አዲስ አበባ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን Addis Ababa Emmanuel United Church
Open in Telegram
ይህ የአዲስ አበባ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን ዋናው የቴሌግራም ቻነል ነው። ልዩ ልዩ መረጃዎችና መልእክቶች በዚህ እናደርስዎታለን። እግዚአብሔር ይባርክዎ።
Show more1 156
Subscribers
No data24 hours
+47 days
+2230 days
Posts Archive
አመታዊ_የመጽሐፍ_ቅዱስ_የንባብ_እቅድ_በቀን_2.pdf6.60 KB
ሰላም ይብዛላችሁ፦
ነገ በሚዘጉ መንገዶች ምክንያት የሚፈጠረውን መጉላላት ለማስቀረት፥ የአርብ ምሽት የትምህርት ጊዜ ለሳምንት የተሸጋገረ መሆኑን እንገልጻለን።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
ሰላም ይብዛላችሁ፦
ነገ በየአካባቢው በሚዘጉ መንገዶች ምክንያት የሚፈጠረውን መጉላላት ለማስቀረት፥ የአርብ ምሽት የትምህርት ጊዜ ለሳምንት የተሸጋገረ መሆኑን እንገልጻለን።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
የቤተ ክርስቲያናችን የዝማሬ አገልጋይና የአበራ ባለቤት የኾነችው የማርሸት ለገሰ አባት ስላረፉ ቀብር ነገ በ6 ሰዓት መካኒሳ አቦ በሚገኘው መካነ መቃብር ይኾናል።
የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ፦
እሁድ መስከረም 24/2019 ዓ.ም ልጆች ለጌታ የሚሰጡበት ቀን ስለኾነ፥ 0910139928 የእናት፣ የአባት እና የልጅ ሙሉ ስም እንዲሁም የተወለዱበትን ቀንና ዓመተ ምሕረት በመላክ ማስመዝገብ ትችላላችሁ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
አመታዊ_የመጽሐፍ_ቅዱስ_የንባብ_እቅድ_በቀን.pdf6.60 KB
