cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ግጥም እና የ ፍቅር ደብዳቤዎች

ማፍቀር ስትችል ያፈቀርከዉን ነገር ማወቅ ብቻ አይደለም፤ ነገር ግን ወደ አፈቀርከው ነገርም መሻገር ትጀምራለ።በዚህም አፍቃሪም፤ተፈቃሪም፤ፍቅርም አንድ ይሆናሉ ። የፍቅር :የትዝታ :የይቅርታ ግጥሞችንና ደብዳቤዎችን ከፈለጉ እኛን ይቀላቀሉ ። ከናተ ሚጠበቀው Join እና share ማድረግ ነው ምርጫዎ ስላረጉን እናመሰግናለን ♥♥♥♥♥♥♥♥ @birabirooyee

Show more
Advertising posts
3 168
Subscribers
+1124 hours
+907 days
+30830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ፍቅርን አስውቦ የሚናገር አካል እንዴት ለአፍቃሪው ሚሆን ጊዜን ያጣል?🥺 ዘኪያ @Zaki_bami
Show all...
ሰው በሃዘን አይደምቅም ለቅሶ ዳስን አያሞቅም ሁሉም ቢገፋ ቢጥልሽ መውደቅ መሞት እንዳይመስልሽ ቁልቁል ዳገት ተራመጂ ከእንባ ሳቅሽን ውደጂ ከሞት ካፈር እስክትወድቂ ሳቂ!!
Show all...
" አንዳንዴ መኖር ስንጀምር .....መኖር ላይ ተስፋ የቆረጡ ሰዎች ጋር ህልም እናልማለን!!" ✍️ዘኪያ ነኝ @Zaki_bami
Show all...
ፍቅር ይዞኝ ሳይሆን...... ✍️ዘኪያ @zaki_bami
Show all...