cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Abdulwekil’s official

Plan as your work, work as your plan

Show more
Advertising posts
207
Subscribers
No data24 hours
+27 days
No data30 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ስራዎት የህዝብ ትራንስፖርት ላይ ነው? ወይም ቢዝነሱን መጀመር አስበዋል? እንደዛ ከሆነ 👇🏻👇🏻👇🏻 Hyundai bus Year :-2010 የመጫን አቅም (ወንበር ):- 60 ሰው ይዞታው:- አሪፍ ነው ምንም አይፈለግም ገዝተው ቶሎ ወደስራ ይግቡ  💰 Price: 4,000,000 ብር Commission:-2% ብቻ   📞 +251 954 692 595 📞+251 970 161 787 https://t.me/Lebeyktotalbrokerage https://t.me/lebeykgeneraltradingplc01 https://m.facebook.com/groups/456742547026386/?ref=share&mibextid=S66gvF https://m.facebook.com/groups/1512424049354360/?ref=share&mibextid=S66gvF
70Loading...
02
ሞራል መጠበቅ የሚባል ነገር እንወቅ! ~በዲናችንኮ ይሄም ቦታ ተሰጥቶታል።በበድር ጦርነት አቡ ጀህልን  የገደለው ማን ነው ሲባል ሁለቱ ሙዐዞች(ረዲየሏሁ ዓንሁማ)እኔ እኔ አሉ። ሁለቱም ሰይፋቸውን እንድያሳዩ ተደረጉ።ሁለቱም ሰይፍ ላይ ደም አለ። ነብዩ(ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ሁለታችሁም ናችሁ የገደላችሁት ብለው አስደሰቷቸው።እውነታው ግን አቡ ጀህልን በደንብ የጎዳውና ገደለው ሊባል የሚችለው አንደኛው ነው።ሌላኛው ብዙም ሚና አልነበረውም።ግን እኔ ነኝ የገደልኩት ብሎ እየተከራከረ አንተማ አይደለህም ብለው ሞራሉን አልጎዱትም።የገደለውን ጀግና ሚናም አላናናቁም። ይልቁኑ አቡጀህል ላይ የተገኙ ማንኛውም አይነት ንብረቶች ሁሉ ለሙዐዝ ቢን ጀሙህ እንድሰጥ ወሰኑ። ስለ ሰው የምትናገረው ሀቅ የሆነን ነገር ቢሆንም ሞራል መጠበቅ የሚባል ባህል ተላበስ። እንደምሳሌ…መልከኛ አለመሆኑን ብታውቅም መልከኛ ነኝ ብሎ የቀረበን ሰው አላህ እንዴት አሳምሮ ፈጥሮሃል ብለህ ጀምርና ከዚያም  ጉዳይህን ቀጥል።ጎበዝ ነኝ ብሎ የሚያምንን ወንድምህን ያንተ ጉብዝናማ የተለዬ ነው ግን ...! ይህም ከ አደብ ነውና ይልመድብን። =t.me/AbuSufiyan_Albenan
140Loading...
03
📌 አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ስለ ነብዩላህ ዩስፍ ሲናገር እንዲህ ይላል ፦ { وَرَفَعَ أَبَوَيْهِ عَلَى ٱلْعَرْشِ} 【 ወላጆቹን በዙፋኑ ላይ አወጣቸው 】 💥 ወደ ስኬት መሰላል ከፍ ባልክ ቁጥር ከአላህ ቀጥሎ ትልቅ አስተዋፅኦ ያላቸው ወላጆችህ እንደሆኑ አስታውስ 👍 اللهم ارحَم والدِينا واغفِر لهُما كما رَبَّونا صِغارا.        🤲 اللهم آمين يارب العالمين        ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓       Tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛ 
281Loading...
04
☁️🌟🌟🌟☁️                 👉ለአንድ ፈቂህ የጂሀድ ባብ(አህካም)  ከሌሎች አህካም መጨረሻ ለምን ተደረገ ተብለው ተጠየቁ⁉️ 💥 ስለ ጠሀራ ያልተማረ ሰው ስለ        ጂሀድ እንዳያወራ ተብሎ ነው        ብለው መለሱ።      ለገባው ጉድ ያለው መልስ ነው የመለሱት
170Loading...
05
ርብርብ ለጋራ ግብ ~ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በዚህ የብዙ ሴቶች አለባበስ በተበላሸበት ዘመን ጂልባብ እና ኒቃብ መልበስ እየፈለጉ በችግር ምክንያት ያን ማድረግ ካቃታቸው እህቶች ጎን መቆም ድንቅ ስራ ነው። ችግሩን ለመቅረፍ የበኩላችንን እንወጣ ዘንድ ይመለከተኛል የሚልን በሙሉ አካታች የሆነ ሰፊ ሀሳብ ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህም የጂልባብ እና የኒቃብ ባንክ መክፈት ነው። ስራዉን በሚሰሩ ወይም በሚመለከታቸዉ እህቶች ስም የባንክ አካውንት የተከፈተ ሲሆን   1. ገንዘብ በማሰባሰብ ኒቃብና ጅልባብ መግዛት፣ 2. ቅያሪ ኒቃብና ጅልባብ ኖሯቸዉ መስጠት ለሚፈልጉ እህቶች ያሉበት ሰፈር ድረስ ሄዶ በመቀበል ለተቸገሩ እህቶቻችን ማድረስ ናቸው። የድርሻችንን እንወጣ። በችግር ምክንያት መልበስ ላልቻሉ እህቶቻችን እንድረስላቸው። የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ➛ 1000588690486 Hikma and/or Ahlam and/or Muhiba ለየትኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት፣ ጥቆማና ጥያቄ እነዚህን አማራጮች መጠቀም ትችላላቹ። እህቶች በዚህ👇 @AhluYeWereilua @nikab_new_wbetea  ወንድሞች በዚህ👇 @FuadBezu @red_one1212 ስልክ 0913666695          0903939033 የቴሌግራም  ቻናላችን👇 t.me/NikabJilbab የቴሌግራም  ግሩፓችን 👇 t.me/nikab_jilbab_group
210Loading...
06
▪️︎العلم ما كان فيه قال حدثنا ... وما سوى ذاك وسواس الشياطين قال ابن القيم رحمه الله: (ومَن أحالَكَ عَلى غَيْرِ أخْبَرَنا وحَدَّثَنا فَقَدْ أحالَكَ: إمّا عَلى خَيالِ صُوفِيٍّ، أوْ قِياسِ فَلْسَفِيٍّ، أوْ رَأْيِ نَفْسِيٍّ، فَلَيْسَ بَعْدَ القُرْآنِ وأخْبَرَنا وحَدَّثَنا إلّا: شُبَهاتُ المُتَكَلِّمِينَ. وآراءُ المُنْحَرِفِينَ، وخَيالاتُ المُتَصَوِّفِينَ، وقِياسُ المُتَفَلْسِفِينَ، ومَن فارَقَ الدَّلِيلَ، ضَلَّ عَنْ سَواءِ السَّبِيلِ. ولا دَلِيلَ إلى اللَّهِ والجَنَّةِ، سِوى الكِتابِ والسُّنَّةِ. وكُلُّ طَرِيقٍ لَمْ يَصْحَبْها دَلِيلُ القُرْآنِ والسُّنَّةِ فَهِيَ مِن طُرُقِ الجَحِيمِ، والشَّيْطانِ الرَّجِيمِ) #مدارج_السالكين (٣/ ٢٧٩)
300Loading...
07
ከወራቤ ዩንቨርስቲ ሙሊም ተማሪዎች የቴሌግራም ቻናል 👇👇👇 🌹🌹ሙስሊሙ ወንድሜ🌷🌷🌹 🪻🪻🪻🪻🪻🪻🪻🪻🪻🪻        🌨🌨🌨🌨🌨🌨🌨🌨🌨🌨 አንተ የኔ ወንድም በጣም የምወድህ፤ በሂወት መንገድ ላይ ድንገት ያገኝሁህ፤ አንተን ተላምድኩኝ ብዬ ሳላበቃ፤ ቀጠሮው ደረሰ ልለይህ ነው በቃ? """ደረሰ አሉኝ ቀኑ ያ የመለያያው""" ሙስሊሙ ወንድሜ አንተ የሱና አርማ፤ አላህ ወስኖጂ ሲለዩህ አቶድም አውቃለሁ እሱማ፤          ""እናማ ወንድሜ እኔንም ተረዳኝ"" ላንተ ያልነገርኩህ እልፍ ፍቅር አለኝ፣ ቀና ብዬ ሳይህ  ሆዴን ባር ባር አለው፤ አንተን ትቶ መሄድ ለኔም  ዱብዳ ነው፤ የዱንያ ባህረዋ ሆነና ልማዷ፤ ስንቱ ተለያየ ሳይራራልን ሆዷ፤ መለየቱንማ ድሮም አውቀዋለሁ ትተውን ሲሄዱ፤ ምነው አድስ ሆነ ዘንድሮ በኔ ላይ ስሜት የመሄዱ፤!? ብዬ ስጠይቀው እራሴን በድንገት፤ ዛሬ ግልጽ ሆነልኝ የስሜቱ ጥልቀት፤   ከሚያምረው ጀመዓ ከዚህ ውብ አንድነት፤ ከወጣት ስብስብ ከጀመዓው ድምቀት ፤ ማሰብም ይከብዳል እንኳንስ መለየት፤ የአላህ ፍርድ ሆነና አምነን ተቀበልን፤ ልንሄድ ነው መሰለኝ ሳናስብ መሄድን፤ "ግናማ ወንድሜ " ግናማ ወንድሜ ትላንት ሸኚ ከሆንክ ዛሬ ትሸኛለህ፤ እውነታው ይሄነው ወዴት ትሸሻለህ፤ አንተግን ሁልጊዜ ትተህን ልቴድ ነው ለምን ትለኛለህ ፤ ግድ ሆኖብኝጂ ፈልጌ እንዳልሆነ አንተኮ ታውቃለህ ፤ እኔም መልስ አጣሁኝ አፌ ተያይዞ፤ የመለየት ቃታ በኔ ላይ  ተመዞ፤ እንዴት አወ እላለሁ ልቤ ባንተ ፈዞ፤ መልሴን  አትጠብቀኝ እኔ መልስ የለኝም፤ የመለየት ባህር ጠልቆ ቢያሰምጠኝም፤ አወ ልለይህ ነው ብሎ የሚያወጣ አንደበት የለኝም፤ ሙስሊሙ ወንድሜ እኔ አንተን ሳገኝህ፤ አስቤም አላውቅም ከቶ እንደምለይህ፤ አካሌ ቢሄድም ካካልህ ርቆ፤ ልቤ ካንተ ጋ ነው ፍቅርህን ስንቆ፤ እስከምንገናኝ አላህ ባለ ለታ፤ በዱአህ አትርሳኝ  ባለህበት ቦታ፤ ይህን የሰማችሁ መልዕክቴን አድርሱ፤ ብርቅየዋ መስጂድ ወደ ዳሩል ሂጂራ ለሚመላለሱ ። ✍አቡ ሩመይሳ( አል ወለውይ) https://t.me/wru_ms_officialgroup
651Loading...
08
የሚገርም ግጥም deemaa jadhanii Miillii nii imaltii fifigdii suusuktii ijiis hin adabtuu waa hedduu agartii deemsa deemsa caaluu gaaf sana egallee biyye teegna dhiifne waraabeetii galee jirra kan hinjadhiin jiraachusaa ilaalee dhuugaa islaamuumaaf shaahiida nitaane Arsi shewaa borana gojaam gondar waloo walqiixee asoosaa jimmaa danbidoolo hawaasaa finfiinee zuwaay shaashaamne Kiba lixaa bahaa haarargeeraas dhufnee Dachee silxee irratii harka tokko taane Saba afaan jiismiin yoom addaan wal baanee Obooleesoo❕ afaan koo sibaree Tan akka kee ta'u haanga yoona hinbarree Garuu duniyaa dhaa yoom guttee nii beektii fiiraaf hiriyuummaa adaan gargar baastii Jaalala agarsiistee tookoo nu taasistee Hammo gargarummaan nu qooruu kajeeltee Obolesoo ❕osoo naa argiittee akka nat ulfaatee Nagaa ta'i jachuuf garaan koo haamaatee garuu maalan godhaa yoon jadhamee adeem Dhirqamuumaaf mallee an yooman barbaadeem bagga nagaan geessan naa ulfaadhaa hooraa Rabii jannata kees nuu haataasiisuu walbiiraa Source:-https://t.me/WRU_MSJ_Official_channel           
510Loading...
09
According to a study conducted by a university in the United States on mobile phone addiction, out of 1.5 billion people who use smartphones in the world: ◽️ An average person opens their phone 110 times a day. ◽️ 40% of mobile users use their phones in the bathroom. ◽️ 50% of mobile users wake up at night and check their phone for no reason. ◽️ 65% of mobile users fiddle with their phones while eating. ◽️ 55% of mobile users watch TV while using their phone. ◽️ 30% of mobile users use their phones during work hours and meetings. ◽️ 38% of people are touching their phone while traveling on the road. ◽️ 7% say they lost a job because of spending too much time on their phones. ◽️ Finally, 60% of smartphone users admit that they are truly addicted to their phones. | 🔺 What about you among those mentioned? You are addicted, check yourself! Via AbuSufiyan_Albenan
560Loading...
10
~በአሜሪካ ሀገር በሚገኝ አንድ ዩኒቨርስቲ በሞባይል ሱሰኝነት ዙሪያ ያደረገው ጥናት እንደሚያሳየው በአለም ስማርት ስልክን ከሚጠቀሙ 1.5 ቢሊዮን ሰዎች፦ ◽️ አንድ ሰው በየቀኑ በአማካይ 110 ጊዜ ስልኩን ይከፍታል። ◽️ 40% የሞባይል ተጠቃሚዎች ሽንት ቤት ውስጥ ስልካቸውን ይጠቀማሉ። ◽️ 50% የሞባይል ተጠቃሚዎች በሌሊት ከእንቅልፋቸው ሲነቁ ስልካቸውን ያለ ምንም ምክንያት Check ያረጋሉ። ◽️ 65% የሚሆኑት የሞባይል ተጠቃሚዎች እየበሉ ስልካቸውን ይጎሮጉራሉ። ◽️ 55% የሚሆኑት የሞባይል ተጠቃሚዎች ስልካቸውን እየተጠቀሙ በተመሳሳይ ሰዓት ቴሌቪዥን ይመለከታሉ። ◽️ 30% የሞባይል ተጠቃሚዎች በስራ ሰአት እና በስብሰባ ወቅት ስልካቸውን ይጎረጉራሉ። ◽️ 38% የሚሆኑት መንገድ ላይ ሲጓዙ ስልካቸውን እየነካኩ ነው። ◽️ 7% የሚሆኑት በስልክዎቻቸው ላይ ብዙ ጊዜ በማሳለፋቸው ምክንያት ሥራ እንዳጡ ይናገራሉ። ◽️ በመጨረሻም 60% የሚሆኑት የስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች በእውነት የስልካቸው ሱሰኛ እንደሆኑ አምነዋል። | 🔺እናንተስ ከተጠቀሱት መሀል በምን ሱስ ነው የተያዛችሁት ራሳቹን ፈትሹ‼ Via AbuSufiyan_Albenan
550Loading...
11
Karaa lamatu jira. Wal maddii-wal bira. Achi siqee...fagaatee, Wal irraa gora Damee danuu hora! Imalaan daandiif bahu Lama filachuun hin ta'u! Gaafa deemsa eegalu Dhuma dagachuun hin malu! Sababni... Daandiin Jaldeessaa Dhumni qilee geessa Copied
420Loading...
12
ይህንን ቻሌንጅ ተቀላቀሉ‼ ================== ✍ ይህንን ባለ 15 ገፅ የመንግስትንና የኃይማኖቶችን ግንኙነት በተመለከተ በዝርዝር ያብራራል የተባለለትን አዲሱን ረቂቅ አዋጅ ሶፍት ኮፒ በስልካችሁ ላይ ላለ ሰው ሁሉ፣ በምታገኙት ግሩፕና ቻነል እንዲሁም በማንኛውም ገፅ ላይ በማሰራጨት መረጃው በእያንዳንዱ ሙስሊም እጅ ላይ ደርሶ እንዲያነበው እናድርግ። ለዚህ ረቂቅ አዋጅ ግብዓት ይሆን ዘንድ የቀረበውን ባለ 164 ገፅ ጥናት ማንበብ ለሚፈልግም ሶፍት ኮፒው በዚህ ሊንክ ይገኛል። https://t.me/MuradTadesse/35708 * ሰው ጽሑፉን ዝም ብሎ ቢያነበውም ከላይ ሲመለከታቸው አንቀፆቹ ጤነኛ ሊመስሉት ስለሚችሉ፤ ፍንጭ ይሰጠው ዘንድ ረቂቅ አዋጁ ከኛ ከሙስሊሞች ጋር የሚያጋጩትንና ጥያቄ የሚያጭሩ 15+ ነጥቦች የተጠቀሱበትን ይህንን ጽሑፍም ጨምሩለት። https://t.me/MuradTadesse/35742 ይህንን የአዲሱን ረቂቅ አዋጅ PDF ለሁሉም በማሰራጨት መረጃው እንዲደርሰው እናድርግ። የላ ቻሌንጃችን ይጀመር! አብዛሃኛው ሰው ከጀርባ ምን እየተካሄደ እንዳለ መረጃው የለውም። ጭራሽ አዲስ ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱን ራሱ እንኳን ከመረጃው የራቀው ማኅበረሰብ ሚዲያ ላይ አለን የሚለው ራሱ በበቂ ሁኔታ የሰማ አይመስለኝም። ወሬውን ቢሰማም ዶክመንቱ በተጨባጭ ያልደረሰው ብዙ ነውና ይህንን በማድረግ ግንዛቤ እንፍጠር። የፌዴራሉ መጅሊስም በዚህ ጉዳይ ተቃውሞ ያወጣውን ባለ 4 ገፅ መግለጫ አያይዘን እናሰራጨው። መግለጫው በዚህ ሊንክ ይገኛል። https://t.me/MuradTadesse/35632?single ከተቋማችንም ጎን እንቁም። የላ! ከአሁኑ ይጀመርና ያሰራጨ ሰው ለማነቃቂያ ስክሪን ሹቱን ኮመንት ላይ አስቀምጡት!
310Loading...
13
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭┄┈┈ │ሱነኑ አቢ ዳውድ سنن أبي داود │ │🎙የደርሱ አቅራቢ » │⚊⚊ │» ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ╰─────────────────╯ 🏷በ5 አፕሊኬሽን ተዘጋጅቶ የቀረበ ╭𑁍────────────── │➺ቁጥር 1 ከሐዲስ 01-1268 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/509 ├𑁍────────────── │➺ቁጥር 2 ከሐዲስ 1269-2184 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/510 ├𑁍────────────── │➺ቁጥር 3 ከሐዲስ 2185-3203 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/511 ├𑁍────────────── │➺ቁጥር 4 ከሐዲስ 3204-4354 │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/512 ├𑁍────────────── │➺ቁጥር 5 ከሐዲስ 4355-መጨረሻው │🖇 https://t.me/Yusuf_App1/513 ╰𑁍────────────── ⎙ አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ! ↻ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ! ⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀሉን 𑁍 http://t.me/Yusuf_App1
401Loading...
14
☝️☝️☝️ዘንድሮ
820Loading...
15
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem?livestream
770Loading...
16
ድንበር ስለታለፈባችሁ ብቻ ድንብር ባታልፉ ጥሩ ነው:: አስተዋይነት; መስለሃና መፍሰዳን ማመዛዘን ይቀጥል:: መበሻሸቅና እልህ መያያዣ ይቅር:: በተለይ የነ አገሌን “ግሩፕ በማስረጃ ማፈራረስ” የሚለው ደስ አይልም:: ከማፍረስ ይልቅ ብታቃኑ ይሻላል:: አሏህ የበለጠውን ያውቃል
820Loading...
17
مسألة فقهية የወር አበባ ላይ ያለች ሴት ቁርኣን መቅራት ይፈቀድላታልን? በመጀመሪያ “ይፈቀዳል” ወይስ “አይፈቀድም” በሚለው ላይ የዑለማዎች ልዩነት እንዳለ ይታወቅ፡፡ እንዲያውም ብዙሃን ዑለሞች እንደማይፈቀድ ነው የሚገልፁት፡፡ የወር አበባ ላይ ያለች ሴት ቁርኣን መቅራት አትችልም ያሉ ምሁራን ሁለት መነሻዎች አሏቸው፡፡ እነሱም፡-  አንዱ፡- “የወር አበባ ላይ ያለች ሴትና ጀናብተኛ ከቁርኣን ምንም አይቀሩም” የሚለው ሐዲሥ ሲሆን ሁለተኛው፡- የጀናብተኛን ሁኔታ ቂያስ በማድረግ ነው፡፡ “ሁለቱም ትጥበት ወጅቦባቸዋል፤ ጀናብተኛ መቅራት ካልተፈቀደለት የወር አበባ ላይ ያለችዋም አይፈቀድላትም” የሚል ንፃሬ ነው፡፡  እነዚህ ሁለት መነሻዎች ጤነኛ ናቸው ወይ? ሌሎችስ ዑለማዎች በዚህ ላይ ምን ይላሉ? ይህ አቋም ሚዛን የሚደፋ እንዳልሆነ በመግለፅ “የወር አበባ ላይ ያለች ሴት ቁርኣን እንዳትቀራ የሚከለክላት የለም” የሚሉ ዑለማዎች ቁጥር አንድና ሁለት አይደለም፡፡ “አይፈቀድም” በሚሉ ዐሊሞች የቀረቡት ማስረጃዎችንም ጥንካሬ የሚጎድላቸው እንደሆኑ ይገልፃሉ፡፡ እነዚህ ዐሊሞች በዚህ ረገድ ከሚያነሷቸው ነጥቦች ውስጥ ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው፡- 1ኛ፡- ከልካዮች ያቀረቡት የሐዲሥ ማስረጃ ደካማ ነው፡፡ በደካማ ሐዲሥ ተንተርሶ በትክክለኛ ማስረጃ ያልተከለከለን ዒባዳ መከልከል አይቻልም፡፡ ሐዲሡን፡- 1.1. ኢማሙ አሕመድ፡- “ውድቅ ነው” ብለውታል፡፡ [ተህዚቡ አትተህዚብ፡ 1/283]  1.2. ኢማሙል ቡኻሪ፡- ደካማነቱን ገልፀዋል፡፡  1.3. ኢብኑ ተይሚያ፡- ሐዲሡን “በሐዲሥ አዋቂዎች ስምምነት ደካማ ነው” ብለዋል፡፡ [አልመጅሙዕ፡ 21/460]  1.4. ኢብኑል ቀይም፡- “በሐዲሥ አዋቂዎች ስምምነት ድክመት ያለበት ሐዲሥ ነው” ብለዋል፡፡ [ኢዕላሙል ሙወቂዒን፡ 3/25] 1.5. ኢብኑ ሐጀር፡- “በሁሉም መንገዶቹ ደካማ ነው” ብለዋል፡፡ [ፈትሑል ባሪ፡ 1/323-324]  1.6. አልባኒ፡- በብዙ ኪታቦቻቸው ሐዲሡ ደካማ እንደሆነ ገልፀዋል፡፡ ለምሳሌ፡- [ዶዒፉ ሱነን አትቲርሚዚ፡ ቁ. 98] 1.7. ኢትዮጵያዊው ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ዐሊ ኣደምም በዚህ ርእስ ላይ የሚጠቀሱት ሐዲሦች ለማስረጃነት የሚበጁ አይደሉም ብለዋል፡፡ [ዘኺረቱል ዑቅባ፡ 4/570] ኢብኑ ባዝ፣ ኢብኑ ዑሠይሚንና ሌሎችም በርካታ ዐሊሞች በተመሳሳይ የሐዲሡን ደካማነት ገልፀዋል፡፡  2ኛ፡- ከልካይ ማስረጃ እስካልቀረበ ድረስ በጉዳዩ ላይ መሰረቱ ፍቁድነት ነው፡፡ የወር አበባ ላይ ያለች ሴት በዚህ ረገድ ከሌሎች ሙስሊሞች የተለየ ብይን የላትም፡፡ እሷን ከሌሎች ለይቶ ከቁርኣን የሚከለክል ሰው ግልፅ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ እንደሚታወቀው የሴቶች የወር አበባ ማየት ከነብዩ ﷺ ዘመን በኋላ የመጣ አዲስ ክስተት ሳይሆን ጥንትም የነበረ ነው፡፡ ሆኖም ግን በዚያን ሰዓት ቁርኣን እንዳይቀሩ አልከለከሏቸውም፡፡ “እንዳልተከለከሉ ምን አሳወቀን?” ከተባለ ልክ የወር አበባ ላይ ሲሆን እንዳይፆሙና እንዳይሰግዱ የሚከለክሉ ትክክለኛ ሐዲሦች እንደደረሱን ቁርኣን እንዳይቀሩ ቢከለከሉ ኖሮም በማያሻማ መልኩ ማስረጃ ይደርሰን ነበር ማለት ይቻላል፡፡ 3ኛ፡- አላህ ቁርኣንን በመቅራት አዟል፡፡ ለሚቀራውም ሰው ትልቅ ሽልማትን ሊሸልም ቃል ገብቷል፡፡ ያለ ተጨባጭ ማስረጃ የወር አበባ ላይ ያሉ ሴቶችን ከዚህ ትልቅ የዒባዳ መስክ መከልከል ልክ አይደለም የሚለው ሌላኛው ይህን ሀሳብ የመረጡ ምሁራን መከራከሪያ ነጥብ ነው፡፡ 4ኛ፡- የወር አበባ ላይ ያለችን ሴት ከጀናብተኛ ጋር ማመሳሰልም ልክ አይደለም፡፡ ጀናባ ያለበት ሰው ምርጫው በእጁ ነው፡፡ ከፈለገ ታጥቦ መቅራት ይችላል፡፡ የወር አበባ ላይ ያለች ሴት ግን ደሙ ሲቆም እንጂ ስለፈለገች አትታጠብም፡፡ በዚያ ላይ ከጀናባ በተለየ የወር አበባ ቆይታ ቀናትን የሚፈጅ ነው፡፡ ስለዚህ ከጀናባ ጋር ማመሳሰሉ ጤነኛ ንፅፅር አይደለም፡፡ የወሊድ ደም ሲሆን ደግሞ ቆይታው የበለጠ ይራዘማል፡፡ ኢብኑል ቀይም “የወር አበባ ላይ ያለች ሴትና ጀናብተኛ ከቁርኣን ምንም አይቀሩም” የሚለው ሐዲሥ ለማስረጃነት የማይበቃ ደካማ እንደሆነ በሰፊው ከተነተኑ በኋላ እንዲህ ይላሉ፡- “ሐዲሡ ሶሒሕ ካልሆነ ከልካዮች ዘንድ በጀናብተኛ ከማነፃፀር ውጭ ሌላ ማስረጃ አይቀራቸውም፡፡ በሷና በጀናብተኛ መካከል ያለው ትክክለኛ ልዩነት ሁለቱን አንድ አድርጎ ለመበየን የሚከለክል ነው፡፡ ይህም በብዙ መልኩ ነው፡፡ አንዱ ጀናብተኛ በፈለገ ጊዜ በውሃም ሆነ በአፈር መጥራት (መጧሀራት) ይችላል፡፡ ስለዚህ ከነጀናባው የሚቀራበት ምክንያት የለውም፡፡ የወር አበባ ላይ ያለችው ግን ከዚህ የተለየ ነው፡፡” ሌሎችም መለያዎችን ዘርዝረዋል፡፡ ከፈለጉ ሙሉውን ይመልከቱት፡፡ [ኢዕላሙል ሙወቂዒን፡ 3/25] 5፡- የወር አበባ ላይ ያለች ሴት ቁርኣን እንዳትቀራ ማለት በየወሩ ለተወሰኑ ቀናት ቁርኣንን እንዳትማር፣ እንዳታስተምር፣ በመቅራት አጅር እንዳታገኝ መከልከል ነው፡፡ በዚያ ላይ ሒፍዝ ላይ ከሆነች ለመርሳት ልትጋለጥ ትችላለች፡፡ በመጨረሻም “ለመሆኑ የወር አበባ ላይ ያለች ሴት ቁርኣን መቅራት ይፈቀድላታል ያሉ ዑለማዎች እነማን ናቸው?” የሚል ጥያቄ ከተነሳ የሚከተሉትን መጥቀስ ይቻላል፡-  ★ የማሊኪያ መዝሀብ መቅራት ትችላለች የሚል ነው፡፡ [አዝዘኺራ ሊል ቀራፊ፡ 1/379] ★ የዟሂሪያም አቋም ይሄው ነው፡፡ [አልሙሐላ፡ 1/94] [አልመጅሙዕ ሊንነወዊ፡ 2/357]  ★ የአሕመድም አንድ ዘገባ ነው፡፡ [አልኢንሷፍ ሊልመርዳዊ፡ 1/249] [አልኢኽቲያራቱል ፊቅህያ ሊብኒ ተይሚያ፡ 27] ★ ከኢማሙ ሻፊዒይ በዚህ ላይ የሚፈቅድና የሚከለክል ሁለት የተለያዩ እይታዎች የተላለፉ ሲሆን አንዳንዶች የሚፈቅደው የቀድሞ አቋማቸው ነው ብለዋል፡፡ ★ የኢብኑ ጀሪር አጥጦበሪ ምርጫም መቅራት ትችላለች የሚለው ነው፡፡ [ሸርሑ ሶሒሕ አልቡኻሪ ሊብኒ በጥጧል፡ 1/423-424] ቡኻሪ፣ ኢብኑል ሙንዚርና ሸውካኒም ይህንኑ መርጠዋል፡፡ የኢብኑ ተይሚያና የኢብኑል ቀይም አቋም ይሄው እንደሆነም አሳልፌያለሁ፡፡ ከዘመናችን ታላላቅ ዑለማዎች ውስጥ የጥቂቱን ንግግር ላቅርብ፡- ★ ኢብኑ ባዝ፡- “የወር አበባ ላይ ላለች ሴት ቁርኣን መቅራት ይፈቀድላታል፡፡ ከዚህ የሚከለክል ግልፅ ማስረጃ ስለሌለ፡፡ ነገር ግን ሙሥሐፍ (ቁርኣን) ሳትነካ ነው፡፡ ‘የወር አበባ ላይ ያለች ሴትና ጀናብተኛ ከቁርኣን ምንም አይቀሩም’ የሚለው ሐዲሥ ደካማ ነው” ብለዋል። [መጅሙዑ ፈታዋ ኢብን ባዝ፡ 16/127] https://t.me/AbdulwekilINFO
790Loading...
18
بسم اللــــه الرحمـــــــــن الرحيم 📩 الســــــــــــــؤال :- يقول السائل: رجل زنى بخطيبته قبل العقد، فحملت منه فعقدوا له بها وهي حامل وألحقوا به هذا الحمل، فما حكم العقد وهي حامل، وهل يجوز إلحاق الحمل به؟ 📝 الإجــــــــــــابة :- إذا حصل اليقين أن الحمل منه فلا بأس أن يعقدوا له بها ويستروا الرجل والمرأة في هذا الأمر، ولكن ينبغي أن يحصل لهم من الزجر والتعزير ما يردعهم عن هذا العمل، وعلى كلٍ العقد صحيح على الصحيح من أقوال أهل العلم، وقد وجد فيه خلاف، والصحيح أن العقد يثبت وأن الحمل يلحق به وأنه يحل له الدخول بها إذا استيقنوا أن الحمل منه. #فتاوى_الفقه #فتاوى_النكاح #فتاوى_المرأة ----------------‐------------------- للاشتراك في فتاوى فضيلة الشيخ محمد بن حزام عبر التيلجرام:-       https://t.me/ibnhezam وباللغة الإنجليزية:- http://t.me/ibnhezamen وعبر الواتساب :-  https://chat.whatsapp.com/0aYL8goF7nZ6aFNEvwOoyt ኒካሕ ከመታሰሩ በፊት ከእጮኛው ጋር ዝሙት ፈጸመ። ከሱ ስታረግዝ ጊዜ ነፍሰ ጡር ሆና ሳለች ኒካሕ አሰሩለች። ፅንሱንም ወደ ሱው አስጠጉት። ነፍሰ ጡር እያለች ኒካሕ ማሰር ሑክሙ ምንድን ነው? ፅንሱንስ ወደሱ ማስጠጋት ይቻላል? መልስ፦ ፅንሱ የሱ በመሆኑ ላይ እርግጠኝነት ከተገኘ ኒካሑን ከሷ ጋር ቢያስሩለት እና እሱንም እሷንም በዚህ ጉዳይ ላይ ቢሸፍኗቸው ችግር የለውም። ነገር ግን ከዚህ ጥፋት የሚገታቸው ትችትና እርምት ሊሰጣቸው ይገባል። የሆነ ሆኖ በትክክለኛው የዑለማእ አቋም ኒካሑ ልክ ነው። በጉዳዩ ላይ የሃሳብ ልዩነት ተከስቷል። ትክክለኛው ኒካሑ የፀና ሲሆን ፅንሱም ወደሱው ነው የሚጠጋው። ፅንሱ የራሱ መሆኑ ከተረጋገጠም ከሷ ጋር ግንኙነት መመስረቱም የሚፈቀድ ነው። ሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ሒዛም በቴሌግራም ከቀረበ ፈትዋቸው የቀረበ። https://t.me/ibnhezam/15997
640Loading...
19
#ExitExam የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ ሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ፈተናውን 250 ሺህ ለሚደርሱ ተማሪዎች ለመስጠት ዝግጅት መደረጉንም ገልጿል፡፡ በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ኤባ ሚጀና እንዳሉት፥ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ተማሪዎች ትምህርታቸውን አጠናቀው ሲወጡ ሊኖራቸው የሚገባውን እውቀት፣ ክህሎትና አመለካከት ለመለካት የሚሰጥ ነው፡፡ የሚወጡ ጥያቄዎችም የየትምህርት ክፍሎች ምሩቃን እንዲኖራቸው የሚጠበቀውን እውቀት፣ ክህሎትና አመለካከት መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ ናቸው ብለዋል። ሚኒስቴሩ ፈተናውን ለመስጠት አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን ጠቅሰው፤ፈተናው ተዘጋጅቶ እንዲገመገም ተደርጓል ነው ያሉት።ከግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈተናውን የሚወስዱ ተማሪዎች ዝርዝር በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ተረጋግጦ ነው ወደ ሚኒስቴሩ የሚላከው ብለዋል፡፡ በፈተናው ሞባይል ይዞ የሚመጣና መታወቂያ ሳይዝ የሚመጣ ተማሪ ፈተናውን መውሰድ እንደማይችል ጠቅሰው፥ ተማሪዎች ይህን አውቀው ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ይገባቸዋል ማለታቸውን ኢፕድ ዘግቧል። https://t.me/AbdulwekilINFO
600Loading...
20
🗞 ሁለት መቶ ብር ከተዘረዘረ ሹፌር ከሰከረ ዋጋ የላቸውም። በቃ ሳትዘረዝሩ ተገበያዩበት Copied
620Loading...
21
ሰዎችን ታሳንሳለህ ... ውስጣቸውን ታቆስላለህ... ሲያጠፉ ከማስተማር ይልቅ ታበረግጋለህ... ሀቢቢ ታዲያ የእውቀትህ ጥቅም ምን ላይ ነው ... ዐብደላህ ኢብኑ ሙባረክ رحمه الله -: አደብን መማር 30 አመት ያህል ፈለኩኝ  , እውቀትን ደግሞ 20 አመት ፈለኩኝ , ያለፉት ምርጦች ከእውቀት በፊት አደብን ይፈልጉት ነበር ይላሉ። . غاية النهاية في طبقات القراء 👉ምንጭ
540Loading...
22
ይኼ ከወላይታ ዩኒቨርስቲ የተማሪ መመገቢያ አዳራሾች አንዱ ላይ የተለጠፈ ማስታወቂያ ነው። "ዩኒቨርስቲው በጀት ስለጨረሰ የተሰጣችሁን ብሉ" ነው አንድምታው። ወላጅ/አሳዳጊ ልጁን ወደ ዩኒቨርስቲ ሲልክ መንግስትን አምኖ ነው። "ልጄ ቀለም ይቆጥርልኛል" ከሚለው ባሻገር "ቤት እንዳለውም ባይሆን ቢያንስ ልጄ አይራብም፣ ደህንነቱ ይጠበቃል" የሚል ያልተፃፈ የጋራ ውሉን ተማምኖ የአብራኩን ክፋይ ስስቱን ወደ ትምህርት ተቋማት ይሰዳል። መንግስት ለነዚህ የትምህርት ተቋማት በጀት መድቦ አደራውን ለመወጣት እንደሚሞክር ቢጠበቅም፤ ለምግብ የተሰጠኝ ገንዘብ ከወራት በፊት አልቋል የሚል ዜና ያውም ለተማሪዎቹ ምጣኔ እና ኃብት አስተዳደርን ከሚያስተምር ተቋም ሲነገር ያስደነግጣል... ያሳፍራል... አይደለም ወላጅን ማንኛውንም ሰው ጭንቀት ላይ ይጥላል። እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ እንጠይቃለን: 1. ለአመት የተበጀተ በጀት በምግብ ዋጋ ንረት ግማሽ ላይ የሚያልቀው ምግቡን የሚገዙት ከዚምባቡዌ እና ቬንዙዌላ ነው ወይ? በጀቱ ሲበጀት ይህን የገበያ ለውጥ ታሳቢ ማድረግ ለምን አልተቻለም? 2. ትምህርት እንዳይቋረጥ ባለው ጥሬ ዕቃ አገልግሎት እየሰጠሁ ነው ያለው ዩኒቨርስቲው የጠቀሳቸው ጥሬ ዕቃዎች መቼ የገቡ፣ በምን አይነት የንፅህና ይዞታ ላይ ያሉ፣ ምን ያህል ጊዜ የሚያቆዩ ናቸው? 3. በህክምና ምክንያት የተለየ ምግብ መብላት ያለባቸውን ተማሪዎችስ እንዴት ለማስተናገድ ታስቧል? 3. ወትሮም ሆድ ጠብ የማይለው ምግብ መጠን እና ጥራቱ ሲያንስ የተማሪዎች ጤና እና ንቃት የሚያሳርፈውን ጉዳት እንዴት ሊያካክሱት አሰቡ? የልጆቹ የትምህርት አቀባበል ላይ ተፅዕኖ አይኖረውም? Surafel Dereje https://t.me/AbdulwekilINFO
10Loading...
23
ይሄ ከባድ ንፅፅር ነው።
500Loading...
24
Media files
470Loading...
25
ለእየሱስ ባሪያዎች! ~ የመሲህ ባሮች ሆይ - አንድ ጥያቄ አለን የተረዳው ካለ - መልሱን እንሻለን ጌታ ግፍ አቅቶት - ሰዎች ከገደሉት አለቀ አከተመ - የታል አምላክነት?! ሰዎች የሰሩትን - በሱ ላይ ሲያደርሱ ጌታ ግብራቸውን - ፈቅዶ ነው በራሱ? እንዲያ ከሆነማ - ምንኛ ታደሉ?! ፍቅሩን ይቸራሉ - ፈቃዱን ሲሞሉ። ባደረሱት ሁሉ - አልፎ ከተከፋ እንግዲህ ምን ይባል? ሀይሉ ከኮሰሰ - ሀይላቸው ከሰፋ?! ግን እንጠይቃለን - ለመልስ አትንፈጉ ማለባበስ ይቅር - ይመለስ በወጉ ፈጣሪዋን አጥታ - ዐለም ስትዋትት ሰው ወደ ማን ነበር - የሚያስበው ፀሎት? ፍጡር ፈጣሪውን - ካፈር ሲያደባየው ሰባቱን ሰማያት - ማነበር ያቆየው? ምስማር ተቸንክሮ - ሲያሸልብ ፈጣሪ ዓለም ቀርታ ነበር - ያለ አስተናባሪ? የሰማይ መላእክት - ምንኛ ለገሙ?! እጁ ተቸንክሮ - ዋይታውን ሲሰሙ? እንጨቱም ታምር ነው - አቅሙ መቋቋሙ አምላክ ያክል ነገር - ችሎ መሸከሙ ስለቱስ ጭቃኔው - ብረቱ ምስማሩ አካሉን ሰንጥቆ - ስቃይ ማሳደሩ ጉድ በሉ እሄን ጌታ - በአይሁድ የሚረታ ማጅራቱን ታንቆ - ታስሮ የሚመታ ኋላስ ራሱ ነቃ - ከሞት አንሰራራ ወይስ ጌታ አገኘ - ህይወት የሚዘራ?! ጉድ በሉ ለቀብር - ጌታ አቅፎ ለያዘ የባሰም ሆድ አለ - አምላክ ያረገዘ ዘጠኝ ወር ታሽጎ - ሲኖር በጨለማ ሐይድ እየተጋተ - ደም እየተጠማ ብልት ቀዶ ወጣ - አቡሻ ህፃኑ አፉን ለጡት ከፍቶ - አቤት ማሳዘኑ! አስቡ እሄን አምላክ - ሲጠጣ ሲበላ ከዚያም ያስገባውን - ሲያስወጣ በሌላ ጌታዬ ከፍ አለ - ከነሳራ ቅጥፈት ሁሉም ይጠየቃል - ለቀባጠረበት የመስቀል ባሮች ሆይ! - ግራ ገባኝ እኔ ያሽቀነጠረው ሰው - ፅድቅ ነው ኩነኔ ማቃጠል ሰባብሮ - ፈቃጁን ጨምሮ ህሊና ከዚህ ውጭ - ይፈርዳል አምርሮ? አምላክ አቅም አንሶት - ለተጠፈረበት ሰብሮ እንደማቃጠል - ጭራሹን አምሎኮት?! እውነትም እርጉም ነው - ለምንስ ይዘንጋ? በመሳለም ሳይሆን - በእግር ይሰጥ ዋጋ! ለተዋረደበት - ጌታህ ከነነፍሱ አንተ ካመለክከው - የሱ ነህ የነሱ? ‘ጌታን ስላዘለ’ - ከሆነ አክብሮቱ አስተዋሽ ቅርፃቅርፅ - ቢሆን እንጂ እንጨቱ መስቀሉ ከጠፋ - ሺ ስንት አመታቱ?! እንዲያ ከሆነማ - ሂሳቡ ቀመሩ ለመስገድ አትቦዝን - ለየመቃብሩ ያስታውሳልና - ነገረ ስርኣቱ "ጌታህ" ካፈር በታች - ለነበረበቱ። የመሲህ ባሪያ ሆይ! - ንቃ ተረጋጋ ይሄ ነው እውነታው - ካ'ልፋ እስከ ኦሜጋ፡፡ የኢብኑል ቀዪም አልጀውዚያህ “አዑባደል መሲሒ ለና ሱኣሉን” ድንቅ ግጥም ግርድፍ ትርጉም፡፡ ግጥሙን “ኢጋሠቱል ለህፋን ኪታክ ገፅ: 2/290 ላይ ያገኙታል፡፡ የግጥሙን አሪፍ የቪዲዮ ቅንብር ደግሞ ከፍቺው ጋር ከስር ይመልከቱ፡፡ ኢብኑ ሙነወር = * ቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor * ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL * ዋትሳፕ፦ https://whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M
560Loading...
26
"እኔ" ገደል እንዳይከተን ~ "እኔ እኔ" ሲበዛ ለሰሚው ያቅለሸልሻል። ድንበርም ያስታል። ለራስ የተጋነነ ግምት ማሳደር ጎንበስ ብሎ ለመማር እንቅፋት ይሆናል። በ "እኔ" የተለከፈ ማንነት ከኢኽላስ ጋር የመጣላቱ እድል ሰፊ ነው። እዚህ ላይ አንድ የሚደንቅ የሶሐቦች ስብእና አለ። ከሚያስተላልፏቸው ገድሎች ውስጥ የራሳቸው ሲሆን ጊዜ "አንድ ሰው እንዲህ አድርጎ" በማለት እንደዋዛ የአንድ ማንነቱ የማይታወቅ ሰው ጉዳይ በሚመስል መልኩ የሚያቀርቡበት ሁኔታ አለ። ታሪኩ በሌላ አቅጣጫ ሲፈተሽ ግን የራሳቸው ገድል ሆኖ ይገኛል። ሱብሓነላህ! ኢኽላስን ለማረጋገጥ፣ ስግብግብ ነፍስያን ለማሸነፍ፣ በራስ ፍቅር ክንፍ ከማለት ለመዳን "እኔ፣ እኔ" በሚል ክፉ ስሜት ላይ ጦርነት ማወጅ ያስፈልጋል። ነፍሲያን ጉሮሮዋን አንቆ መያዝ። የኢኽላስ ነገር ለነፍሲያ ፈተና ነው። የአንድ ሸይኽ ደርስ ላይ የሚገርም ገጠመኝ ሰማሁኝ። የሆነ ሰው ሌሊት እየተነሳ ሶላት መስገዱ ማንም ዘንድ አለመታወቁ ይከነክነዋል። እና በብልሃት ሰጋጅነቱን ማሳወቅ ፈለገ። ፋርማሲ ገባና * "በሌሊት ሶላት ምክንያት ለሚሰማ ድካም የሚሆን መድሃኒት አለህ ወይ?" ብሎ ይጠይቃል። - "የለኝም" አለው። * "እሺ ሷሊሖችን ትውዳለህ'ንዴ?" ብሎ ይጠይቀዋል። - ፋርማሲስቱ ነገሩ ቢገርመው አሳለፈው። * "ለማንኛውም ሷሊሖችን ውድድ አላህ ይወድሃል" ብሎት ወጣ። ✅ "እኔ" ይሉኝታ ያሳጣል። ✅ "የኔ" ስግብግብ ያደርጋል። ✅ "እኔ ዘንድ" ትእቢት ያወርሳል። እነዚህ ስሜቶች ልባችንን እንዳይቆጣጠሩ መጠንቀቅ ይገባል። ጠቢቡ ኢብኑል ቀዪም - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦ " 'እኔ'፣ 'የኔ' እና 'እኔ ዘንድ' ማለት ድንበር እንዳያልፍብህ መጠንቀቅ ይገባል። እነኚህ ሶስት ቃላት ኢብሊስ፣ ፊርዐውን እና ቃሩን ተፈትነውባቸዋል። 👉🏾 'እኔ ከሱ በላጭ ነኝ' የሚለው የኢብሊስ ነው። 👉🏾 'የግብፅ ግዛት የኔ ነው' የሚለው የፊርዐውን ነው። 👉🏾 '(ሀብቱን) የተሰጠሁት እኔ ዘንድ ባለው እውቀት ብቻ ነው' የሚለው የቃሩን ነው። ➡️ 'እኔ' የምትለዋ ቃል ያረፈችበት ያማረ ቦታ 'እኔ ባሪያ ነኝ'፣ 'እኔ አጥፊ ነኝ'፣ 'እኔ ምህረትን ለማኝ ነኝ'፣ 'እኔ ወንጀለኛነቴን የማምን ነኝ'፣ ... በሚለው የባሪያ ንግግር ውስጥ ነው። ➡️ 'የኔ' የምትለዋ ቃል ያረፈችበት ያማረ ቦታ 'የኔ ወንጀል'፣ 'የኔ ውርደት'፣ 'የኔ ድህነት' በሚለው ውስጥ ነው። ➡️ 'እኔ ዘንድ' የምትለዋ ቃል ያረፈችበት ያማረ ቦታ ደግሞ 'ምሬንም ሆነ ቀልዴን፣ ስህተቴንም ሆነ አውቄ የፈፀምኩኑን ምህረት አድርግልኝ። ይሄ ሁሉ እኔ ዘንድ አለና' በሚለው ውስጥ ነው።" 📖 [ዛዱል መዓድ]
770Loading...
27
ስትሞት በአንድ ነገር ተጽናና። ሁሉም ሰው 'አዬዬዬ ጥሩ ሰው ነበር እኮ ሞተ ...' ይልልሃል። እና ብትሞት ምን ይመስልሃል ማለቴ ብትሞት አይሻልም ወይ። መሳአል ኸይር Copied
621Loading...
28
እንግዳው … *** “እማዬ የሆነ ልጅ ነገ እቤት ድረስ ይዞ የሚመጣው መልዕክት አለ ተቀበሉት፤ ደግሞም በደንብ አስተናግዱት አለች” ደዉላ አሚነት ከባህር ማዶ፡፡ እመት ኸዲጃ ከዚህች ቅጽበት ጀምሮ ከመልዕክቱ በላይ ጆሮዋ ዉስጥ ጥልቅ ብሎ ገብቶ አልወጣ ያለው “በደንብ አስተናግዱት!” የሚለው ቃል ነው፡፡ የልጃቸው ድምፅ በጆሯቸው ላይ እንዳቃጨለ ሌሊቱ ነጋ፡፡ ለምን ይሆን “በደንብ አስተናግዱት!” ያለችው፡፡ በነጋታው ያ የተባለ ወጣት መጣ፡፡ ዘለግ ደንደን ያለ መልከመልካም  ነው፡፡ በመልካም ፈገግታ ከቤተሰቡ ተዋውቆ ወደ ቤቱ ዉስጥ ገባ፡፡ ከአሚነት እናት ጋር ትንሽ እንዳወጉ  “ቤቶች!” እያለች መጣች እትዬ ጥሩየ፡፡ - የአሚናት እናት የእመት ኸዲጃ ጎረቤትም ጓደኛም ናት፡፡ “ነይ ግቢ እሰይ እንኳን መጣሽ፣ ግቢ! ቡና እየጠጣን ደረስሽ” አለቻት - እመት ኸዲጃ፡፡ “ሳትጠሩኝ ቡና!” አለች ጥሩዬ፡፡ “እንደው ድንገት እንግዳ መጥቶብን ነው ያፈላን” አለቻት፡፡ “በል እስቲ ይሁና” እያለች ገብታ ተቀመጠች፤ አንዴ ኸዲጃን አንዴ ደግሞ ተደላድሎ የተቀመጠዉን እንግዳ እያየች “ማነው እሱ ደግሞ ?” አለቻት እንደ አዲስ ለጓደኛዋ፡፡ በወጣቱ ሰዉነት ላይ ዐይኗን ከፍ ዝቅ እያደረገች፡፡  ስትናገር ፊትለፊት ናት፤ መሸፋፈን የሚባል ነገር አልፈጠረባትም፡፡ ምን ብላ እንደምታስተዋውቅ ግራ ገባት እመት ኸዲጃ፡፡ “እንግዳ ነው፤ እ .. ዘመድ፡፡” አለቻት በአጭሩ፡፡ “እኛ የማናውቀው ዘመድ! እኛ ማናውቅ እንግዳ!” አለች እንደመገረም እየሆነች ጥሩዬ፡፡ “ፋጤዋ ልካው ነው፤ መልዕክት ይዞ መጥቶ ነው፡፡” “ሀዉጭ አገር ነው?” “አዎን ሀዉጭ አገር ተፋጤ ዘንዳ፡፡” “ዴግ … የት ነው ሚተዋወቁት?” “እዚያው ነዋ፤ ሥራ ቦታ ይሆናላ!” “የት ነው ምትተዋወቁት አንተ!” አለችው ወደ እንግዳው ዞራ ለረጅም ጊዜ እንደሚያውቀው ሰው ሆና፡፡ ለመልሱ እመት ኸዲጃ ጭምር ጓጉ፡፡ ፈገግ እያለ ረጋ ብሎ አስረዳት፡፡ “አሃ ነው?” ብላ ዝም አለች ጥሩዬ፡፡ የፋጤ እህትና ሠራተኛቸው ምግብ አቀራረቡ፤ እንግዳቸዉንም በአክብሮት አስተናገዱ፡፡ ከምግብ በኋላ ልጁ ከፋጤ ታላቅ እህት ጋር ወግ ቢጤ ያዘ፡፡ ስለ አገሩ ሁኔታና ስለ ሥራ ነበር የሚያወሩት፡፡ እመት ኸዲጃና ጎረቤቷ ደግሞ ፈንጠር ብሎ ካለው ፍራሹ ላይ ሆነው ያንሾካሹካሉ፡፡ “የት ይሆን ሚተዋወቁት?” አለች ጥሩዬ፡፡ “አረ እኔ ምኑን አዉቄ ነው ምትጠይቂኝ ጥሩዬዋ፤ እሷ እኮ ናት የላከችው፡፡ ደግሞ አሁን ነግሮሽ የለ ምነው እኔን ጠየቅሽ መልሰሽ?” በማለት የየዋህነታቸዉን መለሱ ኸዲጃ፡፡ “መቼስ ዝምብላ ሂድ ቤተሰብ ተዋወቅ ብላ አትልክ ነገር!” አለች ጥሩዬ፡፡ እማ ኸዲጃ ዉስጥ የነበረዉን የጥርጣሬ እርሾ ዳግም እየቆሰቆሰች፡፡ “መልዕክት አድርስልኝ እንጂ መች ቤተሰብ ተዋወቅ ብላ ላከች?” “እናሳ አንግዲያስ ሴት ጠፍቶ ነው ወንድ የምትልክ! የሆነ ነገርማ አለ፤” “ምን ነገር?” “እሱንም ጊዜ የሚፈታው ነው ሚሆን ኸዲጃዬ፡፡” “ ግን ምን ታይቶሽ ነው ጥሩዬ?”  “ተሳስበው ይሆናላ፣ ለዚያ ነው መልዕክት አስመስላ ቤተሰብ እንዲያይ እንዲተዋወቅ ብላ የላከችው፡፡”  እርግጠኛ በሚመስል መልኩ ሀሳቧን አፀናች ጥሩዬ፡፡ “አንቺ ደግሞ ሁሉን ነገር ወደዚያው መውሰደድ!” “እናሳ ምን ችግር አለው?” …… እንግዳው **** (2)  “ቢሆንማ ደግ ነበር ጥሩየዋ፤ ግን የኔይቱ ልጅ የዚህ ዓይነት ቁምነገር ታውቃለች ብለሽ ነው?” “እንደው ምን አለች በይኝ፤ ይሄ ሰው የምሥራች ይዞ ነው የመጣው፡፡” “ እንደው ባረገዉማ ታድዬ በምን ዕድሌ ጥሩዬዋ!፡፡” ከቁመናው ዘለግ ያለ ወንድ ትወዳለች እመት ኸዲጃ፡፡ ሞገስ ያለው አማች! የዘወትር ምኞቷ ነው፡፡ ይህ ሰው ወደ ቤታቸው ከገባ ጊዜ ጀምሮ ነው ቀልቧ የሆነ የሆነ ነገር ያሳሰበው፡፡ መልካም ሰው ባየች ቁጥር አህ ህ… እህህ ይህንንማ ለልጄ ነበር! ይላታል ዉስጧ፡፡ ይኸኛው ደግሞ ከንግግሩ እስከ ሥርዓቱ፣ ከትህትናው እስከ አክብሮቱ … ሁሉ ነገሩ ተስተካክሎ የተሰጠው ነው የሚመስለው፡፡ በመሃል እንደመተከዝ አለች እመት ኸዲጃ፤ ሀሳብ እሩቅ አገር ወስዶ መለሳት፡፡ የልጇ የብቸኝነት ይሆን ሕይወት መች ይሆን የሚያበቃው? ወግ ማረጓን ሳላይ ልጄ እንዲህ በረሃ ለበረሃ እንደተንከራተተች ትቅር? ብላ ዉስጧን ጠየቀች፡፡ ከሀሳቧ መለስ ስትል እንግዳ ቤት ዉስጥ መኖሩ ትዝ አላት፡፡ ድንገት ብንን እንዳለ ሰው “ተጫወት እንጂ” አሉት በግማሽ ፈገግታ፡፡ እሱም እያፈረና እየተቀለሰለሰ “እሺ” አላቸው፡፡ ወደ ጨዋታቸው ተመለሱ፡፡ ከጥሩየ ጋር እያወሩ ሁለቱም ልጁን ሰርቀው ያዩታል፤ እመት ኸዲጃን ጥሩየ እንደ ድንገት ያመጣችው ሀሳብ ተጣብቆባት አልለቅ አላቸው፡፡  አማች የመሆናቸው ነገር የቀረበ መሰላቸው፡፡ ድንገት በመሃል የልጁ ስልክ ጮኸ፡፡ አነሳ፤ ትንሽ ካወራ በኋላ መልሶ ዘጋው፡፡ ብዙም ሳይቆይ “እንግዲያዉስ ዐፉ በሉኝ ሌላ ጊዜ ተመልሼ መምጣቴ አይቀርም ኢንሻአላህ” እያለ ተነሳ፡፡ “ምነው ቸኮልክሳ?” አሉት፡፡ “ባለቤቴ ናት የደወለችው፤ እየጠበቀችኝ ነው፤ ሳላገኛት ነበር መጀመርያ የተቀበልኩትን አደራ ላድርስ ብዬ አስፈቅጄ በቀጥታ ወደዚህ የመጣሁት፡፡” ኸዲጃና ጥሩየ ፍጥጥ ብለው ተያዩ፡፡ ምንድነው ነገሩ? የሚሉ ይመስላሉ፡፡ ጥሩየ ዝም አለች፡፡ እመት ኸዲጃ ለሰኮንዶች አፋቸው ተሳሰረ፤ እንደምንም ተነስተው እንግዳቸዉን በሩ ድረስ ሸኙት፡፡ ከዚያ በኋላ ምን እንዳሉት እንኳን አያስታዉሱም፤ አጥወለወላቸው፡፡ የሆነ ተስፋ ብልጭ ብሎ እንደጠፋበት ሰው ብዥ አለባቸው፡፡ ከደጃፍ ሲመለሱ ስልካቸዉን ይዘው በቀጥታ ወደ ጓዳ ነበር የገቡት፡፡ ወዲያዉኑ ልጃቸው ፋጤ ጋ ደወሉ፡፡ እንደምንም ራሣቸዉን ተቆጣጥረዉና ተረጋግተው ጥቂት አወሯት፡፡ በመጨረሻም እንዲህ አሏት “ ልጄዋ እኔ ቀልቤ እየሻቀለ ተቸግሬያለሁና መልዕክት ስትልኪ ሁለተኛ በወንድ ልጅ እንዳትልኪ እሺ!፡፡” ፋጤ ምኑም አልገባት አለ፡፡ “ምነው እማዬ ምነው ምን ተፈጠረ?” አለች ተደናግጣ፡፡ “ምንም አልተፈጠረም፤ ያልኩሽን ብቻ አድርጊልኝ፡፡” አሏና ስልኩን ዘጉት፡፡ ፋጤ እናቷ ለምን እንዲህ እንዳለቻት ፈጽሞ ሊገባት አልቻለም፤ በቃ ሌላ ጊዜ ስትረጋጋ ታስረዳኝ ይሆናል አለችና ፊትለፊቷ ባለው ጠረጴዛ ላይ ተደፍታ መተከዝ ጀመረች፡፡ ….. (አለቀ) ABX
730Loading...
29
እንዲህ ብንገልፃቸዉስ... * * * * * * * * እንቅልፍ ፤ ትዕዛዙ የሚከበር ባለሥልጣን፤ * ርሃብ ፡ ጊዜ የማይሰጥ አለቃ፤ * ዉዴታ ፡ ከተለመደው ሕይወት ለየት ሕይወት፤ * ፍቅር ፡ ፈውስ የሌለው የልብ በሽታ፤ * ሀሳብ ፡ ገዝግዞ የሚገድል ቀዝቃዛ ሰይፍ፤ * ጭንቀት ፡ የማያስቀምጥ የሚቆረቁር ወንበር፣ * ዝምታ ፡ ቢያጌጡበት የሚደምቅ ወርቅ፤ * ምቀኝነት ፡ ጭሱ የማይታይ እሣት፤ * መብቃቃት ፡ ቢመነዝሩት የማያልቅ ሀብት፣ * በደል ፡ ገብተው የማይወጡት ድርብርብ ጨለማ፣ * ትህትና ፡ ከገንዘቦች ሁሉ ዉቡ መገበያያ፤ * ጥላቻ ፡ እንቅልፍ የሚያሳጣ የዕብደት በር * እዝነት ፡ የአላህ የሆነ ለሰው የተሠጠ ባህሪ Copied with some editing
550Loading...
30
🌹ስርኣት አይሸጥም አይገዛም ይልቁንም በኢስላማዊ አስተዳደግ ባደጉ ሰዎች ልብ የሚመታ ነገር ነዉ።       🍂ድሃ ማለት ወርቅ የሌለዉ ሳይሆን ግብረ ገብነት እና ስርዓት የሌለዉ ነዉ።          
580Loading...
31
🌹በእነዛ በሰው ፊት ስቀው በአላህ ፊት እንባዎቻቸውን መቆጣጠር ባቃታቸው ልቦች ላይ የአላህ እዝነት ይስፈን ያለ እርሱ ማንም የላቸውምና....
580Loading...
32
🍂ቃላቶችህ ያንተ ባሪያ ናቸው ከአንደበትህ አምልጥው የወጡ ግዜ ግን አንተ የእነርሱ ባሪያ ትሆናለህ              ኢብንል ቀይም አልጀውዚያ
530Loading...
33
✍       የደጋጎች ጀርባ የሚቆርጥ ሙሲባ!! ሓዲሱ አስፈሪ ከሆኑ የነብዩﷺ ሓዲሶች ተርታ ሊመደብ ይችላል።    ኢብኑ ማጃህ ከሰውባን ባስተላለፈው  የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲህ ይላሉ፦   «لأعلمن أقواما من أمتي يأتون يوم القيامة بحسنات أمثال جبال تهامة بيضا، فيجعلها الله -عز وجل- هباء منثورا» «የቂያማ ቀን ከህዝቦቼ ውስጥ እንደ ትላልቅ ተራራዎች የገዘፈ ምንዳ ይዘው ይመጡና አላህ የተበተነ አቧራ የሚያደርግባቸው ሰዎች አውቃለሁ» አሉ። قال ثوبان:     "يا رسول الله، صِفْهم لنا، جلِّهم لنا، أن لا نكون منهم، ونحن لا نعلم" ሰውባን:   "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ሳናውቅ ከእነርሱ  እንዳንሆን ለእኛ ግለፃቸው አብራርተህ ንግረን" አላቸው። قال:   أما إنهم إخوانكم، ومن جلدتكم، ويأخذون من الليل كما تأخذون، «እነርሱማ ወንድሞቻችሁ ናቸው, ከእናንተው ጎራ ናቸው, ከለይል እንደ ምትሰግዱት ሁላ የሚሰግዱ ናቸው» አሉ። «ولكنهم ………» «ነገር ግን…………» አሉ የአላህ መልእክተኛﷺ : : : : : :    «أقوام إذا خلوا ‌بمحارم ‌الله انتهكوها» «ብቻቸው በሚነጠሉ ጊዜ አላህ ዕርም ያደረጋቸው ነገሮች የሚዳፈሩ ሰዎች ናቸው» አሉ። ላ ኢላሃ ኢለሏህ!!      ወላሂ በጣም እጅግ በጣም አስፈሪ የሆነ ሓዲስ ነው። አላህ ያገራልህ………     ትሰግዳለህ… ትጾማለህ… ትቀራለህ… ሰዎችን ትመክራለህ… የቻልከው ዒበዳ ታስገኛለህ። ማሻ አላህ!! 🫵ወንድሜ…………      ማንም ሳይኖር… ብቻህን ስትሆን… ለብቻህ ስትነጠል… ማንም የሌለበት… ማንም የማያይህ ቦታ ላይ ስትሆን………        ምን ዐይነት ሰው ነህ?? 🫵ወንድሜ…………    የሚያውቅህ ሰው የሌለበት ሀገር ስትሄድ…… የማትታወቅበት ከተማ ስታርፍ…… ከስልክህጋ ብቻህን ስትሆን…… ትራንስፖርት ውስጥ ብቻህን ስትሆን………     ምን ዐይነት ሰው ነህ?? እዚህጋ ነው የብዙኃን ደጋጎች ጀርባ የሚቆረጠው!!      🤲አላህ ይጠብቀን🤲 إذا خلوت بريبة في ظلمة      👈والنفس داعية إلى العصيان فاستحي من نظر الإله وقل لها       👈 إن الذي خلق الظلام يراني Copied
650Loading...
34
አለመፈለግህን ከሚያመለክቱ መገለጫዎች መካከል ስልክ ሰትደዉል አለማንሳት አንዱ ነው፡፡ አንድ ሁለት ምክንያት ፈጥረው ለዚህ ነው ያላነሳሁት ብለው ዑዝር ካቀረቡ ለክፉዉም ለበጎዉም ትንሽ ጠብቅ፡፡ ከዚያ በላይ ከሆነ ግን ተሠልችተሃል ማለት ነዉና ነቃ በል፡፡ ደዉለህ በሌላ ሰው አስነስተው “የለም” ወይም ቻርጅ ላይ ነው ከተባልክማ ሞተሃል፡፡ ጅሎች ጊዜ ባለፈበት ሙድ እየቀጡህ ነዉና ክብርህን ጠብቅ መልሰህ አትደዉል፡፡ Abx
590Loading...
35
👉በዝሙት ላይ እርምጃ ተወሰደበት 👉ተማሪዎች አላህን ፍሩ 👉ዝሙተኝነት ዘመናዊነት አይደለም 👉ሴቶች አሏህን ፍሩ 👉ወንድሜ አግባ ከአስሩ ጋር ግራ አትጋባ https://t.me/nhwdr https://t.me/nhwdr https://t.me/nhwdr https://t.me/nhwdr
670Loading...
36
"ቶንሲል" ቶንሲሎፋርንጃይትስ ወይም የላይኛው መተንፈሻ ክፍል ህመም በዶ/ር ብርሐኑ አለኸኝ (የሕፃናት ሕክምና ሐኪም) 1. ምንነት ቶንሲሎፋርንጃይትስ ወይም (የጉሮሮ ህመም) የሚያመለክተው የላይኛው የመተንፈሻ ክፍል (Pharynx)ን እብጠት ነው፡፡ እሱም መቅላት፣ እብጠት መውጣት፣ ወይም Enanthem (ቁስሎች፣ vesicles) ነዉ:: ቶንሲሎፋርንጃይትስ ወይም (የጉሮሮ ህመም) ከአካባቢያዊ መጋለጥ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል ፤ ለምሳሌ የትምባሆ ጭስ ፣የአየር ብክለት እና አለርጂዎች፣ ከቆሻሻ ንጥረ ነገሮች፣ ሙቅ ምግብ እና ፈሳሾች ጋር ከመገናኘ፡፡ ከተላላፊ ተህዋሢያን ዉስጥ Group A streptococcous መጥፎ የባክቴሪያ ቶንሲሎፋርንጃይትስ ወይም (የጉሮሮ ህመም) መንስኤ ነው ፣ ግን ቫይረሶች በብዛት ተላላፊ ምክንያቶች ናቸው። የላይኛው የመተንፈሻ አካላት ኢንፌክሽኖች የሚተላለፉት በአፍ ወይም በመተንፈሻ አካላት ንክኪ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ የሚከሰተው በመኸር፣ በክረምት እና በጸደይ ወቅት ነው። ብዙውን ጊዜ በትምህርት ቤት ዕድሜ ላይ ባሉ ልጆች ውስጥ ከተበከለ የመተንፈሻ አካላት ፈሳሽ ጋር በመገናኘት የሚተላለፉ ሲሆን በትምህርት ቤቶች እና በህፃናት ማቆያ ማዕከላት ውስጥ የቅርብ ግንኙነት ከ2-4 ቀናት ውስጥ ነው፡፡ 2. አስተላላፊ ተሕዋሲያን ቶንሲሎፋርንጃይትስ ወይም (የጉሮሮ ህመም) በሽታን የሚያስከትሉ ቫይረሶች ውሰጥ ኢንፍሉዌንዛ ፣ ፓራኢንፍሉዌንዛ ፣ አድኖቫይረስ ፣ ኮሮናቫይረስ ፣ ኢንቴሮቫይረስ ፣ ራይኖቫይረስ ፣ ሳይቶሜጋሎቫይረስ ፣ ኤፕስታይን-ባር ቫይረስ ፣እና ሜታፕኒሞቫይረስ ያካትታሉ። ከ ሞኖኒክሎሊስ በስተቀር አብዛኛው የቫይረስ ቶንሲሎፋርንጃይትስ ወይም (የጉሮሮ ህመም) ቀላል ነው። 3. የበሽታው ምልክቶች ከበሽታው ምልክቶች ውሰጥ የstreptococcal እና የቫይረስ ቶንሲሎፋርንጃይትስ ወይም (የጉሮሮ ህመም) ምልክቶች ብዙውን ጊዜ ይደራረባሉ። ነገር ግን በአብዛኛው የባክቴሪያ ቶንሲሎፋርንጃይትስ የሚከተሉት ምልክቶች ይኖራሉ፡፡ ድንገተኛ የጉሮሮ መቁሰል፣ ከ5-15 ዓመት ትኩሳት፣ ራስ ምታት ማቅለሽለሽ፣ ማስታወክ፣ የሆድ ህመም የቶንሲል እብጠት ወይም መግል መሣይ ነጭ ፈሳሽ መቋጠር፡፡ የቫይረስ ቶንሲሎፋርንጃይትስ መልክቶች ደግሞ የአይን መቅላት እና መቆጣት ፣ የአፍንጫ ፈሳሽ፣ ሳል፣ ተቅማጥ፣ የድምጵ መጎርነን እና የ አፍ ቁስለት ዋና ዋናዎቹ ናቸዉ፡፡ 4. የቶንሲሎፋርንጃይትስ ሕክምና ለአብዛኛዎቹ የቫይረስ ቶንሲሎፋርንጃይትስ ልዩ ሕክምና አይሠጥም ሆኖም፣ ልዩ ያልሆነ ማለትም ምልክታዊ ሕክምና አስፈላጊ አካል ነው። በአፍ የሚወሰድ የህመም ማስታገሻ (Paracetamole ወይም ibuprofen) ትኩሳትን እና የጉሮሮ መቁሰል ህመምን ያስወግዳል፡፡ አብዛኛው ቶንሲሎፋርንጃይትስ ችግር በጥቂት ቀናት ውስጥ በራሡ ይድናል ፤ ነገር ግን ሕክምና ማድረግ በሽታው በ12-24 ሰዓት የመዳን ጊዜን ያፋጥናል፡፡እንዲሁም እንደ Peritonsilar Abcsess ያሉ የባክቴሪያ ቶንሲሎፋርንጃይትስ በሽታዎችን ያስወግዳል። የአንቲባዮቲክ ሕክምና ዋነኛ ጥቅም እና ዓላማ የልብ ቁሥለት ችግር (acute reheumatic fever) መከላከል ነው፡፡ ሕክምናው በሽታው ከጀመረ በ9 ቀናት ውስጥ ሲጀመር በጣም ውጤታማ ነው። የመድሐኒት ሕክምና አጣዳፊ ከላሊት ላይ የሚከሠት ጠባሣ ( poststreptococcal glomerulonephritis) አይከላከልም። የበሽታ ምልክት ከታየ እና የምርመራ ወጤት ላላቸው ሕፃናት የአንቲባዮቲክ ሕክምና መዘግየት የለበትም ፡፡ አንቲባዮቲኮችን መጀመር በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ይሕም 1.ከህመሙ የሚከሠቱ ችግሮችን (Complication) ይቀንሳል፡፡ 2.የኢንፌክሽን ጊዜን ይቀንሱ 3. ለሌሎች ማስተላለፍን ይቀንሳል ህክምናዉ ለ 10 ቀናት የተመረጠ አንቲባዮቲክ ሕክምና ነው፡፡ 5. የቶንሲል ቀዶ ጥገና የሚያስፈልግ - በ1 አመት ውስጥ ከሰባት በላይ የቶንሲልፋርጂቲስ ኢንፌክሽኖች - ባለፉት 2 ተከታታይ ዓመታት ውስጥ በእያንዳንዱ ከአምስት በላይ የቶንሲልፋርጂቲስ ኢንፌክሽኖች በመጨረሻም የቶንሲልፋርጂቲስ ኢንፌክሽኖች ከእድሜ ጋር እንደሚቀንስ ይወቁ ዶ/ር ብርሀኑ አለኸኝ : የህጻናት ህክምና ስፔሻሊሥት
760Loading...
37
የሆኑ ቡድኖች አሉ፤ ስማቸውን እየጠራን አስጠንቅቀን ነበር። እስልምናን እናዘምናለን ብለው ያስባሉ። ግና ከምዕራቡና ከአውሮፓው ሰይጣናዊ ዓለም የአካሄድ አናሎጂ እየቀየሱ መልካም እየሠራን ነው ብለው ይሞግታሉ። ያኔ ስንቃወማቸውና የነገ መዘዛቸው ከባድ ስለሆነ ከወዲሁ ያቁም ስንል ብዙው ሰው ስላልተረዳን ሲቃወመን ነበር። አሁን ላይ ግን አካሄዳቸው ይበልጥ ግልፅ እየሆነ ሲመጣ አላህ ያገራላቸው ወንድምና እህቶች፣ ያኔ ሲሟገቱላቸው የነበሩና ተሳታፊዎቻቸው የነበሩትም ጭምር እየኮነኗቸው ነው። አሁንም በጣም አልረፈደምና እነዚህ ሚንበር የምትሏቸው ሰዎች ያለንበትን ወስዋስ ዓለም ታግዘው ኡማውን በፈሳድ ጨርሰው ሳይበክሉት ከወዲሁ ማስቆም ቢቻል መልካም ነው። በየጊዜው ኢስላማዊ ቅብ አለባብሰው የሚያመጧቸው ጉዶች እጅጉን አሳፋሪ ናቸው። ዛሬ ላይ ዝም ካልናቸው ቀጣይ "ኢስላማዊ የቁንጅና ውድድር፣ የሞዴል ውድድር… " ብለው አዲስ ነገር ላለማምጣታቸው ዋስትና የለም። ዛሬ ላሉበት ድፍረት የደረሱት ትናንት ዝም ስለተባሉ ነው። አላህ ይምራቸው፤ ወይም የሚገባቸውን ይስጣቸው። Copied
550Loading...
Repost from N/a
ስራዎት የህዝብ ትራንስፖርት ላይ ነው? ወይም ቢዝነሱን መጀመር አስበዋል? እንደዛ ከሆነ 👇🏻👇🏻👇🏻 Hyundai bus Year :-2010 የመጫን አቅም (ወንበር ):- 60 ሰው ይዞታው:- አሪፍ ነው ምንም አይፈለግም ገዝተው ቶሎ ወደስራ ይግቡ  💰 Price: 4,000,000 ብር Commission:-2% ብቻ   📞 +251 954 692 595 📞+251 970 161 787 https://t.me/Lebeyktotalbrokerage https://t.me/lebeykgeneraltradingplc01 https://m.facebook.com/groups/456742547026386/?ref=share&mibextid=S66gvF https://m.facebook.com/groups/1512424049354360/?ref=share&mibextid=S66gvF
Show all...
👍 1
ሞራል መጠበቅ የሚባል ነገር እንወቅ! ~በዲናችንኮ ይሄም ቦታ ተሰጥቶታል።በበድር ጦርነት አቡ ጀህልን  የገደለው ማን ነው ሲባል ሁለቱ ሙዐዞች(ረዲየሏሁ ዓንሁማ)እኔ እኔ አሉ። ሁለቱም ሰይፋቸውን እንድያሳዩ ተደረጉ።ሁለቱም ሰይፍ ላይ ደም አለ። ነብዩ(ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ሁለታችሁም ናችሁ የገደላችሁት ብለው አስደሰቷቸው።እውነታው ግን አቡ ጀህልን በደንብ የጎዳውና ገደለው ሊባል የሚችለው አንደኛው ነው።ሌላኛው ብዙም ሚና አልነበረውም።ግን እኔ ነኝ የገደልኩት ብሎ እየተከራከረ አንተማ አይደለህም ብለው ሞራሉን አልጎዱትም።የገደለውን ጀግና ሚናም አላናናቁም። ይልቁኑ አቡጀህል ላይ የተገኙ ማንኛውም አይነት ንብረቶች ሁሉ ለሙዐዝ ቢን ጀሙህ እንድሰጥ ወሰኑ። ስለ ሰው የምትናገረው ሀቅ የሆነን ነገር ቢሆንም ሞራል መጠበቅ የሚባል ባህል ተላበስ። እንደምሳሌ…መልከኛ አለመሆኑን ብታውቅም መልከኛ ነኝ ብሎ የቀረበን ሰው አላህ እንዴት አሳምሮ ፈጥሮሃል ብለህ ጀምርና ከዚያም  ጉዳይህን ቀጥል።ጎበዝ ነኝ ብሎ የሚያምንን ወንድምህን ያንተ ጉብዝናማ የተለዬ ነው ግን ...! ይህም ከ አደብ ነውና ይልመድብን። =t.me/AbuSufiyan_Albenan
Show all...
📌 አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ስለ ነብዩላህ ዩስፍ ሲናገር እንዲህ ይላል ፦ { وَرَفَعَ أَبَوَيْهِ عَلَى ٱلْعَرْشِ} 【 ወላጆቹን በዙፋኑ ላይ አወጣቸው 】 💥 ወደ ስኬት መሰላል ከፍ ባልክ ቁጥር ከአላህ ቀጥሎ ትልቅ አስተዋፅኦ ያላቸው ወላጆችህ እንደሆኑ አስታውስ 👍 اللهم ارحَم والدِينا واغفِر لهُما كما رَبَّونا صِغارا.        🤲 اللهم آمين يارب العالمين        ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓       Tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛ 
Show all...
Repost from AASTU Muslims union
☁️🌟🌟🌟☁️                 👉ለአንድ ፈቂህ የጂሀድ ባብ(አህካም)  ከሌሎች አህካም መጨረሻ ለምን ተደረገ ተብለው ተጠየቁ⁉️ 💥 ስለ ጠሀራ ያልተማረ ሰው ስለ        ጂሀድ እንዳያወራ ተብሎ ነው        ብለው መለሱ።      ለገባው ጉድ ያለው መልስ ነው የመለሱት
Show all...
Show comments
ርብርብ ለጋራ ግብ ~ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በዚህ የብዙ ሴቶች አለባበስ በተበላሸበት ዘመን ጂልባብ እና ኒቃብ መልበስ እየፈለጉ በችግር ምክንያት ያን ማድረግ ካቃታቸው እህቶች ጎን መቆም ድንቅ ስራ ነው። ችግሩን ለመቅረፍ የበኩላችንን እንወጣ ዘንድ ይመለከተኛል የሚልን በሙሉ አካታች የሆነ ሰፊ ሀሳብ ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህም የጂልባብ እና የኒቃብ ባንክ መክፈት ነው። ስራዉን በሚሰሩ ወይም በሚመለከታቸዉ እህቶች ስም የባንክ አካውንት የተከፈተ ሲሆን   1. ገንዘብ በማሰባሰብ ኒቃብና ጅልባብ መግዛት፣ 2. ቅያሪ ኒቃብና ጅልባብ ኖሯቸዉ መስጠት ለሚፈልጉ እህቶች ያሉበት ሰፈር ድረስ ሄዶ በመቀበል ለተቸገሩ እህቶቻችን ማድረስ ናቸው። የድርሻችንን እንወጣ። በችግር ምክንያት መልበስ ላልቻሉ እህቶቻችን እንድረስላቸው። የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ➛ 1000588690486 Hikma and/or Ahlam and/or Muhiba ለየትኛውም ሀሳብ፣ አስተያየት፣ ጥቆማና ጥያቄ እነዚህን አማራጮች መጠቀም ትችላላቹ። እህቶች በዚህ👇 @AhluYeWereilua @nikab_new_wbetea  ወንድሞች በዚህ👇 @FuadBezu @red_one1212 ስልክ 0913666695          0903939033 የቴሌግራም  ቻናላችን👇 t.me/NikabJilbab የቴሌግራም  ግሩፓችን 👇 t.me/nikab_jilbab_group
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
▪️︎العلم ما كان فيه قال حدثنا ... وما سوى ذاك وسواس الشياطين قال ابن القيم رحمه الله: (ومَن أحالَكَ عَلى غَيْرِ أخْبَرَنا وحَدَّثَنا فَقَدْ أحالَكَ: إمّا عَلى خَيالِ صُوفِيٍّ، أوْ قِياسِ فَلْسَفِيٍّ، أوْ رَأْيِ نَفْسِيٍّ، فَلَيْسَ بَعْدَ القُرْآنِ وأخْبَرَنا وحَدَّثَنا إلّا: شُبَهاتُ المُتَكَلِّمِينَ. وآراءُ المُنْحَرِفِينَ، وخَيالاتُ المُتَصَوِّفِينَ، وقِياسُ المُتَفَلْسِفِينَ، ومَن فارَقَ الدَّلِيلَ، ضَلَّ عَنْ سَواءِ السَّبِيلِ. ولا دَلِيلَ إلى اللَّهِ والجَنَّةِ، سِوى الكِتابِ والسُّنَّةِ. وكُلُّ طَرِيقٍ لَمْ يَصْحَبْها دَلِيلُ القُرْآنِ والسُّنَّةِ فَهِيَ مِن طُرُقِ الجَحِيمِ، والشَّيْطانِ الرَّجِيمِ) #مدارج_السالكين (٣/ ٢٧٩)
Show all...
1
ከወራቤ ዩንቨርስቲ ሙሊም ተማሪዎች የቴሌግራም ቻናል 👇👇👇 🌹🌹ሙስሊሙ ወንድሜ🌷🌷🌹 🪻🪻🪻🪻🪻🪻🪻🪻🪻🪻        🌨🌨🌨🌨🌨🌨🌨🌨🌨🌨 አንተ የኔ ወንድም በጣም የምወድህ፤ በሂወት መንገድ ላይ ድንገት ያገኝሁህ፤ አንተን ተላምድኩኝ ብዬ ሳላበቃ፤ ቀጠሮው ደረሰ ልለይህ ነው በቃ? """ደረሰ አሉኝ ቀኑ ያ የመለያያው""" ሙስሊሙ ወንድሜ አንተ የሱና አርማ፤ አላህ ወስኖጂ ሲለዩህ አቶድም አውቃለሁ እሱማ፤          ""እናማ ወንድሜ እኔንም ተረዳኝ"" ላንተ ያልነገርኩህ እልፍ ፍቅር አለኝ፣ ቀና ብዬ ሳይህ  ሆዴን ባር ባር አለው፤ አንተን ትቶ መሄድ ለኔም  ዱብዳ ነው፤ የዱንያ ባህረዋ ሆነና ልማዷ፤ ስንቱ ተለያየ ሳይራራልን ሆዷ፤ መለየቱንማ ድሮም አውቀዋለሁ ትተውን ሲሄዱ፤ ምነው አድስ ሆነ ዘንድሮ በኔ ላይ ስሜት የመሄዱ፤!? ብዬ ስጠይቀው እራሴን በድንገት፤ ዛሬ ግልጽ ሆነልኝ የስሜቱ ጥልቀት፤   ከሚያምረው ጀመዓ ከዚህ ውብ አንድነት፤ ከወጣት ስብስብ ከጀመዓው ድምቀት ፤ ማሰብም ይከብዳል እንኳንስ መለየት፤ የአላህ ፍርድ ሆነና አምነን ተቀበልን፤ ልንሄድ ነው መሰለኝ ሳናስብ መሄድን፤ "ግናማ ወንድሜ " ግናማ ወንድሜ ትላንት ሸኚ ከሆንክ ዛሬ ትሸኛለህ፤ እውነታው ይሄነው ወዴት ትሸሻለህ፤ አንተግን ሁልጊዜ ትተህን ልቴድ ነው ለምን ትለኛለህ ፤ ግድ ሆኖብኝጂ ፈልጌ እንዳልሆነ አንተኮ ታውቃለህ ፤ እኔም መልስ አጣሁኝ አፌ ተያይዞ፤ የመለየት ቃታ በኔ ላይ  ተመዞ፤ እንዴት አወ እላለሁ ልቤ ባንተ ፈዞ፤ መልሴን  አትጠብቀኝ እኔ መልስ የለኝም፤ የመለየት ባህር ጠልቆ ቢያሰምጠኝም፤ አወ ልለይህ ነው ብሎ የሚያወጣ አንደበት የለኝም፤ ሙስሊሙ ወንድሜ እኔ አንተን ሳገኝህ፤ አስቤም አላውቅም ከቶ እንደምለይህ፤ አካሌ ቢሄድም ካካልህ ርቆ፤ ልቤ ካንተ ጋ ነው ፍቅርህን ስንቆ፤ እስከምንገናኝ አላህ ባለ ለታ፤ በዱአህ አትርሳኝ  ባለህበት ቦታ፤ ይህን የሰማችሁ መልዕክቴን አድርሱ፤ ብርቅየዋ መስጂድ ወደ ዳሩል ሂጂራ ለሚመላለሱ ። ✍አቡ ሩመይሳ( አል ወለውይ) https://t.me/wru_ms_officialgroup
Show all...
Werabe university muslim students official group

ይህ ግሩፕ ትክክለኛው የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሲሆን፣ በግሩፑም፦ ➲ ሙስሊም ተማሪዎችን የተመለከቱ መረጃዎች ➲ በዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች መስጂድ ስለሚደረጉ ሀይማኖታዊ እንቅስቃሴዎች ለምሳሌ ➩ የዳዕዋ ፕሮግራም ➪ የቂርአት እንቅስቃሴ ➪ ሌሎችም ዝግጅቶች ሲኖሩ የሚለቀቁ ይሆናል።👇

https://t.me/wru_ms_officialgroup

t.me/WRU_MSJ_Official_channel

👍 1
የሚገርም ግጥም deemaa jadhanii Miillii nii imaltii fifigdii suusuktii ijiis hin adabtuu waa hedduu agartii deemsa deemsa caaluu gaaf sana egallee biyye teegna dhiifne waraabeetii galee jirra kan hinjadhiin jiraachusaa ilaalee dhuugaa islaamuumaaf shaahiida nitaane Arsi shewaa borana gojaam gondar waloo walqiixee asoosaa jimmaa danbidoolo hawaasaa finfiinee zuwaay shaashaamne Kiba lixaa bahaa haarargeeraas dhufnee Dachee silxee irratii harka tokko taane Saba afaan jiismiin yoom addaan wal baanee Obooleesoo❕ afaan koo sibaree Tan akka kee ta'u haanga yoona hinbarree Garuu duniyaa dhaa yoom guttee nii beektii fiiraaf hiriyuummaa adaan gargar baastii Jaalala agarsiistee tookoo nu taasistee Hammo gargarummaan nu qooruu kajeeltee Obolesoo ❕osoo naa argiittee akka nat ulfaatee Nagaa ta'i jachuuf garaan koo haamaatee garuu maalan godhaa yoon jadhamee adeem Dhirqamuumaaf mallee an yooman barbaadeem bagga nagaan geessan naa ulfaadhaa hooraa Rabii jannata kees nuu haataasiisuu walbiiraa Source:-https://t.me/WRU_MSJ_Official_channel           
Show all...
Werabe university muslim students jemeà center

ይህ ግሩፕ ትክክለኛው የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሲሆን፣ በግሩፑም፦ ➲ ሙስሊም ተማሪዎችን የተመለከቱ መረጃዎች ➲ በዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች መስጂድ ስለሚደረጉ የዳዕዋ እንቅስቃሴዎች የሚለቀቁ ይሆናል። ኢንሻ አሏህ 👇

https://t.me/WRU_MSJ_Official_channel

ማንኛውም comment ካላቹ በዚ link ያስቀምጡልንን!! @WRU_MSTUDENT