ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
8 754
Подписчики
-524 часа
-367 дней
-7330 дней
Архив постов
🎈አሁን ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል🎈 🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ  «ሐፊዘሁላህ»                 ......... ሶላት የዲናችን መሰሶ ........ https://t.me/yetksaFarooqMesjidGroup?videochat

🎈አሁን ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል🎈 🎙ወንድም  አቡ አይመን ጀማል ከሳኡዲ «ሐፊዘሁሏህ»                 ......... በመልካም ነገር መሽቀዳደም........ https://t.me/yetksaFarooqMesjidGroup?videochat=9bf03bbb146198b946

يا ابن آدم، اعلم أنك تموت وحدك، وتدخل قبرك وحدك، وتبعث وحدك، وتحاسب وحدك. يا ابن آدم: لو أن الناس كلهم أطاعوا الله، وعصيت أنت، لم تنفعك طاعتهم. -بحر الدّموع لابن الجوزيِّ.🌱

☞ተከታታይ ስለረመዷን ኪታብ ቂርአት «ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ» ~ክፍል  ➄ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ      ~የኪታብ  pdf ⤵️     t.me/https_Asselfya/8136

ፕሮግራም ሊጀመር ነዉ...! ~ ገባ ገባ በሉ 👇👇👇👇 https://t.me/Merkez_Ibnu_Teymya2?videochat

ብዙ ጊዜ የተሻለ ሰው መሆን እንፈልጋለን ግን የጨመርነው ነገር የለም።የተለያዩ ነሷኢሖች"ምክሮችን"በሰማን ጊዜ ወደ ራሳችን መለስ ብለን እራሳችንን ማስተካከል እንፈልግና አይሳካልንም።ወይንም በቁጭት እንጀምረውና እድሜ የለውም።ይሄ ሁኔታችን መሯችሁ አያውቅም?ሌት ተንስቶ ስለመስገድ፤ቁርአንን አብዝቶ ስለ መቅራት፤በተለያዩ ሱናዎች ላይ…ወዘተ ስለመበረታት እንሰማና ያለፉትን ደጋጎች ታሪክ ነበብ እናደርግና ወደ ራሳችን ስንመለስ ከዚህ ቡኋላ'ማ ብለን ቆርጠን ከተነሳን ቡኋላ ብዙ መሄድ ሳንችል ሁሉም ይቀራል።ይህ ሁኔታችን አላሳሰባችሁም? እራሳችሁን እስከምትጠሉት ድረስስ  አልተቆጫችሁም? ጌታዬ ሆይ እኔ በማንኛውም ነገር ላይ ደካማው ባሪያህ ነኝ ታውቃለህና ብርታትን ስጠኝ። ጉልበቴ ሳይደክም ልቤ ደክሞ፣ አጥንቴ ሳይሳሳ ዝሎ፣ ቆዳዬ ሳይሸበሽብ ተንጠልጥሎ፡ በጥዋቱ አቅሜ ደክሟልና እገዛን እጠይቅሃለሁ።ከመጥፎ አያያዝም በአንተ እጠበቃለሁ።አምላኬ አቡ ዑበይዳ t.me/AbuOubeida

~ስጦታ ሠጠኋችሁ .... ጥፍጥና ቆራጭ የሆነችዋን ሞት የሚያስታዉስ ~

መጣ የዕዝነቱ  ወር  ቀረበ ቀናቱ ጌታ ያድርሰን እሱ በረህመቱ , , በምን  ተዘጋጀን ወሩን ልንቀበል ልባችን ለማፅዳት ምን ያህል ጥረናል ቂምን በለቀቀች በፀዳች ማንነት  ወንጀል በማራገፍ ዉብ በሆነች  ተዉበት ተደራጅተናል  ወይ ለሮመዳናችን ምን ያህል ጓጉታለች ለዚህ ወር ነፍሳችን!?

~በሱና ላይ የተመሰረተ በዛውም ላይ የቀጠለ ትዳር ከጅማሬው እስከ ፍፃሜው የተዋበና ያማረ ነው። ~ t.me/https_Asselfya

🛑👉በኢብኑ ተይሚያ መርከዝ የአሻራ መጣያ ግሩፕ ስለመርከዙ አድስ ነገር እና የሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል...! ኢንሻ አላህ ! 📲የሙሀደራ ርእስ ፦ በስአቱ ይነገራል...! ↱ነገ ጁሙዓ ከአሱር ሶ
🛑👉በኢብኑ ተይሚያ መርከዝ የአሻራ መጣያ ግሩፕ ስለመርከዙ አድስ ነገር እና የሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል...! ኢንሻ አላህ ! 📲የሙሀደራ ርእስ ፦ በስአቱ ይነገራል...! ↱ነገ ጁሙዓ ከአሱር ሶላት በኋላ ይጠብቁ...!↰ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ የግሩፕ ሊንክ አድራሻ ↷↷↷↷↷↷↷↷ https://t.me/Merkez_Ibnu_Teymya2 https://t.me/Merkez_Ibnu_Teymya2

💎 👉 የማታ ዚክር እንዳንረሳ !!      〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ اَللَّهُمَّ بِكَ أَمْسَيْنَا، وَبِكَ أَصْبَحْنَا، وَبِكَ نَحْيَا، وَبِكَ نَمُوْتُ وَإِلَيْكَ المَصِيْرُ. ~አላህ ሆይ!በአንተ ለዚህ ምሽት በቅተናል።በአንተ ለማለዳ እንበቃለን። በአንተ ህያዉ ሆነናል። በአንተም እንሞታለን።መመለሻ ወደ አንተ ነዉ። [ቲርሚዚ] ዚክር የቀልብ ስንቅ .... = t.me/https_Asselfya

☞ተከታታይ ስለረመዷን ኪታብ ቂርአት «ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ» ~ክፍል  ➃ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ      ~የኪታብ  pdf ⤵️     t.me/https_Asselfya/8136

0ረብ ሃገር ያላችሁ ወገኖች ! ~ 1- ቤተሰቦቻችሁን እርዱ። መሆንም ያለበት ነው። ግን ድጋፋችሁ የሚጠቀሙበት እንጂ የሚጎዱበት እንዳይሆን ተጠንቀቁ። ለአጉል ሱሶች የሚጠፋ አይሁን። 2- ራሳችሁን አትርሱ። ተቀማጭ ይኑራችሁ። ዛሬ ሰው ተጨካክኗል። እድሜ ልካችሁን ስትልኩ ኖራችሁ በህመም የወደቃችሁ እለት የሚያነሳችሁ እንኳ ላይኖር ይችላል። 3- ብድር ስትሰጡ በሚገባ ተዋዋሉ። መካካድ በዝቷል። አማና የምታስቀምጡበትንም ለዩ። 4- በማይረቡ ሰበቦች የሚወጡ ወጭዎችን ቀንሱ። 5- ጥሩ ክፍያ አላገኘንም እያላችሁ ለወራት ያለ ስራ አትቀመጡ። 6- "አገባሻለሁ" ለሚሉ ጩልሌዎች የዘመናት ጥሪታችሁን አሟጣችሁ አትስጡ። ለትዳር ሲባል ገንዘብ መውጣቱ ችግር የለውም። ገንዘባችሁን እንጂ እናንተን በማይፈልጉ ሰዎች አትሸወዱ ማለቴ ነው። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

~ከእናቱ ጋር ረጅም እድሜ ኖሮ 'ፍቅርን' አላጣጣመም፤ የአባትነትም 'ሽታ' ከአጠገቡ አላለፈም፤ መከታ የሚሆነው ወንድምም አልነበረውም፤ የእህትንም እዝነት አያውቀውም። ግን ደግሞ እርሱ 'የአለማት እዝነት' ነበር።» (ሶ'ለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ ዓለይሂ!) ﻭَﻣَﺎ ﺃَﺭْﺳَﻠْﻨَﺎﻙَ ﺇِﻻَّ ﺭَﺣْﻤَﺔً ﻟِّﻠْﻌَﺎﻟَﻤِﻴﻦ (ሙሐመድ ሆይ!) ለዓለማትም እዝነት አድርገን እንጂ አልላክንህም»። 📚አንቢያእ (107) t.me/https_Asselfya

~ጓደኝነት መገናኘት የሚያስውበው፣ መጠባበቅ የሚያደክመው፣ መሰነባበት የሚያስከፋው መልካም መንፈስ ነው። ምን ይህ ብቻ...ጓደኝነት ቤትም ነው። በመስኮቱ 'ትዝታን' ትመለከትበታለህ፣ በበሩ በኩል 'ቃል አክባሪነትህን' ታረጋግጥበታለህ፣ በውስጡ 'መልካም ጓደኛ' ትሆንበታለህ ወይም ብዙ ነገር ትማርበታለህ።» ~ t.me/https_Asselfya