ግጥም እና የ ፍቅር ደብዳቤዎች
前往频道在 Telegram
ማፍቀር ስትችል ያፈቀርከዉን ነገር ማወቅ ብቻ አይደለም፤ ነገር ግን ወደ አፈቀርከው ነገርም መሻገር ትጀምራለ።በዚህም አፍቃሪም፤ተፈቃሪም፤ፍቅርም አንድ ይሆናሉ ። የፍቅር :የትዝታ :የይቅርታ ግጥሞችንና ደብዳቤዎችን ከፈለጉ እኛን ይቀላቀሉ ። ከናተ ሚጠበቀው Join እና share ማድረግ ነው ምርጫዎ ስላረጉን እናመሰግናለን ♥♥♥♥♥♥♥♥ @birabirooyee
显示更多3 919
订阅者
无数据24 小时
+147 天
+2630 天
帖子存档
3 919
ሰላም የኛ ቻናል ተከታታዮች አሁን ላይ ስራ ስለጀመርን አዲሱ ቻናላችንን በመቀላቀል እንድትግዙን እንጠይቃለን
👉Home appliances
👉 Furniture
👉home accessories
👉Garden ssupplies
👉kitchen appliance
👉cookeware&kitchenware
👉house hold chemical
👉health&beauty
👉baby & kids accessories
👉children gears & seafty
👉toys
አሁን ባይጠቅማቹ ወዳጅ ቤተሰቦቻቸውን ስለሚጠቅም share አርጉልን
አዲስ አበባ
ይዘዙን እናደርሳለን
0969781818
Tg order @sabaonlineeshop
https://t.me/semay_ashkim
ስለምታሳዩን ፍቅር እናመሰግናለን🙏🙏
3 919
ምን ብዬ ልፀልይ??
ዘላለም እንድኖር
ከእቅፍህ ማህደር
ሁሌ አይኖችህን
እያየው ለማድር
በፈገግታ ብቻ
እድሜ ለመጨመር....
ለመሳም ቀን በቀን
ለመኖር በደስታ
እጆችህን ለመያዝ
ሳለቀው ለአፍታ.....
ምን ብዬ ልፀልይ?
አንተ እንድትመጣልኝ
ቀሪውን ሃያቴን
ካጠገብ ልገኝ.....
እንዴት ልለምነው?
ምን ልበለው አምላኬን
አንተን እንዲሰጠኝ
የመኖር ልኬን!!
ዘኪያ✍️✍️
