cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center

Official ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በሰኔ ወር 2001 ዓ.ል ተመስርቶ በተቀናጀ መልኩ ለሙስሊሙ ሕብረተሰብ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
9 876
Suscriptores
+1224 horas
+587 días
+31730 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
🌟 ልዩ የዳዕዋ ዝግጅት በነሲሓ መስጂድ 👌እሁድ ዙልቂዕዳ 26/1445 ዓ. ግንቦት 25/2026 ከ 3፡30 ጀምሮ 18 ማዞሪያ በሚገኘው ነሲሓ መስጂድ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር __ 🕌 ibnu Masoud islamic Center t.me/merkezuna
Mostrar todo...
ሐጅ እና ዑምራ App ይህ የሐጅ እና ዑምራን ድንጋጌዎች በቀላሉ ለመማር ይረዳ ዘንድ በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የተዘጋጀ ነፃ፣ በመጠን አነስተኛ እና ብዙ ትምህርቶችን ያቀፈ መተግበሪያ አፕሊኬሽን ነው። ይጠቀሙበት ያስተዋውቁት፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=appinventor.ai_nesiha_org.Hajj ከጎግል ፕለይ ማውረድ ላልቻላችሁ Apk ፋይል አታች አድርገናል https://t.me/merkezuna/308 ___ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር www.nesiha.com
Mostrar todo...
ሐጅና ዑምራ - Apps on Google Play

As the ebud, it must be based on knowledge for acceptance.

ሐጅ እና ዑምራ App የሐጅ እና ዑምራን ድንጋጌዎች ለመማር የሚረዳ ነፃ አፕ www.nesiha.com
Mostrar todo...
ውድ ሑጃጆች አሰላሙአለይኩም ይህ የሐጅንና የዑምራን ህግጋት ለማስተማር የተዘጋጀ App አፕ ሲሆን በመጠን አነስተኛ ሆኖ ብዙ ትምህርቶችን ያቀፈ ይሆን ዘንድ ጥረት አድርገናል። የምናዘጋጃቸው አፖች አላማ ትምህርት ማስተላለፍ ብቻ በመሆኑ ከማስታወቂያ እና ክፍያ ነፃ ናቸው። በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን። Ibnu Masoud islamic center https://play.google.com/store/apps/details?id=appinventor.ai_nesiha_org.Hajj
Mostrar todo...
ሐጅና ዑምራ - Apps on Google Play

As the ebud, it must be based on knowledge for acceptance.

በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ስር የሚገኘው ዳሩ'ል-ሐዲሥ ኢንስቲትዩት ተመላላሽ ተማሪዎችን ታላሚ ያደረገ የዒልም ፕሮግራም አዘጋጅቷል። ፕሮግራሙ ውስን ወንዶችን ብቻ የሚያሳትፍ ሲሆን መሰረታዊ ኪታቦችን ለተማሩ በሚመጥን ደረጃ የሚሰጥ የኪታቦች ትምህርት ነው። 👉 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ፡‐ 18 አደባባይ አካባቢ የሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 👉 ትምህርቱ የሚሰጥባቸው ቀናት፡‐ በሳምንት 4 ቀናት፤ ከሰኞ እስከ ሐሙስ 👉 ትምህርቱ የሚሰጥበት ሰዓት፡‐ ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00 👉 የመመዝገቢያ ቀናት፡‐ ከግንቦት 16 እስከ ግንቦት 24 ፤ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር… 🗂 በተመዝጋቢዎች በኩል መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡‐ — በዐቂዳ፣ በፊቅህ፣ በነሕውና በሶርፍ መሰረታዊ መትኖችን የቀራ — ዐረቢኛ ማንበብ የሚችል — ኢስላማዊ ስነምግባርን የተላበሰ 👉 ለምዝገባና ለበለጠ ማብራሪያ፡‐ 091 202 3190 ያለው ቦታ ውስን ሰለሆነ መስፈርቱን የሚያሟሉ ፈጥነው እንዲመዘገቡ ይበረታታል። ——— http://t.me/merkezuna
Mostrar todo...
ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center

Official ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በሰኔ ወር 2001 ዓ.ል ተመስርቶ በተቀናጀ መልኩ ለሙስሊሙ ሕብረተሰብ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል

01:48
Video unavailableShow in Telegram
አልሐምዱሊላህ! በአላህ ፈቃድ ሐሙስ ግንቦት 08/2016 የኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የቃፊላ ዳዕዋ ጉዞ ክፍል አስተባባሪነት ወደ ምእራብ ኢትዮጵያ በተደረገ የዳዕዋ ፕሮግራም165 ሰዎች ኢስላምን ተቀብለዋል። አላህ ፅናትና ጥንካሬን እንዲለግሳቸው እንለምነዋለን። الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር __ 🕌 ibnu Masoud islamic Center t.me/merkezuna
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ልዮ የዳዕዋ ዝግጅት ለዒልም ተማሪዎች እና ዱዓቶች ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር በታላላቅ ኡለሞች የተዘጋጀው ልዮ የዳዕዋ ኮንፈረስ ላይ እንድትገኙ ይጋብዛል። አቅራቢ: ዶ/ር ሙሀመድ ዷዊ አል‐ዑሰይሚ እና ዶ/ር ኸሊል ሃሚድ ኸሊል ቀን : ቅዳሜ ዙልቂዕዳ 10 /1445 ግንቦት 11/2016 ሰዓት: ከጧቱ 3 ሰዓት እስከ 7 ሠዓት ቦታ: ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ነሲሓ መስጂድ አድራሻ: 18 ማዞሪያ ታክሲ መውረጃው በስተቀኝ ገባ ብሎ إعلان هام يسر مركز ابن مسعود الإسلامي دعوة طلبة العلم والدعاة لحضور (ملتقى الدعوة إلى الله) لفضيلة الشيخين الدكتور محمد ضاوي العصيمي والدكتور خليل حامد خليل وذلك صباح يوم السبت الموافق العاشر من شهر ذي القعدة ١٤٤٥ هـ. في مقر المركز من الساعة الثالثة صباحا إلى السابعة ظهرا بالتوقيت المحلي،، T.me/merkezuna
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
‌‏تعلن ⁧ #الجامعة_الإسلامية ⁩ عن فتح باب القبول للتقديم على برامج الدراسات العليا الاعتيادية، لمرحلة (الدبلوم العالي) للعام الجامعيّ 1446هـ.. ‏عبر البوابة الإلكترونية: ⁦ postgraduate.iu.edu.sa وفق الله الجميع لما يحب ويرضى ____ @merkezuna
Mostrar todo...