ግጥም እና የ ፍቅር ደብዳቤዎች
ማፍቀር ስትችል ያፈቀርከዉን ነገር ማወቅ ብቻ አይደለም፤ ነገር ግን ወደ አፈቀርከው ነገርም መሻገር ትጀምራለ።በዚህም አፍቃሪም፤ተፈቃሪም፤ፍቅርም አንድ ይሆናሉ ። የፍቅር :የትዝታ :የይቅርታ ግጥሞችንና ደብዳቤዎችን ከፈለጉ እኛን ይቀላቀሉ ። ከናተ ሚጠበቀው Join እና share ማድረግ ነው ምርጫዎ ስላረጉን እናመሰግናለን ♥♥♥♥♥♥♥♥ @birabirooyee
Mostrar más3 530
Suscriptores
+1424 horas
+987 días
+40030 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
ፍቅርን አስውቦ
የሚናገር አካል
እንዴት ለአፍቃሪው
ሚሆን ጊዜን ያጣል?🥺
ዘኪያ
@Zaki_bami
ሰው በሃዘን አይደምቅም
ለቅሶ ዳስን አያሞቅም
ሁሉም ቢገፋ ቢጥልሽ
መውደቅ መሞት እንዳይመስልሽ
ቁልቁል ዳገት ተራመጂ
ከእንባ ሳቅሽን ውደጂ
ከሞት ካፈር እስክትወድቂ
ሳቂ!!
" አንዳንዴ መኖር ስንጀምር .....መኖር ላይ ተስፋ የቆረጡ ሰዎች ጋር ህልም እናልማለን!!"
✍️ዘኪያ ነኝ
@Zaki_bami
zaku🥰.mp33.08 MB