en
Feedback
SOA COMMUNITY BALCHA Primary CAMPUS

SOA COMMUNITY BALCHA Primary CAMPUS

Open in Telegram
918
Subscribers
-124 hours
-37 days
-630 days
Posts Archive
photo content

photo content

photo content

ከፍተኛው ውጤት 589/600
ከፍተኛው ውጤት 589/600

እንኳን ደስ አለን!!!! ሁሉም ተማሪዎቻችን የ6ኛ ክፍል የሚኒሰትሪ ፈተና በከፍተኛ ውጤት አልፈዎል!!!

#የስኬት ትምህርት ቤት 100% SUCCESS! 🎓🎉 Big Congratulations to the Class of Grade 8! We are so proud to celebrate a perfect pass rate for our incredible 8th graders! Your grit and determination have officially paid off! 🚀✨ This amazing milestone wouldn’t be possible without our incredible support system: 👨‍👩‍👧 To our Parents: Thank you for your endless love and motivation. 👩‍🏫 To our Teachers: Thank you for your tireless dedication to student growth. 💼 To our Admin Staff: Thank you for your vital work behind the scenes. This is teamwork at its absolute finest. Let’s celebrate this massive win together! 🙌💐 #Grade8Success #ProudSchoolCommunity #100PercentPass #SOA

የክረምት እቅዳችሁ ላይ AI ጨምሩበት! 👋🏽 ሰላም የ SOA ተማሪዎች! ለዘንድሮው የክረምት እረፍት የሚሆን ምርጥ እድል መጥቷል። የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ልዩ የክረምት ስልጠና አዘጋጅቷል። በቴክኖሎጂው ዘርፍ አሪፍ እውቀት ይዛችሁ ለመውጣት ይሄንን እድል ተጠቀሙበት! በስልጠናው ምን ምን ትማራላችሁ? 🤖 የኤ.አይ መሠረታዊ ነገሮች (Fundamentals of AI) 💻 ኮዲንግ እና ፕሮግራሚንግ (Programming) 🧠 ማሽን ለርኒንግ (Machine Learning) ⚙️ ሮቦቲክስ እና IoT (Robotics & IoT) 📊 ዳታ ሳይንስ (Data Science) 📅 ማወቅ ያለባችሁ፡ ለማን ነው? ከ1ኛ - 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የምዝገባ ማብቂያ ቀን፦ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም 🔗 እንዴት መመዝገብ ይቻላል? ቦታ ሳይሞላባችሁ አሁኑኑ በተቋሙ ድረ-ገጽ ላይ መመዝገብ ትችላላችሁ፦ 👉 https://aii.et/summercamp

photo content