Riseup Tech
Open in Telegram
Is placed in Addis Ababa it provides (MERN)Website Development & basic computer skill courses for women & childrens.
Show more375
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+26
in 2 channels
November '24
+291
in 7 channels
Get PRO
October '24
+125
in 2 channels
Get PRO
September '24
+161
in 1 channels
Get PRO
August '240
in 4 channels
Get PRO
July '24
+375
in 2 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 09 December | 0 | |||
| 08 December | +2 | |||
| 07 December | +5 | |||
| 06 December | +19 | |||
| 05 December | 0 | |||
| 04 December | 0 | |||
| 03 December | 0 | |||
| 02 December | 0 | |||
| 01 December | 0 |
Channel Posts
Riseuptechsolution.com
ሁለት ቀን ብቻ ሚቆይ ተጨማሪ መመዝገቢያ ቀን
በዚ ክረምት ልጆቾ ፕሮግራሚንግን ቀለል ባለ መልኩ በአካል ለማስተማር ዝግጁ ኖት?
ቀጣይ በተዘረዘሩት አማራጮች ጥቂት ቦታ ስላለን በፈለጉት አማራጭ ፈጥነው ያስመዝግቡ
fullstack website development and front end website development
ማክሰኞ እና ሀሙስ ጠዋት 3:30-5:30
Frontend website full stack website developmet
ሰኞ እና እሮብ ጠዋት 3:30-5:30
basic comuter skill
ሰኞ እና እሮብ ከሰአት 8:30 -10:30
front end website development and full stack website developmet
ማክሰኞ እና ሀሙስ ከሰዓት 8:30-10:30
basic computer skill እና front end and full stack
አርብ ከሰዓት 8:30 - 10:30 እና እሁድ ጠዋት 3:30-5:30
fullstack website development and front end website development
አርብ ጠዋት 3:30-5:30 እና ቅዳሜ ከሰዓት 9:30-11:30
ለበለጠ መረጃ
Mobile +251907667777
+251936775727
Telegram @riseuptechsolution
https://t.me/riseuptech
| 2 | የክረምት ኮርስ ምዝገባ 2 ቀን ብቻ ቀረው
ትምህርት የፊታችን ሰኞ ሀምሌ 8 የምንጀምር ይሆናል።
ብር ገቢ አድርጋቹ ምዝገባ ያላጠናቀቃቹ የመማሪያ ገፅ እንዲከፍትላቹ ምዝገባቹን አጠናቁ ፤ ስትመዘገቡ ያስቸገራቹን በቴሌግራም @riseuptechsolution አናግሩን አልያም ቢሮ በመምጣት ትምህርት ከመጀመሩ በፊት አጠናቁ። | 326 |
| 3 | ውድ የራይዝ አፕ ቴክ ተከታዮች ለክረምት ያዘጋጀነው የትምህርት ፕሮግራም ምዝገባ የሚያበቃው ሀምሌ 6 ስለሆነ የተመዘገባቹ ትምህርቱን ምትወስዱበትን ቀን እንድትመርጡ
@riseuptechsolution አናግሩን።
አዲስ የምትመዘገቡ ዌብሳይታችን
https://riseuptechsolution.com/
በመግባት የመጀመርያ ተርም ወይም የመጀመርያ ወር ብር ከነመመዝገቢያው ገቢ አድርጋቹ ሪሲቱን የአከፋፈል ሁኔታ የሚለው ጋር በመግባት upload አድርጉ፤ የላካቹትን ሪሲት አይተን ካረጋገጥን ቡሃላ ኢሜል ይደርሳቹሀል የዛኔ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ማንኛውም ጥያቄ ካላቹ በ telegram (@riseuptechsolution) ወይም
Mobile +251907667777
+251936775727 አናግሩን | 1 428 |
| 4 | RiseUp Tech Solutions ለሴቶች እና ታዳጊ ወንዶች ለክረምት ያዘጋጀውን የትምህርት መርሃ ግብር front end website development እና መሰረታዊ የኮምፒተር እውቀት እንዲመዘገቡ የተወሰነ ጊዜ እድል እየሰጠ ነው።
በሚቀጥሉት ቀናት በፍጥነት እና በቆራጥነት የሚንቀሳቀሱ ሰዎች በዚህ የተከበረ እና የበለጸገ የትምህርት አቅርቦት ውስጥ ቦታቸውን ያስጠብቃሉ። ይህ እድል እንዲያልፎ አይፍቀዱ። አሁኑኑ ወስነው ለመመዝገብ ወደ ዌብሳይታችን https://riseuptechsolution.com/ ጎራ ይበሉ እና የመጨረሻው የጊዜ ገደብ ከማለፉ በፊት ቦታዎን ያስጠብቁ።
የኛ የተጠናከረ ፕሮግራማችን አስደናቂ፣ ሙያዊ ደረጃቸውን የጠበቁ ድረ-ገጾችን ከባዶ ለመገንባት ችሎታ እና እውቀት ይሰጥዎታል። አዲስ ጀማሪም ሆነ የተወሰነ ኮድ የማድረግ ልምድ ካላችሁ የኛ ባለሙያ አስተማሪዎች የመንገዱን እያንዳንዱን እርምጃ ይመሯቹሀል።
በዚህ ክረምት በRiseUp Tech የቴክኖሎጂ ችሎታዎችዎን ለማሳደግ እድሉ እንዳያመልጥዎት። ጊዜው ከማለፉ በፊት አሁኑኑ ይመዝገቡ!
ለክረምት ያዘጋጀነው የትምህርት ፕሮግራም ምዝገባ የሚያበቃው ሀምሌ 6 ስለሆነ የተመዘገባቹ ትምህርቱን ምትወስዱበትን ቀን እንድትመርጡ
@riseuptechsolution አናግሩን።
አዲስ የምትመዘገቡ ዌብሳይታችን
https://riseuptechsolution.com/
በመግባት የመጀመርያ ተርም ወይም የመጀመርያ ወር ብር ከነመመዝገቢያው ገቢ አድርጋቹ ሪሲቱን የአከፋፈል ሁኔታ የሚለው ጋር በመግባት upload አድርጉ፤ የላካቹትን ሪሲት አይተን ካረጋገጥን ቡሃላ ኢሜል ይደርሳቹሀል የዛኔ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ማንኛውም ጥያቄ ካላቹ በ telegram (@riseuptechsolution)
ወይም
Mobile +251907667777
+251936775727 | 4 597 |
| 5 | ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው እና ከዘመኑ አብረው እንዲዘምኑ አስደሳች ዜና ለወላጆች እና ለሴቶች
የኮምፒተር እውቀት የለኝም ብለው ሳይጨናነቁ ከ zero ↗️ Full-Stack MERN web developer ልናደርጎ መሆኑን ስናበስሮ በደስታ ነው።
ስለ ልጅዎ ይህን ክረምት በምንስ ቢያሳልፍ ይሻላል ብለው ተጨንቀዋል?
የሀይስኩል ተማሪዎችስ ለቀጣይ ትምህርት ብቁ እንዲያደርገኝ ይህንን ክረምት ምን ብማር ይሻላል የሚለው አሳስቧቹሀል?
እናቶችስ ከቤት ሳቶጡ ገቢ ምታገኙበት ስራ የሚያስገኝ ትምህርት ምን ይሆን? ብለው ግራ ተጋብተዋል?
ለሁሉም እኛ ጋ መልሱን ያገኛሉ በአጭር ጊዜ የሚያልቅ ቢሉ የረጅም Riseup tech solution
ለሴቶች እና ከ12 አመት በታች ለሆኑ ህፃናት ህይወታቸውን ቀለል የሚያደርግላቸውን እና ከቴክኖሎጂ ዘመን ጋር ፈጥነው እንዲቀላቀሉ የሚያስችላቸውን የፕሮግራሚንግ ትምህርት በonline እና በአካል ለማስተማር ዝግጅታችንን አጠናቀን በምዝገባ ላይ ነን።
ቦታ ሳይገድቦ ያሉበት ቦታ ሆነው በonline አልያም በአካል መማር ይችላሉ።
-እንዲሁም በግሩፕ ሆነው ለሚመጡ ልዩ ቅናሽ አለን።
-ከአንድ ቤት ሁለት ሰው ሲመዘገብ፤ መክፈል ሚጠበቅባቹ የአንድ ሰው ነው
የሚሰጡ ኮርሶች:-
✅ front end website development
ለ3 ወራት የሚቆይ ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ
-Basic Computer Skill
-HTML
-CSS
-Media Query
-Bootstrap
-UX/UI Design
-Building your portfolio website
-Java Script (JS) እና ሎሎችንም የሚያካትት ይሆናል።
✅ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
ለ2 ወራት የሚቆይ ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ
-Microsoft Word
-Microsoft Excel
-Microsoft PowerPoint
-Microsoft publisher እና ሌሎችንም ያካትታል
✅እንዲሁም ለ Full stack web development (MERN) course በምዝገባ ላይ እንገኛለን። ኮርሱ 8 ወራት የሚቆይ ሲሆን ከcomputer አከፋፈት ጀምሮ የተዋጣለት ዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን ፕሮግራሞች ያካተተ ነው።
-Basic Computer Skill
-HTML
-CSS
- Media Query
- UX/UI Design
-Javascript
- jQyery
- Algorithm
-Git/GitHub
-Bootstrap5
-Design Theory
-OOP
-Developer Tools
-Domains and Deployment
- Express
- React.js
-React Router
-React Hooks
-API
- Node
- PHP
አላማችን ጥራት ያለው ትምህርት በጥራት መስጠት በመሆኑ የምንቀበለው ውስን ተማሪ ነው። ስለሆነም ፈጥነው ይመዝገቡ።
በዌብሳይታችን http://www.riseuptechsolution.com በመግባት signup የሚለውን ነክተው የሚጠይቆትን መስፈርት በማሟላት ይመዝገቡ።
ለበለጠ መረጃ አድራሻችን
ቤተል ወደ ዌራ መሄጃ አዲስ ኢንተርናሽናል
ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ
Mobile +251907667777
+251936775727
Telegram @riseuptechsolution
Social media links
Telegram https://t.me/riseuptech
Instagram https://www.instagram.com/riseuptech2024
Facebook https://www.facebook.com/riseuptech2024
Tiktok http://tiktok.com/@riseuptechsolution
Youtube https://youtube.com/@riseuptechsolution | 4 598 |
| 6 | አስደሳች ዜና ለወላጆች እና ለሴቶች
ስለ ልጅዎ ይህን ክረምት በምንስ ቢያሳልፍ ይሻላል ብለው ተጨንቀዋል?
የሀይስኩል ተማሪዎችስ ለቀጣይ ትምህርት ብቁ እንዲያደርገኝ ይህንን ክረምት ምን ብማር ይሻላል የሚለው አሳስቧቹሀል?
እናቶችስ ከቤት ሳቶጡ ገቢ ምታገኙበት ስራ የሚያስገኝ ትምህርት ምን ይሆን? ብለው ግራ ተጋብተዋል?
ለሁሉም እኛ ጋ መልሱን ያገኛሉ
Riseup tech solution
ለሴቶች እና ከ12 አመት በታች ለሆኑ ህፃናት ህይወታቸውን ቀለል የሚያደርግላቸውን እና ከቴክኖሎጂው ጋር ፈጥነው እንዲቀላቀሉ የሚያስችላቸውን ልዩ የክረምት ፕሮግራም በonline እና በአካል ለማስተማር ዝግጅታችንን አጠናቀን በምዝገባ ላይ ነን።
ቦታ ሳይገድቦ ያሉበት ቦታ ሆነው በonline አልያም በአካል መማር ይችላሉ።
የሚሰጡ ኮርሶች:-
✅ front end website development
ለ3 ወራት የሚቆይ ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ
-Basic Computer Skill
-HTML
-CSS
-Media Query
-Bootstrap
-UX/UI Design
-Building your portfolio website
-Java Script (JS) እና ሎሎችንም የሚያካትት ይሆናል።
✅ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
ለ2 ወራት የሚቆይ ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ
-Microsoft Word
-Microsoft Excel
-Microsoft PowerPoint
-Microsoft publisher እና ሌሎችንም ያካትታል
✅እንዲሁም ለ Full stack web development (MERN) course በምዝገባ ላይ እንገኛለን። ኮርሱ 8 ወራት የሚቆይ ሲሆን ከcomputer አከፋፈት ጀምሮ የተዋጣለት ዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን ፕሮግራሞች ያካተተ ነው።
-Basic Computer Skill
-HTML
-CSS
- Media Query
- UX/UI Design
-Javascript
- jQyery
- Algorithm
-Git/GitHub
-Bootstrap5
-Design Theory
-OOP
-Developer Tools
-Domains and Deployment
- Express
- React.js
-React Router
-React Hooks
-API
- Node
- PHP
አላማችን ጥራት ያለው ትምህርት በጥራት መስጠት በመሆኑ የምንቀበለው ውስን ተማሪ ነው። ስለሆነም ፈጥነው ይመዝገቡ።
በዌብሳይታችን http://www.riseuptechsolution.com በመግባት signup የሚለውን ነክተው የሚጠይቆትን መስፈርት በማሟላት ይመዝገቡ።
ለበለጠ መረጃ አድራሻችን
ቤተል ወደ ዌራ መሄጃ አዲስ ኢንተርናሽናል
ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ
Mobile +251907667777
+251936775727
Telegram @riseuptechsolution
Social media links
Telegram https://t.me/riseuptech
Instagram https://www.instagram.com/riseuptech2024
Facebook https://www.facebook.com/riseuptech2024
Tiktok http://tiktok.com/@riseuptechsolution
Youtube https://youtube.com/@riseuptechsolution | 999 |
| 7 | Riseup Tech Solution course or program offers a comprehensive full-stack MERN website development curriculum that includes the following topics:
1. Web Development Fundamentals:
- HTML
- CSS
- JavaScript
- Responsive Design with Media Queries
- Introduction to UX/UI Design
2. Front-End Development:
- React.js
- React Router
- State Management
- React Hooks
3. Back-End Development:
- Node.js
- Express.js
4. Full-Stack Integration:
- Connecting React to Express
- Handling HTTP requests and responses
5. Development Tools and Workflows:
- Git and GitHub
- Developer Tools
- Debugging and Troubleshooting
6. Deployment and Hosting:
- Domains and DNS Management
- Deploying a MERN stack application
7. Project-Based Learning:
- E-commerce Website
- Personal Portfolio Website
- API-driven Application
- MERN Stack Project
The course aims to provide learners with a comprehensive understanding of full-stack MERN website development, covering both the front-end and back-end aspects of modern web applications. By the end of the course, students are expected to be able to design and develop an e-commerce website, a personal portfolio website, deploy their projects to GitHub, and learn how to manage a domain name and DNS. | 510 |
| 8 | ልዩ የክረምት ኮርስ ሴቶች በሴቶች የሚሰጥ እና ከ12 አመት በታች ለሆኑ ልጆች Riseup tech solution ቀለል ባለ መልኩ በአማርኛ ቋንቋ የፕሮግራሚንግ ትምህርትን በማስተማር ብቁ እናደርጋለን።
የሚሰጡ ኮርሶች:-
✅ front end website development
ለ3 ወራት የሚቆይ ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ HTML, CSS, Media Query,Bootstrap, Java Script (JS) እና ሎሎችንም የሚያካትት ይሆናል።
✅ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
ለ2 ወራት የሚቆይ ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ Microsoft Word, Microsoft Excel, Microsoft PowerPoint, Microsoft publisher እና ሌሎችንም ያካትታል
✅እንዲሁም ለ Full stack web development (MERN) course በምዝገባ ላይ እንገኛለን። ኮርሱ 8 ወራት የሚቆይ ሲሆን ከcomputer አከፋፈት ጀምሮ የተዋጣለት ዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን ፕሮግራሞች ያካተተ ነው።
አላማችን ጥራት ያለው ትምህርት በጥራት መስጠት በመሆኑ የምንቀበለው ውስን ተማሪ ነው። ስለሆነም ፈጥነው ይመዝገቡ።
በዌብሳይታችን http://www.riseuptechsolution.com በመግባት signup የሚለውን ነክተው ከላይ በተቀመጠላችሁ ቪድዮ መሰረት የሚጠይቆትን መስፈርት በማሟላት ይመዝገቡ።
ለበለጠ መረጃ አድራሻችን
ቤተል ወደ ዌራ መሄጃ አዲስ ኢንተርናሽናል
ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ
Mobile +251907667777
+251936775727
Telegram @riseuptechsolution | 1 298 |
| 9 | ተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው።
1. የመመዝገቢያ መስፈርቱ ምንድነው?
✅መስፈርት የለውም ግን ትምህርቱን ስትማሩ ከመምህራኖቻችሁ ጋር የተማራቹትን ልምምድ ማድረግ ስላለባችሁ እንዲሁም የተለያዩ ምትሰሯቸው ፕሮጀክቶች እና አሳይመንቶች ስለሚኖሩ
-ኮምፒተር (PC) ያስፈልጋል
የምትማሩትን ኮርስ ባጠቃላይ ዌብሳይታችን ላይ ነው ምናስቀምጥላችሁ። ትምህርታቹን በአግባቡ ለመከታተል
-ኢንተርኔት አክሰስ ያስፈልጋል
እነዚህን ሁሉ ዌብሳይታችን Signup የሚለውን ሲነኩ የመመዝገቢያ ሂደቶች ተብሎ በዝርዝር ተቀምጧል። | 474 |
| 10 | No text... | 735 |
| 11 | ልዩ የክረምት ስልጠና!
ስለ ልጅዎስ ይህን ክረምት ምን ቢማር፣ በምንስ ቢያሳልፍ ይሻላል ብለው ተጨንቀዋል? በአልባሌ በጨዋታ ግዜያቸው እንዳይባክን እና ለወደፊቱም ዘላቂ በሆኑ የቴክኖሎጂ መስኮች ላይ ቢያሳልፉ መልካም ነው።
የሀይስኩል ተማሪዎችስ ለቀጣይ ትምህርት ብቁ እንዲያደርገኝ ይህንን ክረምት ምን ብማር፣ በምን ባሳልፍ ይሻላል የሚለው አሳስቧቹሀል?
Riseup የቴክኖሎጂ ማዕከል እንኳን ደስ አላችሁ እያልን!
ለሴቶች እንዲሁም ከ12 አመት በታች ለሆኑ ህፃናት ከቴክኖሎጂው ጋር ፈጥነው እንዲቀላቀሉ የሚያስችላቸውን ልዩ የክረምት ፕሮግራም በonline እና በአካል ለማስተማር ዝግጅታችንን አጠናቀን በምዝገባ ላይ ነን።
በአጭር ጊዜ የሚጠናቀቁ የክረምት ኮርሶች:-
✅ front end website development
ለ3 ወራት የሚቆይ ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ HTML, CSS ፣ Bootstrap እና Java Script (JS) የሚያካትት ይሆናል።
✅ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት
ለ2 ወራት የሚቆይ ኮርስ ሲሆን፤ ኮርሱ Microsoft Word, Microsoft Excel, Microsoft PowerPoint, Microsoft publisher እና ሌሎችንም ያካትታል
✅እንዲሁም ለ Full stack web development (MERN) course በምዝገባ ላይ እንገኛለን። ኮርሱ 8 ወራት የሚቆይ ሲሆን ከcomputer አከፋፈት ጀምሮ የተዋጣለት ዌብሳይት አበልፃጊ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን መስራት የሚያስችሎትን ፕሮግራሞች ያካተተ ነው።
አላማችን ጥራት ያለው ትምህርት በጥራት መስጠት በመሆኑ የምንቀበለው ውስን ተማሪ ነው። ስለሆነም ፈጥነው ይመዝገቡ።
በዌብሳይታችን http://www.riseuptechsolution.com በመግባት signup የሚለውን ነክተው የሚጠይቆትን መስፈርት በማሟላት ይመዝገቡ።
ለበለጠ መረጃ አድራሻችን
ቤተል ወደ ወይራ መሄጃ አዲስ ኢንተርናሽናል
ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ
Mobile +251907667777
+251936775727
Telegram @riseuptechsolution
Social media links
Telegram https://t.me/riseuptech
Instagram https://www.instagram.com/riseuptech2024
Facebook https://www.facebook.com/riseuptech2024
Tiktok http://tiktok.com/@riseuptechsolution
Youtube https://youtube.com/@riseuptechsolution | 574 |
| 12 | በፍጥነት እያደገ የመጣውን የቴክኖሎጂ አለም ለመቀላቀል ጓግተዋል? አያሳስቦ ጉጉትዎ እውን ሊሆን የወራት ጉዳይ መሆኑን እናበስሮታለን። እንኳን ወደ RiseupTech Solution በደህና መጡ!!
Riseup የቴክኖሎጂ ማዕከል "ሴቶችን ማብቃት ትውልድ መገንባት ነው!" እያልን ለሴቶች እና ከ7 እስከ 12 አመት ለሆኑ ህፃናት የተነደፈ ፕሮግራም አዘጋጅተን በonline እና በአካል በመገኘት ለማስተማር ዝግጅታችንን አጠናቀን እናንተን በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን።
በቴክኖሎጂ አለም ላይ የራሳቸውን አሻራ በማሳረፍ ትላልቅ ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን ፈጣሪ ይሆኑ ዘንድ ሴቶች እና ህፃናትን ቀለል ባለ መልኩ በአማርኛ ቋንቋ በማስተማር ብቁ እናደርጋለን።
Riseup በመቀላቀል ሌላ ትምህርት አለብኝ ፣ ከስራ ጋ አይሄድልኝም ብለው ሳይጨናነቁ ቤትዎ ሆነው አለም ላይ ካሉ ድርጅቶች ጋር በ(upwork, fiverr, linked) እና በመሳሰሉት መስራት የሚያስችሎትን እውቀት ይቅሰሙ!።
መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት የለኝም፤ አረ ከ ኮምፒውተር ጋር ተገናኝቼ አላቅም የሚሉ ሀሳቦች ሳያስጨንቃችሁ ከመሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ጀምሮ የተዋጣለት የዌብሳይት አበልፃጊ የሚሆኑበትን እውቀት የሚቀስሙበት ት/ቤት ከጠየቁ ራይዝ አፕ አለሁሎዎት ይላል።
ሁሉንም ሴቶች እና ህፃናት አስደሳች የሆነ የኮዲንግ የላቀ ጉዞ እንዲጀምሩ እንጋብዛለን ታድያ ምን ይጠብቃሉ?!
ኣላማችን ጥራት ያለው ትምህርት በጥራት መስጠት በመሆኑ በአንድ ዙር የምንቀበለው ውስን ተማሪ ነው። ቀድመው ለሚመዘገቡ ጥቂት ተማሪዎች 10% discount ይኖረዋል ፤ የዚህ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው በድህረገፃችን www.riseuptechsolution.com በመግባት signup ሚለውን በመጫን ፎርሙን ሞልተው ወይም ቤተል ከዌራ ታክሲ መያዣ ፊትለፊት በሚገኘው አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮአችን በመምጣት ይመዝገቡ።
ምዝገባ የምንጀምርበት ቀን ግንቦት 12 /May 20
የሚያበቃበት ቀን ሰኔ 15/ June 22
የምንሰጠው አገልግሎት
-full stack website developmet
- front end website development
- Basic Computer Skill
-እንዲሁም ለተለያዩ ተቋማት እና ድርጅቶች ምርት እና አገልግሎታቸውን የሚያስተዋውቁበት website እንሰራለን።
አድራሻዎቻችን
Website http://www.riseuptechsolution.com
Telegram https://t.me/riseuptech
Instagram https://www.instagram.com/riseuptech2024.
Facebook https://www.facebook.com/riseuptech2024
Tiktok tiktok.com/@riseuptechsolution
Youtube https://youtube.com/@riseuptechsolution
Mobile +251907667777
+251936775727 | 772 |
| 13 | በፍጥነት እያደገ የመጣውን የቴክኖሎጂ አለም ለመቀላቀል ጓግተዋል? አያሳስቦ ጉጉትዎ እውን ሊሆን የወራት ጉዳይ መሆኑን እናበስሮታለን። እንኳን ወደ RiseupTech Solution በደህና መጡ!!
Riseup የቴክኖሎጂ ማዕከል "ሴቶችን ማብቃት ትውልድ መገንባት ነው!" እያልን ለሴቶች እና ከ7 እስከ 12 አመት ለሆኑ ህፃናት የተነደፈ ፕሮግራም አዘጋጅተን በonline እና በአካል በመገኘት ለማስተማር ዝግጅታችንን አጠናቀን እናንተን በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን።
በቴክኖሎጂ አለም ላይ የራሳቸውን አሻራ በማሳረፍ ትላልቅ ችግር ፈቺ የሆኑ ሲስተሞችን ፈጣሪ ይሆኑ ዘንድ ሴቶች እና ህፃናትን ቀለል ባለ መልኩ በአማርኛ ቋንቋ በማስተማር ብቁ እናደርጋለን።
Riseup በመቀላቀል ሌላ ትምህርት አለብኝ ፣ ከስራ ጋ አይሄድልኝም ብለው ሳይጨናነቁ ቤትዎ ሆነው አለም ላይ ካሉ ድርጅቶች ጋር በ(upwork, fiverr, linked) እና በመሳሰሉት መስራት የሚያስችሎትን እውቀት ይቅሰሙ!።
መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት የለኝም፤ አረ ከ ኮምፒውተር ጋር ተገናኝቼ አላቅም የሚሉ ሀሳቦች ሳያስጨንቃችሁ ከመሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም ጀምሮ የተዋጣለት የዌብሳይት አበልፃጊ የሚሆኑበትን እውቀት የሚቀስሙበት ት/ቤት ከጠየቁ ራይዝ አፕ አለሁሎዎት ይላል።
ሁሉንም ሴቶች እና ህፃናት አስደሳች የሆነ የኮዲንግ የላቀ ጉዞ እንዲጀምሩ እንጋብዛለን ታድያ ምን ይጠብቃሉ?!
ኣላማችን ጥራት ያለው ትምህርት በጥራት መስጠት በመሆኑ በአንድ ዙር የምንቀበለው ውስን ተማሪ ነው። ቀድመው ለሚመዘገቡ ጥቂት ተማሪዎች 10% discount ይኖረዋል ፤ የዚህ እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው በድህረገፃችን www.riseuptechsolution.com በመግባት signup ሚለውን በመጫን ፎርሙን ሞልተው ወይም ቤተል ከዌራ ታክሲ መያዣ ፊትለፊት በሚገኘው አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮአችን በመምጣት ይመዝገቡ።
ምዝገባ የምንጀምርበት ቀን ግንቦት 12 /May 20
የሚያበቃበት ቀን ሰኔ 15/ June 22
የምንሰጠው አገልግሎት
-full stack website developmet
- front end website development
- Basic Computer Skill
-እንዲሁም ለተለያዩ ተቋማት እና ድርጅቶች ምርት እና አገልግሎታቸውን የሚያስተዋውቁበት website እንሰራለን።
አድራሻዎቻችን
Telegram https://t.me/riseuptech
Instagram https://www.instagram.com/riseuptech2024.
Facebook https://www.facebook.com/riseuptech2024
Tiktok tiktok.com/@riseuptechsolution
Youtube https://youtube.com/@riseuptechsolution
Mobile +251907667777
+251936775727 | 1 536 |
| 14 | No text... | 550 |
| 15 | https://www.riseuptechsolution.com | 700 |
| 16 | Our ultimate goal is to empower women to become qualified, confident, and influential professionals in the technology sector. By providing programming education tailored for women, we aim to create a more diverse and inclusive tech industry that harnesses the talents of all individuals.
our mission at Rise Up Technology Center is to empower women in tech through programming education, enabling them to thrive and make lasting contributions in the technology sector.
join us to become qualified, confident, and influential professional in the technology sector. | 672 |
| 17 | No text... | 1 044 |
| 18 | ራይዝ አፕ ቴክ የቴክኖሎጂ ማዕከል "ሴቶችን ማብቃት ትውልድን መገንባት ነው።" እያለ ሴቶችን በሴቶች መሠረታዊ የኮምፒውተር ትምህርት እንዲሁም የድህረገጽ ማበልጸግ(Full Stack (MERN) Website Development) ትምህርት በአካል በአማርኛ ቋንቋ በመስጠት ላይ የሚገኝ በመሆኑ፣
በተጨማሪ ከ12 ዓመት በታች ያሉ ህጻናትን በመቀበል ለቴክኖሎጂ ዘርፍ ዝግጁ ለማድረግ ከኮምፒውተር ጋር የተያያዙ ትምህርቶችን በበቂ ሁኔታ በመስጠቱ ተመራጭ ያደርገዋል።
ምንም ኮምፒውተር ሳላውቅ እንዴት ነው ድህረ ገጽን ማበልጸግ የምችለው ብለው ሳያስቡ ከመጀመርያው ጀምሮ እንዴት መጀመር እንዳለባችሁ የሚያስተምሩ ከመሠረታዊ ነገሮችን በመነሳት ለየትኛውም የትምህርት ዘርፍ ላሉ አካላትን ሳይጨናነቁና ሳይሰላቹ ያስተምራል።
እንዲሁም ለተለያዩ ድርጅቶች ምርት እና አገልግሎታቸውን የሚያስተዋውቁበት፣ ገቢያቸውን የሚያሻሽሉበት፣ ስራቸውን የሚያዘምኑበት ዌብሳይት እንሰራለን።
https://riseuptechsolution.com
https://t.me/riseuptech | 766 |
| 19 | https://riseuptechsolution.com | 483 |
