en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
8 763
Subscribers
-424 hours
-357 days
-6930 days
Posts Archive
ብዙ ጊዜ የተሻለ ሰው መሆን እንፈልጋለን ግን የጨመርነው ነገር የለም።የተለያዩ ነሷኢሖች"ምክሮችን"በሰማን ጊዜ ወደ ራሳችን መለስ ብለን እራሳችንን ማስተካከል እንፈልግና አይሳካልንም።ወይንም በቁጭት እንጀምረውና እድሜ የለውም።ይሄ ሁኔታችን መሯችሁ አያውቅም?ሌት ተንስቶ ስለመስገድ፤ቁርአንን አብዝቶ ስለ መቅራት፤በተለያዩ ሱናዎች ላይ…ወዘተ ስለመበረታት እንሰማና ያለፉትን ደጋጎች ታሪክ ነበብ እናደርግና ወደ ራሳችን ስንመለስ ከዚህ ቡኋላ'ማ ብለን ቆርጠን ከተነሳን ቡኋላ ብዙ መሄድ ሳንችል ሁሉም ይቀራል።ይህ ሁኔታችን አላሳሰባችሁም? እራሳችሁን እስከምትጠሉት ድረስስ  አልተቆጫችሁም? ጌታዬ ሆይ እኔ በማንኛውም ነገር ላይ ደካማው ባሪያህ ነኝ ታውቃለህና ብርታትን ስጠኝ። ጉልበቴ ሳይደክም ልቤ ደክሞ፣ አጥንቴ ሳይሳሳ ዝሎ፣ ቆዳዬ ሳይሸበሽብ ተንጠልጥሎ፡ በጥዋቱ አቅሜ ደክሟልና እገዛን እጠይቅሃለሁ።ከመጥፎ አያያዝም በአንተ እጠበቃለሁ።አምላኬ አቡ ዑበይዳ t.me/AbuOubeida

~ስጦታ ሠጠኋችሁ .... ጥፍጥና ቆራጭ የሆነችዋን ሞት የሚያስታዉስ ~

መጣ የዕዝነቱ  ወር  ቀረበ ቀናቱ ጌታ ያድርሰን እሱ በረህመቱ , , በምን  ተዘጋጀን ወሩን ልንቀበል ልባችን ለማፅዳት ምን ያህል ጥረናል ቂምን በለቀቀች በፀዳች ማንነት  ወንጀል በማራገፍ ዉብ በሆነች  ተዉበት ተደራጅተናል  ወይ ለሮመዳናችን ምን ያህል ጓጉታለች ለዚህ ወር ነፍሳችን!?

~በሱና ላይ የተመሰረተ በዛውም ላይ የቀጠለ ትዳር ከጅማሬው እስከ ፍፃሜው የተዋበና ያማረ ነው። ~ t.me/https_Asselfya

🛑👉በኢብኑ ተይሚያ መርከዝ የአሻራ መጣያ ግሩፕ ስለመርከዙ አድስ ነገር እና የሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል...! ኢንሻ አላህ ! 📲የሙሀደራ ርእስ ፦ በስአቱ ይነገራል...! ↱ነገ ጁሙዓ ከአሱር ሶ
🛑👉በኢብኑ ተይሚያ መርከዝ የአሻራ መጣያ ግሩፕ ስለመርከዙ አድስ ነገር እና የሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል...! ኢንሻ አላህ ! 📲የሙሀደራ ርእስ ፦ በስአቱ ይነገራል...! ↱ነገ ጁሙዓ ከአሱር ሶላት በኋላ ይጠብቁ...!↰ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ የግሩፕ ሊንክ አድራሻ ↷↷↷↷↷↷↷↷ https://t.me/Merkez_Ibnu_Teymya2 https://t.me/Merkez_Ibnu_Teymya2

💎 👉 የማታ ዚክር እንዳንረሳ !!      〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ اَللَّهُمَّ بِكَ أَمْسَيْنَا، وَبِكَ أَصْبَحْنَا، وَبِكَ نَحْيَا، وَبِكَ نَمُوْتُ وَإِلَيْكَ المَصِيْرُ. ~አላህ ሆይ!በአንተ ለዚህ ምሽት በቅተናል።በአንተ ለማለዳ እንበቃለን። በአንተ ህያዉ ሆነናል። በአንተም እንሞታለን።መመለሻ ወደ አንተ ነዉ። [ቲርሚዚ] ዚክር የቀልብ ስንቅ .... = t.me/https_Asselfya

☞ተከታታይ ስለረመዷን ኪታብ ቂርአት «ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ» ~ክፍል  ➃ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ      ~የኪታብ  pdf ⤵️     t.me/https_Asselfya/8136

0ረብ ሃገር ያላችሁ ወገኖች ! ~ 1- ቤተሰቦቻችሁን እርዱ። መሆንም ያለበት ነው። ግን ድጋፋችሁ የሚጠቀሙበት እንጂ የሚጎዱበት እንዳይሆን ተጠንቀቁ። ለአጉል ሱሶች የሚጠፋ አይሁን። 2- ራሳችሁን አትርሱ። ተቀማጭ ይኑራችሁ። ዛሬ ሰው ተጨካክኗል። እድሜ ልካችሁን ስትልኩ ኖራችሁ በህመም የወደቃችሁ እለት የሚያነሳችሁ እንኳ ላይኖር ይችላል። 3- ብድር ስትሰጡ በሚገባ ተዋዋሉ። መካካድ በዝቷል። አማና የምታስቀምጡበትንም ለዩ። 4- በማይረቡ ሰበቦች የሚወጡ ወጭዎችን ቀንሱ። 5- ጥሩ ክፍያ አላገኘንም እያላችሁ ለወራት ያለ ስራ አትቀመጡ። 6- "አገባሻለሁ" ለሚሉ ጩልሌዎች የዘመናት ጥሪታችሁን አሟጣችሁ አትስጡ። ለትዳር ሲባል ገንዘብ መውጣቱ ችግር የለውም። ገንዘባችሁን እንጂ እናንተን በማይፈልጉ ሰዎች አትሸወዱ ማለቴ ነው። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

~ከእናቱ ጋር ረጅም እድሜ ኖሮ 'ፍቅርን' አላጣጣመም፤ የአባትነትም 'ሽታ' ከአጠገቡ አላለፈም፤ መከታ የሚሆነው ወንድምም አልነበረውም፤ የእህትንም እዝነት አያውቀውም። ግን ደግሞ እርሱ 'የአለማት እዝነት' ነበር።» (ሶ'ለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ ዓለይሂ!) ﻭَﻣَﺎ ﺃَﺭْﺳَﻠْﻨَﺎﻙَ ﺇِﻻَّ ﺭَﺣْﻤَﺔً ﻟِّﻠْﻌَﺎﻟَﻤِﻴﻦ (ሙሐመድ ሆይ!) ለዓለማትም እዝነት አድርገን እንጂ አልላክንህም»። 📚አንቢያእ (107) t.me/https_Asselfya

~ጓደኝነት መገናኘት የሚያስውበው፣ መጠባበቅ የሚያደክመው፣ መሰነባበት የሚያስከፋው መልካም መንፈስ ነው። ምን ይህ ብቻ...ጓደኝነት ቤትም ነው። በመስኮቱ 'ትዝታን' ትመለከትበታለህ፣ በበሩ በኩል 'ቃል አክባሪነትህን' ታረጋግጥበታለህ፣ በውስጡ 'መልካም ጓደኛ' ትሆንበታለህ ወይም ብዙ ነገር ትማርበታለህ።» ~ t.me/https_Asselfya

🎴ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም📢 🪑«ፕሮግራሙን የሚያቀርቡት ኡስታዞች»🪑 ➊በኡስታዝ ሙሀመድ አብዲላህ ባቲ ↝ርዕስ ፦ የተዉሂድ አሳሳቢነት ➋ በንድማችን አቡ አይመን ↝ርዕስ፦በመልካም መሽቀዳደም ❸በወ
🎴ታላቅ የዳዕዋ  ፕሮግራም📢     🪑«ፕሮግራሙን የሚያቀርቡት ኡስታዞች»🪑 ➊በኡስታዝ ሙሀመድ አብዲላህ ባቲ ↝ርዕስ ፦ የተዉሂድ  አሳሳቢነት ➋ በንድማችን አቡ አይመን ↝ርዕስ፦በመልካም መሽቀዳደም ❸በወንድማችን ኑረዲን  አቡ ፍሩቅ ↝ርዕስ፦  ተውሂድን በገጠር ማሰራጨት የፕሮግራሙ አስተባባሪ፦ ወንድማችን አቡ ማሂ 🛎መቅረት ቀርቶ ማርፈድም ያስቆጫል።           •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🗓 ጁሙዓ ↝በኢትዮ  : ማታ 3:00 ↝በሳዑዲ  9:00 ↝በዱባይ 10:00 ↪ሸር በማድረግ የኸይር ስራ ስበብ እንሁን    የቴሌግራም ሊንክ https://t.me/yetksaFarooqMesjidGroup

. { لَيْسَ لَكَ مِنَ الْأَمْرِ شَيْءٌ } هذه الآيـة واضحة صريحة تقطع جذور الشرك من القلب! 📘شرح كتاب التوحيد | الدرس (21)   

📚አራት ምርጥና አንገብጋቢ የሆኑ ኪታቦችን በ 4 ቀን ብቻ ያጠናቁ! •በዚህ ቻናል ከነገ ጀምሮ (ማለትም የካቲት 21/06/2016 ሐሙስ) ለተከታታይ 4 ቀናት መሰጠት ይጀምራሉ።የሚሰጡት ኪታቦችም ከ
📚አራት ምርጥና አንገብጋቢ የሆኑ ኪታቦችን በ 4 ቀን ብቻ ያጠናቁ! •በዚህ ቻናል ከነገ ጀምሮ (ማለትም የካቲት 21/06/2016 ሐሙስ) ለተከታታይ 4 ቀናት መሰጠት ይጀምራሉ።የሚሰጡት ኪታቦችም ከግዜው ጋር የገጠሙ ናቸው ተብሎ ተጠንቶበት ነው። • ከ መንሐጁ • ከ ረቃኢቅ • ከ አኽላቅ • ከ ፊቅህ(ፆም) 💡እዚህ ደውራ ላይ ብንገኝ በአላህ ፈቃድ ተጠቃሚ እንሆናለን።―መልዕክቱትን ለሌሎች ሼር ያድርጉት!― 🌐ትምህርቱ ቀጥታ የሚተላልፍበት ቻናል፦👇 t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan

~ከአላህ ርቀህ ሰላም እና ደስታ አገኛለሁ ብለህ አትሰብ ደስታ ከአላህ ኔዕማዎች አንዱ ነው የአላህ ኒዕማ እርሱን በማመፅ በፍፁም አይገኝም!! ~ደስታ ከፈለግክ ሰላምና መረጋጋት የውስጥ እርካታና እፎይታ ከፈለግክ ወደአላህ ተመለስ ~አላህ ያዘዝህን በቻልከው ፈፅም የከለከለህን ራቅ የዛኔ ውስጥህ በደስታና መረጋጋት ይሞላል። ~አላህ (ሱብሓነሁ ወተዓላ) እንድህ ይላል:- { الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ } «(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡» [ ረዕድ (28)] t.me/https_Asselfya

☞ተከታታይ ስለረመዷን ኪታብ ቂርአት «ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ» ~ክፍል  ⓷      ~የኪታብ  pdf ⤵️     t.me/https_Asselfya/8136

~ፈጅር ሰላት ልክ እንደ ጦርነት ነው በውስጧ ጀግና ጀግና ወንዶችን እንጂ አታይም። ~ t.me/https_Asselfya
~ፈጅር ሰላት ልክ እንደ ጦርነት ነው በውስጧ ጀግና ጀግና ወንዶችን እንጂ አታይም። ~     t.me/https_Asselfya