ch
Feedback
አዲስ አበባ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን Addis Ababa Emmanuel United Church

አዲስ አበባ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን Addis Ababa Emmanuel United Church

前往频道在 Telegram

ይህ የአዲስ አበባ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን ዋናው የቴሌግራም ቻነል ነው። ልዩ ልዩ መረጃዎችና መልእክቶች በዚህ እናደርስዎታለን። እግዚአብሔር ይባርክዎ።

显示更多
1 156
订阅者
无数据24 小时
+47 天
+2230 天
帖子存档
አመታዊ_የመጽሐፍ_ቅዱስ_የንባብ_እቅድ_በቀን_2.pdf6.60 KB

ሰላም ይብዛላችሁ፦ ነገ በሚዘጉ መንገዶች ምክንያት የሚፈጠረውን መጉላላት ለማስቀረት፥ የአርብ ምሽት የትምህርት ጊዜ ለሳምንት የተሸጋገረ መሆኑን እንገልጻለን። እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
ሰላም ይብዛላችሁ፦ ነገ በሚዘጉ መንገዶች ምክንያት የሚፈጠረውን መጉላላት ለማስቀረት፥ የአርብ ምሽት የትምህርት ጊዜ ለሳምንት የተሸጋገረ መሆኑን እንገልጻለን። እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

ሰላም ይብዛላችሁ፦ ነገ በየአካባቢው በሚዘጉ መንገዶች ምክንያት የሚፈጠረውን መጉላላት ለማስቀረት፥ የአርብ ምሽት የትምህርት ጊዜ ለሳምንት የተሸጋገረ መሆኑን እንገልጻለን። እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
ሰላም ይብዛላችሁ፦ ነገ በየአካባቢው በሚዘጉ መንገዶች ምክንያት የሚፈጠረውን መጉላላት ለማስቀረት፥ የአርብ ምሽት የትምህርት ጊዜ ለሳምንት የተሸጋገረ መሆኑን እንገልጻለን። እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

የቤተ ክርስቲያናችን የዝማሬ አገልጋይና የአበራ ባለቤት የኾነችው የማርሸት ለገሰ አባት ስላረፉ ቀብር ነገ በ6 ሰዓት መካኒሳ አቦ በሚገኘው መካነ መቃብር ይኾናል።
የቤተ ክርስቲያናችን የዝማሬ አገልጋይና የአበራ ባለቤት የኾነችው የማርሸት ለገሰ አባት ስላረፉ ቀብር ነገ በ6 ሰዓት መካኒሳ አቦ በሚገኘው መካነ መቃብር ይኾናል።

የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ፦ እሁድ መስከረም 24/2019 ዓ.ም ልጆች ለጌታ የሚሰጡበት ቀን ስለኾነ፥ 0910139928 የእናት፣ የአባት እና የልጅ ሙሉ ስም እንዲሁም የተወለዱበትን ቀንና ዓመተ ም
የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ፦ እሁድ መስከረም 24/2019 ዓ.ም ልጆች ለጌታ የሚሰጡበት ቀን ስለኾነ፥ 0910139928 የእናት፣ የአባት እና የልጅ ሙሉ ስም እንዲሁም የተወለዱበትን ቀንና ዓመተ ምሕረት በመላክ ማስመዝገብ ትችላላችሁ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

አመታዊ_የመጽሐፍ_ቅዱስ_የንባብ_እቅድ_በቀን.pdf6.60 KB