂሁ ሙስሊም 2605] አሏህ የተግባር ሰዎች ያድርገን منقول t.me/https_Asselfya