9 997
Subscribers
No data24 hours
-517 days
-26930 days
Posts Archive
9 997
🚨ኔግልስማን: "ሮናልዶ አሁንም ቢሆን ስጋት ነው!"🚨
የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ጁሊያን ኔግልስማን ቡድናቸው በነገው ጨዋታ ሮናልዶን እንዲጠነቀቅ አሳስበዋል። ⚽
🗣️ "ሮናልዶ እድሜው ቢገፋም አሁንም አደገኛ እና ትልቅ የጎል ስጋት ነው"
🇩🇪ጀርመን 🆚 ፖርቹጋል🇵🇹
ነገ ምሽት 4:00
🏟️ አልያንዝ አሬና ስታዲየም ላይ ይገናኛሉ ማን ያሸንፋል?
#GERPOR #NationsLeague #Ronaldo #Nagelsmann #Football
9 997
ዙቢሜንዲ ወደ አርሰናል? ይፈጸማል ወይስ...?🤔
ሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከሪያል ሶሴዳድ የማርቲን ዙቢሜንዲ ዝውውር ጋር በተያያዘ ስምምነት ላይ ደርሷል ተብሏል። የዝውውር ሂደቱን በቅርበት የሚከታተሉ ምንጮችም ዝውውሩ መጠናቀቁንና ይፋ መደረጉ ብቻ እንደቀረው እየተናገሩ ነው!
ነገር ግን ሪያል ሶሴዳድ ከሒሳብ አያያዝ ጋር በተያያዘ ዝውውሩ እስከ ሐምሌ እንዲዘገይ ይፈልጋሉ ተብሏል። ዙቢሜንዲ በበኩሉ "ረጅም የዝውውር ጊዜ እናሳልፋለን፣ እንዴት እንደሚያበቃ ግን አላውቅም" ሲል ምላሽ ሰጥቷል። ከዚህም በተጨማሪ በአርሰናል ህክምና ምርመራ እያደረገ ነበር የሚለውን ለማስተባበል በሌላ ቦታ መገኘቱን የሚያሳይ ፎቶ ለቋል።
ምንድነው የሚሆነው? ለማወቅ እንጠብቅ
9 997
ዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ሆነ!
ፖርቹጋላዊው ብሩኖ ፈርናንዴዝ የግንቦት ወር የማንችስተር ዩናይትድ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል! በዚህ አመት ለአራተኛ ጊዜ የወሩ ምርጥ ተጨዋች በመሆን ክብሩን አስጠብቋል። በተከታታይ ላለፉት አራት ወራት ይህን ሽልማት ማሸነፉ ልዩ ያደርገዋል!
9 997
ሲሞኔ ኢንዛጊ በአል-ሂላል እስከ 2027 የ ሚያቆያቸውን ውል ይፈርማሉ!
በዓመት 26 ሚሊዮን ዩሮ የሚያገኙ ይሆናል
🗣Fabrizio Romano
9 997
🚨 ዝውውር ተጠናቀቀ! 🚨
Caoimhim Kelleher 🇮🇪 ሊቨርፑልን ለቆ ወደ ብሬንትፎርድ 🐝 በ £18m ተቀላቅሏል! ተጨማሪ ክፍያዎችን ጨምሮ 🧤
Kelleher ወደ ብሬንትፎርድ እንኳን ደህና መጣህ! 🙌
🚨🐝 Official, confirmed. signs in as new Brentford goalkeeper for £18m package add-ons included from Liverpool.
9 997
🚨🇸🇦 BREAKING NEWS
Al Hilal management is arriving in Europe to finalize summer plans, anticipating that Simone Inzaghi will accept the head coach position following a meeting with Inter later today.
There’s growing confidence in Inzaghi’s positive response since yesterday, and they are currently awaiting formal communication.
Stay tuned for more updates!
9 997
🚨🔵 ቼልሲ ማይክ ማይኛንን እንደ አዲስ ግብ ጠባቂ ለመፈረም ኤሲ ሚላንን አነጋግሯል።
ማይክ ማይኛን እስካሁን በክለብ ውል አልፈረመም እና ቼልሲ አሁን ያለውን ሁኔታ እየተከታተለ ነው።
ሁልጊዜም በቼልሲ ዝርዝር ውስጥ ከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ተጫዋች ነው፣ ክለቦች በውይይት ላይ ናቸው፣ ውሳኔው በሚላን ላይ የተመሰረተ ነው።
Fabrizio Romano
9 997
🚨 ላሚን ያማል ለአልላርጐሮ እንድህ ስል ተናግሯል፡- "ከዓመት ወደ ዓመት እሻሻላለሁ። በሚቀጥለው ዓመት የበለጠ ግቦችን አስቆጥራለሁ፣ ተጨማሪ አሲስቶችን እሰጣለሁ፣ እና በአካልም አሁን ካለሁበት የበለጠ ጠንካራ እሆናለሁ።"
9 997
🚨 ሰበር ዜና፡ ጀዶን ሳንቾ በግል ውሎች ላይ ስምምነት ባለመደረሱ ቼልሲን ይለቃል።
ቼልሲ £5m ይከፍላል እና ጄዶን ወደ ማንቸስተርዩናይትድ ይመለሳል፣ -ዘ አትሌቲክ እንደዘገበው።
በሳንቾ እና #CFC መካከል ያለው ታሪክ ተጠናቋል፣ አሁን በክረምት የዝውውር መስኮት ለአዲስ ለመውጣት ዝግጁ ነው።
9 997
Repost from ɢʟᴏʙ ᴛʀᴀɪɴɪɴɢ🇪🇹
ፍሪላንስ መስራት ነፃነት ነው፡ የራሳቹ አለቃ መሆን፣ የራስቹን ሰዓቶች ማዘጋጀት እና ከአለም ከየትኛውም ቦታ መስራት መቻላቹን አስቡ። ፍሪላንሲንግ አስደናቂ ነፃነትን ይሰጣል።
በ2025 የፍሪላንሲንግ ስራ እንዴት መጀመሪ ይቻላል ካላቹ፡ ወደ ስኬት የሚወስድ መመሪያ
1. የሚትወዱትን Niche ምረጡ - የweb dev፣ AI (Artificial Intelligence)፣ የቪዲዮ (video editing)፣ Graphics Design ወይም የይዘት ፈጠራ (content creation)።
2. ምርጥ ስራቹን የሚያሳይ ፖርትፎሊዮ ገንቡ። ከብዛት ይልቅ ጥራት ቅድሚያ ስጡ።
3. እንደ Upwork፣ Fiverr፣ TopTier እና Freelancer.com ባሉ ዋና የፍሪላንስ መድረኮች ላይ ተመዝገቡ።
4. ችሎታቹን፣ የእነሱን ችግር፣ መፍትሄ እና ፖርትፎሊዮቹን የሚያጎላ አጭር ባለ 4 አንቀጽ ፕሮፖዛል አዘጋጁ።
5. በፍትሃዊ ዋጋ ተደራደሩ እና ሁልጊዜ 50% ቅድመ ክፍያ ውሰዱ።
6. መተማመንን ለመገንባት እና ተደጋጋሚ ስራ ለማግኘት ከፍተኛ ጥራት ያለው ስራ አቅርቡ።
7. እንደ ፕሮፖዛል መጻፍ ያሉ ስራዎችን ለማቀላጠፍ እንደ ChatGPT ያሉ AI መሣሪያዎችን ተጠቀሙ።
8. ስነ ምግባር የጎደለው ስራ እንድትሰሩ ለሚጠይቁ ደንበኞች በአክብሮት እምቢ ማለት ተማሩ።
ምስጢሩ ምንድነው? በ2025 የፍሪላንሲንግ ስራ ለማሳደግ ተፈላጊ Niche ምረጡ፣ ጠንካራ ፖርትፎሊዮ ገንቡ፣ እራቹን በብቃት አስተዋውቁ እና ጥሩ ስራ አቅርቡ! #freelancelife #beYourOwnBoss
ያልገባቹ ነገር ካለ ጠይቁ?
🔔 @Glob_Ethiopia
9 997
Repost from ɢʟᴏʙ ᴛʀᴀɪɴɪɴɢ🇪🇹
ትርፍ ጊዜዎን ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት እንደ እድል ቢያዩትስ... ጥሩ ይመስላል አይደል? በማህበራዊ ሚዲያ (Social Media) ላይ ጊዜዎን ሲያባክኑ አስቡት። ያንን ጊዜ ጠቃሚ Skill ለመማር ቢያውሉትስ? #onlineincome #sideHustle
Imagine turning your spare time into extra income... Sounds good, right? Think about all the time you spend scrolling through social media. What if you could use that time to LEARN a valuable skill? #onlineincome #sideHustle
🔔@Glob_Ethiopia
9 997
Repost from ɢʟᴏʙ ᴛʀᴀɪɴɪɴɢ🇪🇹
HTML እና CSSን ብቻ በመጠቀም ገንዘብ እንዴት ማግኘት ይቻላል!
ብዙ የLOCAL ቢዝነሶች HTML እና CSSን በመጠቀም የተሰራ ቀላል፣ ለሞባይል ተስማሚ የሆነ WEBSITE ያስፈልጋቸዋል።
እንዴት እንደሚጀመር እነሆ ፡-
1. WEBSITE የሌላቸውን የLOCAL ቢዝነሶችን ፈልግ ፡ እንደ ካፌዎች፣ Dental Clinic እና Min-Market, ማከፋፈያ ሱቅ ያሉ WEBSITE የሌላቸውን የLOCAL ቢዝነሶችን ፈልግ። እነዚህ ቢዝነሶች የTARGET MARKETህ ናቸው።
2. አስቀድሞ የተሰሩ TEMPLATEዎችን CUSTOMIZE ማድርግ ፡-
- የቢዝነሱን BRANDING፣ ቀለሞችን፣ LOGOዎችን እና ምስሎችን ጨምሮ CUSTOMIZE አድርግ።
- WEBSITEው ለሞባይል ስልክ ምቹ መሆኑን አረጋግጥ።
3. BASIC የLANDING PAGE አገልግሎቶችን ማስገባት፡-
- የቢዝነሱን ቁልፍ መረጃዎች የሚያሳይ ቀላል LANDING PAGE ፍጠር፣ እንደ አድራሻው፣ ስልክ ቁጥሩ፣ አገልግሎቶቹ እና አጭር መግለጫ የሚያሳይ።
Sample Template ላማግኘት: Link
ቁልፉ WEBSITE የሌላቸውን የLOCAL ቢዝነሶችን መፈለግ ነው። አስቀድሞ የተሰራ TEMPLATE ለእነሱ CUSTOMIZE በማድረግ፣ BRANDINGቸውን ጨምር እና በአካል አቅርቡላቸው።
ቀጠሮ ማስያዝ እና የምርት ሽያጭን ከቀላል HTML/CSS ዘዴዎች ጋር አዋህድ። ለምሳሌ፣ ከCALENDLY ጋር የሚገናኝ FORM ተጠቀም! 😉
እንደ ማይሳካ እየተሰማቹ ነው? አትጨነቅ፣ የተለመደ ነው! እያቀረባቹ ባለው እሴት ላይ ብቻ አተኩሩ - ቢዝነሳቸውን እንዲያድግ በሚረዳ WEBSITE! ✨
ችሎታቹን ማሳደግ ትፈልጋላቹ? 40 የሚጠጉ customize ሊሆኑ የሚችሉ TEMPLATEዎች ያሉት የSimple Website building ኮርስ በቅርቡ ይጠብቁን! 🚀
🔔 @Glob_Ethiopia
9 997
Repost from ɢʟᴏʙ ᴛʀᴀɪɴɪɴɢ🇪🇹
Software engineers are computer science pros who build software products, develop computer games, and run network control systems. Glob Tech supports the development of future tech experts!
የሶፍትዌር ኢንጅነሮች የኮምፒዩተር ሶፍትዌሮችን ለማዘጋጀት፣ የኮምፒውተር ጨዋታዎችን ለማበልጸግና የአውታረ መረብ መቆጣጠሪያ ዘዴዎችን ለመዘርጋት የምህንድስና መርሆችንና የፕሮግራም ቋንቋዎችን እውቀት የሚጠቀሙ የኮምፒዩተር ሳይንስ ባለሙያዎች ናቸው። Glob Tech የወደፊት የቴክኖሎጂ ባለሙያዎችን እድገት ይደግፋል!
@Glob_Ethiopia
9 997
🚨 Big AI Updates in Just 4 Minutes: Microsoft bans DeepSeek, Google’s Gemini 2.5 Pro tops AI charts, and even the Pope weighs in on AI safety!
This week’s hottest AI news:
• Microsoft bans DeepSeek - security or politics?
• Gemini 2.5 Pro tops coding benchmarks instantly.
• Cursor now free for students - coding just got easier!
• FutureHouse’s AI agents outperform PhDs.
• Pope Leo XIV & MIT spark global AI safety debate.
9 997
ላፕቶፕ/ኮምፒውተር ሲገዙ በዋናነት የሚታዩ ነገሮች
👇👇👇👇
GB (Storage): Space
RAM: Speed memory
የባትሪዉ ቆይታ (Battery: Duration)
ፕሮሰሰር CPU (Processor): Speed
ግራፊክስ ካርድ GPU (Graphics)
ኦፕሬቲንግ ሲስተም OS (Operating System):
ሌሎች እና ለሁሉም ማብራሪያ የተዘጋጀ ፁሁፍ ከፈለጋችሁ👇👇
ለሁሉም ማብራሪያ
9 997
Repost from Riseup Tech
ላፕቶፕ/ኮምፒውተር ሲገዙ በዋናነት የሚታዩ ነገሮች
👇👇👇👇
GB (Storage): Space
RAM: Speed memory
የባትሪዉ ቆይታ (Battery: Duration)
ፕሮሰሰር CPU (Processor): Speed
ግራፊክስ ካርድ GPU (Graphics)
ኦፕሬቲንግ ሲስተም OS (Operating System):
ሌሎች እና ለሁሉም ማብራሪያ የተዘጋጀ ፁሁፍ ከፈለጋችሁ👇👇
ለሁሉም ማብራሪያ
9 997
Repost from Tikvah-University
#ጥቆማ
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) የ2017 ዓ.ም የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ምዝገባ ተጀምሯል፡፡
አስተዳደሩ በመላ ሀገሪቱ ከአንደኛ ደረጃ እስከ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ የሆኑ ልዩ ታለንት ያላቸውን በመመልመል ለማሰልጠን ዝግጅት ማጠናቀቁን ግልጿል።
በመሆኑም በሳይበር ደህንነት፣ በዴቨሎፕመንት፣ በኢምቤድድ ሲስተም እና በኤሮስፔስ መስኮች ልዩ ተሰጥኦ እና ፍላጎት ያላችሁ በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ለመመዝገብ 👇
https://talent.insa.gov.et
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ባለፉት ሦስት ተከታታይ ዓመታት በሳይበር ደህንነት ዘርፍ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ታዳጊዎች በመመለመለና በማሰልጠን ወደ ተቋሙ እና ወደ ሳይበር ኢንዱስትሪው እንዲቀላቀሉ ሲያደርግ ቆይቷል።
@tikvahuniversity
