አዲስ አበባ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን Addis Ababa Emmanuel United Church
Kanalga Telegram’da o‘tish
ይህ የአዲስ አበባ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን ዋናው የቴሌግራም ቻነል ነው። ልዩ ልዩ መረጃዎችና መልእክቶች በዚህ እናደርስዎታለን። እግዚአብሔር ይባርክዎ።
Ko'proq ko'rsatish1 075
Obunachilar
-124 soatlar
+37 kunlar
+730 kunlar
Postlar arxiv
የፊታችን ቅዳሜ "ክርስቲያናዊ ብልጽግና" በሚል ርዕስ በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ ለመገኘት በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ👇👇👇
https://forms.gle/D8UKBgZtSFD8VQhWA
ለመሄድ የምትችሉ፥ 6 ሰዓት ላይ ከቤተ ክርስቲያን የሚነሳ ትራንስፖርት ተዘጋጅቷል።
Repost from N/a
ሠኔ 6 ለምናደርገው የበጎ አድራጎት ስራ የሚያስፈልጉንን የምግብ ግብአቶች( ፓስታ፣ መኮረኒ፣ ሩዝ፣ ዘይት ...የመሳሰሉትን) እንዲሁም ለልጆች የሚሆኑ አልባሳትን ከወዲሁ ማዘጋጀት ስላለበን በምትችሉት አቅም እንድታግዙን በጌታ ፍቅር እናሳስባችኀለን፡፡
ነገ እሁድ በጉባኤ ሰዓት ሁላቹንም እንጠብቃችኀለን ተባረኩ!
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
