en
Feedback
ግጥም እና የ ፍቅር ደብዳቤዎች

ግጥም እና የ ፍቅር ደብዳቤዎች

Open in Telegram

ማፍቀር ስትችል ያፈቀርከዉን ነገር ማወቅ ብቻ አይደለም፤ ነገር ግን ወደ አፈቀርከው ነገርም መሻገር ትጀምራለ።በዚህም አፍቃሪም፤ተፈቃሪም፤ፍቅርም አንድ ይሆናሉ ። የፍቅር :የትዝታ :የይቅርታ ግጥሞችንና ደብዳቤዎችን ከፈለጉ እኛን ይቀላቀሉ ። ከናተ ሚጠበቀው Join እና share ማድረግ ነው ምርጫዎ ስላረጉን እናመሰግናለን ♥♥♥♥♥♥♥♥ @birabirooyee

Show more
3 919
Subscribers
No data24 hours
+147 days
+2630 days
Posts Archive
ሰላም የኛ ቻናል ተከታታዮች አሁን ላይ ስራ ስለጀመርን አዲሱ ቻናላችንን በመቀላቀል እንድትግዙን እንጠይቃለን 👉Home appliances 👉 Furniture 👉home accessories 👉Garden ssupplies 👉kitchen appliance 👉cookeware&kitchenware 👉house hold chemical 👉health&beauty 👉baby & kids accessories 👉children gears & seafty 👉toys አሁን ባይጠቅማቹ ወዳጅ ቤተሰቦቻቸውን ስለሚጠቅም share አርጉልን አዲስ አበባ ይዘዙን እናደርሳለን 0969781818 Tg order @sabaonlineeshop https://t.me/semay_ashkim ስለምታሳዩን ፍቅር እናመሰግናለን🙏🙏

Voice message00:41

ካጣውሽ ሞታለው..... ✍️ዘኪያ @Zaki_bami

ምን ብዬ ልፀልይ?? ዘላለም እንድኖር ከእቅፍህ ማህደር ሁሌ አይኖችህን እያየው ለማድር በፈገግታ ብቻ እድሜ ለመጨመር.... ለመሳም ቀን በቀን ለመኖር በደስታ እጆችህን ለመያዝ ሳለቀው ለአፍታ..... ምን ብዬ ልፀልይ? አንተ እንድትመጣልኝ ቀሪውን ሃያቴን ካጠገብ ልገኝ..... እንዴት ልለምነው? ምን ልበለው አምላኬን አንተን እንዲሰጠኝ የመኖር ልኬን!! ዘኪያ✍️✍️

ፍቅር ይስጠን እንጂ ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው። ✍️ ዘኪያ @Zaki_bami

ፍቅርን አስውቦ የሚናገር አካል እንዴት ለአፍቃሪው ሚሆን ጊዜን ያጣል?🥺 ዘኪያ @Zaki_bami