cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

💦EVA TV💧

https://www.youtube.com/@Sbakiw_7 ኢየሱስ የሚለው ስም ልዩ ትርጉም አለው ለኔማ ስጠራው ስደጋግመው ኑ አብረን እናገልግል #ቴዎሎጂ ነክ መጻሕፍት #መዝሙሮች #አጫጭር መልእክቶች #ፀሎትና መገለጥ ትንቢቶች #ከኢየሱስ ጋር ወደፊት ነው በጎ ወታደር ሁሉ ይቀላቀለን።

Show more
Advertising posts
2 635
Subscribers
+2424 hours
+1507 days
+22230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
👍
🙏
#የክርስቲያን ትጥቆች እነዚህ ናቸው 1,የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የበላይነት 2, ,ፀሎት 3,የእግዚአብሔር ቃል ሙላት #የአገልግሎት አቅም ምንድነው? ✞, ቅድስና ነው ❤ እግዚአብሔን የማስደሰት መንገድ ነው። ❤የቅድስና ሶስቱ መለያዎች ✥በአስተሳሰብ መቀደስ (ምሳ 6) ❤ልብ ✥አንደበት ✞መልካም አንደበት እግዚአብሔርን ታስደስታለች ✥ተግባር ነው በእግዚአብሔር ቤት ሶስት አይነት ሰዎች አሉ። 1, ፍጥረታዊ (1 ቆሮ 1፥8) 2,ስጋዊ 3,መንፈሳዊ ✞የአጥቢያ ቤተከርስቲያን አባል የሆነ ነው። ✥በህይወቱ መንፈስ ቅዱስን የበላይ የሆነ ነው። ✥የአገልግሎት ክብር 1,የእግዚአብሔር መገኘት ነው ✞የአምልኮ ማዕከሉ ክርስቶስ ነው። መልካም ቀን ሼር ለሁሉም @eva_ch7
Show all...
🥰 3👍 1🔥 1
ዛሬ ቀኑ በጣም ቆንጆ ነው ቤተሰቦቼ እፀልይላችኋለው አሜን በማለት ከፀሎቴ ጋር ተባበሩኝ። በኢየሱስም ነጋዴ ነግዶ የሚያተርፍበት የመንግስት ሰራተኛው ሞገስ የሚያገኝበት ስልጣን የሚጨመርለት እናት አባት በልጆቻቸው የሚኮሩበት በውጭ ሃገር ያላችሁ የስራ መንገዳችሁ የሚቀናበት በማዳምም ሆነ በአሰሪያቹ ዘንድ ሞገስ ምታገኙበት ወጣቶች የስራ እድልን የምታገኙበት ልጆች በትምህርታቸው የሚልቁበት ቤተሰብ የሚደሰትበት ነብሰ ጡሮች በሰላም የሚገላገሉበት በህመም ለሚሰቃዩ ኢየሱስ መድሐኒት የሚሆንበት ለእስረኞች ምህረት የሚደረግበት የኢየሱስ ወንጌል የሚነግስበት ጌታን የሚቀበሉ ነፍሳት የሚበዙበት ⛪ቤተክርስቲያን የምትከብርበት ቀን ይሁንላችሁ አሜን። @eva_ch7
Show all...
4👍 2🔥 1
Repost from Gospel Tube 🎶
04:44
Video unavailableShow in Telegram
ዘማሪ ደረጀ ከበደ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 🎸⚜️🎺ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል🎺  ♻️ @GospelTube123 ♻️ ♻️ @Gospel_Tubebot ♻️
Show all...
11.33 MB
Photo unavailableShow in Telegram
3
👉የእግዚአብሔር ፈቃድ፡- የእግዚአብሔር ፈቃድ ማለት፡- የእግዚአብሔር ባሕሪ ማለት ነው፡፡ እግዚአብሔር የሚወደውና የሚጠላው ነገር ማለት ነው፡፡ ክርስቲያናዊ ጋብቻን በተመለከተ እግዚአብሔር የሚወደውና የሚጠላው ነገር በቃሉ የተገለጠ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- አማኞች ከክልላችን ወጥተን የማያምኑ ሰዎች ማግባታችን እግዚአብሔርን ደስ አያሰኘውም፡፡ (2ቆሮንቶስ 6፡14-18) በቅድስና ራሳችንን ጠብቀን መኖራችን እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘዋል፡፡ (1ተሰሎንቄ 4፡2-7) ለትዳር ጓደኞቻችን በዘመናችን ሁሉ ታማኞች መሆናችን እርሱን ደስ የሚያሰኘው ነገር ነው፡፡ (ምሳሌ 5፡15-20) እግዚአብሔር ፍቺን ይጠላል፡፡ (ሚልኪያስ 2፡13-16) ትዳርን ስንመሰርት ከፍቺ አማራጭ ጋር ልንመሰርተው አይገባም፡፡ ክርስቲያናዊ ትዳር በመተው፣ በመጣበቅና አንድሥጋ በመሆን መሠረት ላይ እንዲመሠረት እግዚአብሔር ይፈልጋል፡፡ (ዘፍጥረት 2፡24-25) እግዚአብሔር ትዳርን ያቀደው ሰዎች መልካም ካልሆነው ብቸኝነት እንዲላቀቁበትና ምቾትና የጓደኝነትን ደስታ እንዲያገኙበት ነው፡፡ (ዘፍጥረት 2፡ 18) የእግዚአብሔር ፈቃድ፡- ጋብቻ ላይ ስንደርስ ብቻ በተለየ መንገድ የምንፈልገው አይደለም፡፡ ወይም ለተለዩ ጉዳዮቻችን ብቻ የምንፈልገው አይደለም፡፡ እንደ ክርስቲያን የሕይወት መመሪያችን ሊሆን ይገባል፡፡ ዕለታዊ ፀሎታችንም እንኳ በእኛ ፈቃድ ላይ የእርሱ ፈቃድ እንዲሰለጥን መፍቀድ ሊሆን ይገባል፡፡(ማቴዎስ 6፡10) «ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን» «በሰማያት ያለችው ፈቃድህ በእኔም ላይ ትሁን» ማለት ነው፡፡ በ(ሮሜ 12፡2) እንደተገለጠው የእግዚአብሔርን ፈቃድ ይህንን ዓለም በመምሰል ወይም በዓለማዊ ፍልስፍና ማወቅ አንችልም፡፡ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማወቅ የምንችለው በተለወጠ ወይም በእርሱ መንፈስ በታደሰ ልብ መሆን ስንችል ነው፡፡ እኛ ለመታደስና ለመለወጥ ለእርሱ መንፈስ ራሳችንን ሳናስገዛ በሌሎች መንፈሳዊ ሰዎች ናቸው ብለን በምንገምታቸው ሰዎች ባቋራጭ ለማወቅ አንታገል፡፡ (1ሳሙኤል 28፡8-14) ሼር❤ @eva_ch7
Show all...
👍 2 1🔥 1
ዛሬ ፀሎታችን #ነገር_ግን #አምላካዊ #መልስ #ምን #አለው? 🙏ቅሬታዎች አሉ! ሮሜ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² እግዚአብሔር አስቀድሞ ያወቃቸውን ሕዝብ አልጣላቸውም። መጽሐፍ ስለ ኤልያስ በተጻፈው የሚለውን፥ በእግዚአብሔር ፊት እስራኤልን እንዴት እንደሚከስ፥ አታውቁምን? ³ ጌታ ሆይ፥ -ነቢያትህን ገደሉ -መሠዊያዎችህንም አፈረሱ -እኔም ብቻዬን ቀረሁ ነፍሴንም ይሹአታል። ⁴ ነገር ግን አምላካዊ መልስ ምን አለው? 👉#ለበአል_ያልሰገዱትን #ሰባት #ሺህ ሰዎች #ለእኔ #አስቀርቼአለሁ። ⁵ እንደዚሁም በአሁን ዘመን ደግሞ በጸጋ የተመረጡ ቅሬታዎች አሉ። ⁶ በጸጋ ከሆነ ግን ከሥራ መሆኑ ቀርቶአል፤ ጸጋ ያለዚያ ጸጋ መሆኑ ቀርቶአል። 🙏ዛሬም አስፈልጊ የሆነውን እርሱን ምንፈልግበት ጊዜ ነው! የተገናኘው ያ በዚህ ዘመን ሰማያዊ ምልክት ሆኖ ያልፋል። እርሱ፦ ለፈለገው ይገኛል! ፦ ለጠራው አለው ይላል! ፦ ለወደደው ይቀርበዋል! ፦ ለጨለመበት ብርሃን ይሆናል። ቀጥሏል ፀሎታችን...
Show all...
4🔥 2
እውነት ስሙት ውስጥን ሚያረሰርስ ፀሎት ተባረኩበት https://youtu.be/PqDnsnbX_ss?si=J2RSI2IsXo5LLd0D
Show all...
ልባችን ሚረጋጋብህ አለማችን ነህ። አሁንም ትክ ብለነ እንመለከትሃለን።

ሰብስክራይብ በማድረግ ስላበረቱን ተባረኩ። #ethiopia #ስብከት #ኢየሱስ_ክርስቶስ #Protestant

🔥 3😢 2
👉የእግዚአብሔር ፈቃድ፡- 💍💍💍💍💍💍💍💍💍💍 🚹🚺🚹🚺🚹🚺🚹🚺🚹🚺 1.በጎ ነው በጎ ማለት ደህና፣ ጤናማ፣ መልካም፣ መጥፎ ያልሆነ ማለት ነው፡፡ 2. ደስ የሚያሰኝ ነው፡፡ ደስ የሚያሰኝ ማለት ልብ የሚፈልገውን ሁሉ በማግኘት በስሜት መፈንደቅ ማለት አይደለም፡፡ የሚያስፈልገንን ከእርሱ ተቀብለን ማረፍ፣ በሰላም መሞላት፣ መርካትና መረጋጋት ማለት ነው፡፡ 3. ፍጹም ነው፡፡ ፍጹም የሚለውን ቃል ስናስብ ፈጥኖ ወደ አእምሮአችን የሚመጣው ትርጉም እንከን የሌለው የሚል ነው፡፡ ብዙዎች በእጃቸው ያለውን ሰው ለትዳር ለመቀበል ሰውየው ወይም ልጅቱ በሁሉም የሰው መመዘኛ እንከን የለሽ መሆን አለበት/ባት ብለው ያስባሉ፡፡ ነገር ግን ፍጹም የሚለው ቃል ትርጉም፡- ሙሉ፣ ያደገ፣ የበሰለ፣ ተቀባይነት ያለው ማለትም ነው፡፡ ማንኛችንም አንከን የማይገኝብን ባለመሆናችን እንከን አልባ ሰው ልንጠብቅ አይገባም፡፡ ሆኖም በመንፈሳዊ ሕይወቱ/ቷ እንጭጭ ያልሆነ/ች በሳል ሰውና ውስጣችን የሚቀበለው/ላት ብለን ብንተረጎመው በቂ ነው፡፡ ሌላው የእግዚአብሔር ፈቃድ ማለት ብዙዎቻችን እንደምናስበው ውስብስብ፣ ከእኛ በጣም የራቀ፣ ልንደርስበት የማንችለው፣ ፈልገን የማናገኘው ነገር አይደለም፡፡ የእግዚአብሔር ፈቃድ ሰው ሁሉ ሊረዳው በሚችልበት ልክ የተዘጋጀና ግልፅ ነው፡(ዘዳግም 30፡11-14) እዬ ለብዙ ክርስቲያኖች ከባዱ ጥያቄ ነው ግን ሁሉም እንደሚያስቡት በእጅጉ የራቀ አይደለም ወዳጆቼ..... የእግዚአብሔር ፈቃድ ማለት፡- ይቀጥላል........... እወዳችኋለሁ ማበረታታችሁን እፈልጋለው ከጌታ በታች ብርታቶቼ ናችሁ። ሼር ለ10 ሰው። በቅርቡ በስብከትና በትምርት የሚመጣውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ። www.youtube.com/@Sbakiw_7 t.me/eva_ch7
Show all...
🥰 3👍 2🔥 1