en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
8 780
Subscribers
-424 hours
-177 days
-6930 days
Posts Archive
Repost from Anwar M/Nur
ሁላችንም አላህ ለይለተል ቀድር ይወፍቀን 《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》 አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ ሁላችንም ይችን ዱዐ እናብዛ!!

⭕️👉የመጨረሻ አስሩን ቀኖች (ሌሊቶች) በሙሉ ለይለተል-ቀድርን በማሰብ በዒባዳ ያሳለፈ ያለምንም ጥርጥር ለይለተል-ቀድርን ያገኛል።
ከእናታችን ዓኢሻ  እንደተላለፈዉ፦የአላህ መልእክተኛ  የረመዷን 10 ቀኖች ሲገቡ መቀነታቸውን ያጠብቁ ነበር፣ ለሊቱንም በሙሉ በዒባዳ (በሰላት) ያሳልፉ ነበር፣ ባለቤቶቻቸውንም (ለዒባዳ) ይቀሰቅሱ ነበር" ብለዋል፡፡ 📚ቡኻሪይና ሙስሊም 🔖ጅምርና መነሻ ላይ ሁሉም እኩል ሊሆን ይችላል፡፡ ነገሮች የሚለኩት ግን በፍጻሜያቸው ነው፡፡ እስከመጨረሻው ታግሶ ስራውን አሳምሮ ያጠናቀቀ ይሸለማል፡ 🔖መጨረሻ ላይ የተሳነፈና ያበላሸ ግን ሽልማቱን በማጣት ወይም ከዛም በከፋ ነገር ሊቀጣ ይችላል፡፡ ⭕️👉በነዚህ በዉድ ቀናቶች ይበልጥ ኸይር ስራ ላይ ልንተጋና መጨረሻችን ያማረ እንዲሆን ጥረት ልናደርግ እንጂ ልንዘናጋና ልንሰላች በጭራሽ አይገባንም፡፡ = t.me/https_Asselfya

የበሽታ ደምን የሚመለከት አጭር ማስታወሻ - የወር አበባን መለየት ሲያስቸግር የሚያግዙ ነጥቦች - = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor

‏💐 دعاء يستحب تكراره في ‌ #العشر_الأواخر⁩ من ‌ #رمضان⁩
‏🍃قالت  عائشة -رضي الله عنها-: يا رسول الله، إن وافقت ليلة القدر بم أدعو ؟ قال: «قولي : اللهم، إنك عفو تحب العفو فاعف عني» مسند الإمام أحمد ~ደጋግሟት ባረካሏሁ ፊኩም።

ግቡ እስኪ ወደኸይር ላመላክታችሁ የቻላችሁ በገንዘብ ያልቻላችሁ በዱአ አድጨበማድረግ https://t.me/+Himl5xxdb2Q5MDFk https://t.me/+Himl5xxdb2Q5MDFk

☞የፈዳኢሉል ቁርአን ኪታብ ቂርአት ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ       መ              ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

⭕️👉ኢላሂ መጨረሻችንን አሳምርልን ..... - الْأَعْمَالُ بِالْخَوَاتِيمِ! عِبَادُ اللَّهِ! إِنَّ شَهْرَ رَمَضَانَ قَدْ عَزَمَ عَلَىٰ الرَّحِيلِ، وَلَمْ يَبْقَ مِنْهُ إِلَّا الْقَلِيلُ، فَمَنْ مِنْكُمْ أَحْسَنُ فِيهِ فَعَلَيْهِ التَّمَامُ، وَمَنْ فَرَّطَ فَلْيَخْتِمْهُ بِالْحُسْنَىٰ؛ فَالْعَمَلُ بِالْخِتَامِ، فَاسْتَغْنَمُوا مِنْهُ فِيمَا بَقِيَ مِنْ اللَّيَالِي الْيَسِيرَةِ وَالْأَيَّامِ، وَاسْتَوْدَعُوهُ عَمَلًا صَالِحًا يَشْهَدُ لَكُمْ بِهِ عِنْدَ الْمَلِكِ الْعَلَّامِ، وَوَدِّعُوهُ عِنْدَ فُرَاقِهِ بِأَزْكَىٰ تَحِيَّةً وَسَلَامٍ. 📖[لَطَائِفُ الْمَعَارِفِ لِابْنِ رَجَبٍ الْحَنْبَلِيِّ (386)].

🎙የተራዊሕን ሶላት ከ 3 ኢማሞቻችን ጋር ቀጥታ ስርጭት! 1 ወንድም ዓሊ 2 ወንድም ናፊዕ 3 ወንድም ሱፍያን https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=5761bb8a8f4d98f29e

قــال ابن القيـم ـ رحمه الله ـ : أطلب قلبك في ثلاث مواطن: عنـد سماع القرآن، وفي مجــــالس الذڪـر، وفـي أوقـات الخـلوة. فـان لم تجـده في هذه المواطن فسـل الله أن يمـنّ عليـك بقـلب فانـه لا قلب لك | الفوائـد صـ ١٦٧.

ከሀዲስ የተወጣጡ አጠር አጠር ያሉ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ሀዲሶች t.me/Darutewhide

የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የሰዎች ሁሉ አለቃ ናቸው ጁምዓ ደግሞ የቀናት ሁሉ አለቃ ነው ስለዚህ በዚህ ቀን በእሳቸው ላይ ሰለዋት ማውረድ ከሌሎች ቀናቶች የተለየ ደረጃ አለው ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና፣ ዛድ አል-ማዓድ (1/461)

ከደቂቃወች በኋላ የወንጀል አደገኝነት በሚል ርእስ ከወንድማችሁ አቡ ሃፍሷ መሀመድ አሊ ጋር አብረን እንተዋወሳለን። https://t.me/tewhidfirst29

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
ስራዎች አላህ ዘንድ የሚበላለጡት በብዛታቸው ሳይሆን ስራው በምንሰራበት ሰአት ባለን ኢኽላስና አላህ ፍራቻ አማካኝነት ነው።
مجموع الفتاوى ٢٨٢/٢٥
t.me/https_Asselfya

س : ذكر الله سبحانه النعم التي أنعمها على نبيه محمد صلى الله عليه وسلم - وهي :
Anonymous voting