en
Feedback
📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

Open in Telegram

↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት ↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች ↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/htt_asselfya

Show more
3 819
Subscribers
-524 hours
+1617 days
+15530 days
Posts Archive
ማስታወቂያ ~ ነገ እሁድ መንገድ ሊዘጋጋ ስለሚችል በሑዘይፋህ መስጂድ የሚቀርበው ሳምንታዊ ደርስ አይኖርም። ከሩቅ ሰፈር የሚመጡ ተማሪዎች እንዳይንገላቱ "ሼር" በማድረግ ተባበሩን።

ምላስን መጠበቅ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

በአሸዋ ሜዳ፣ መስጂደል ዋሊደይን የሚቀርበው የሪያዱ ሷሊሒን ደርስ - ኢንሻአላህ - ዛሬና ነገ ይኖራል። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

ደርስ ~ * ሪያዱ ሷሊሒን * ክፍል:- 1️⃣3️⃣4️⃣ * የኪታቡን ሶፍት ኮፒ (በ pdf ) በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/IbnuMunewor/3505 * የለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 374፣ باب ما يقول إذا ركب الدابة للسفر * የሚሰጥበት ቦታ፦ አሸዋ ሜዳ፣ መስጂደል ዋሊደይን * የሚሰጥበት ጊዜ:- ረቡዕ፣ ሐሙስ እና ጁሙዐ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

📣ልዩ የሆነ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም📢 ~~~ 🏬በመርከዝ አቡ ፈዉዛን ግሩፕ •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🪑«ፕሮግራሙን የሚያቀርቡት ኡስታዞች»🪑 ➊ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ርእስ ፦ ምላስን መጠበቅ
📣ልዩ የሆነ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም📢 ~~~ 🏬በመርከዝ አቡ ፈዉዛን ግሩፕ     •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🪑«ፕሮግራሙን የሚያቀርቡት ኡስታዞች»🪑 ➊ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ርእስ ፦ ምላስን መጠበቅ ➋ አብዱል መሊክ ከኬሚሴ ርእስ፦ በቂያማ ቀን የሰዉ ልጆች ሁኔታ ❸አቡ ፈዉዛን አብዱ ሽኩር " ርእስ ፦ በዒባዳ ላይ መጠንከር የፕሮግራሙ አስተባባሪ፦ ወንድማችን አቡ ሁዘይፋ 🛎መቅረት ቀርቶ ማርፈድም ያስቆጫል።           •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🗓 ጁሙዓ ⏰ : ማታ 3:20 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)። 🏬ቦታ:   የቴሌግራም ሊንክ 📲🤏🔗  https://t.me/merkez_abu_fewzan https://t.me/merkez_abu_fewzan

ከደቂቃዎች በኋላ የሪያዱ ሷሊሒን ደርስ ይኖራል ኢንሻአላህ።

Repost from Fuad Mohammed
ልዩ የኮርስ እና የሙሐደራ ፕሮግራም በአል-ነጃሺ መስጂድ‼️ 👉ነገ ቅዳሜ ታህሳስ 11, 2013 E.C እና እሁድ ታህሳስ 12, 2013 E.C 🪐በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 🕌አል-ነጃሺ መስጂድ 🏝ልዩ የኮርስና የሙሐደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። 🎤የኮርስ ፕሮግራሙ በሦስት ኡስታዞች የሚቀርብ ሲሆን፤ ዝርዝሩም እንደሚከተለው ይሆናል። 1) 📖መንዘመቱ አቡ ኢስሃቅ ኢልቢሪ 🎤በወንድም አብዱረዛቅ قصيدة أبي إسحاق الألبيري(التائية) الأستاذ عبد الرزاق باجي 2) 📖ሃኢየቱብኒ አቢ ዳውድ 🎤በኡስታዝ አንዋር ሱልጧን حائية ابن أبي داود الأستاذ أنور سلطان 3) 📖ቀዋዒዱል አርበዓህ: 🎤በኡስታዝ አብዱናሲር ሙነወር አልጃቢሪ القواعد الأربع الأستاذ عبد الناصر منور ቀንና ሰዓት፦ ቅዳሜና እሁድ - ከጠዋቱ 03:00 — 5:30 ከስአት ከዐስር- መግሪብ ማታ ከመግሪብ -ዒሻእ . 📌 ማስታዎሻ! 👉 ፕሮግራሙ ላይ ለመሳታፍ ምንም አይነት ቅድመ መስፈርት የለውም የፕሮግራሙ አዘጋጅ: የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት:: አድራሻ:አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አል-ነጃሺ መስጂድ:: ለበለጠ መረጃ 📞 097 903 7273 አብዱሰላም 📞0939074048 አብዱልወኪል ይደውሉ https://t.me/aastumuslims

እውነት ብለዋል !!! ሰለማ ኢብኑ ዲናር አላህን በመፍራትና በዙህድ የሚታወቁ ታላቅ ታቢዒይ ናቸው። በዘመናቸው ከነበሩ የሙስሊም መሪዎች ውስጥ አንዱ የነበረው ሱለይማን ኢብኑ ዓብዲልመሊክ መዲና ላይ አግኝቷቸው አንዳንድ ጥያቄዎችን ጠይቋቸው ነበር ። ከነዚህ ጥያቄዎች ውስጡ የሚከተለው አንዱ ነበር ፣ “ ለምን ይሆን ሞትን የምንፈራው ? “ አቡ ሓዚም / ሰለማ / እንዲህ አሉት “ ምክንያቱማ …. ዱንያችሁን እየገነባችሁ አኺራችሁን አፈራርሳችሇልና ነው ! እናም ከተገነባው ወደፈራረሰው መንቀሳቀስን ጠላችሁ “ መሪውም “ እውነት ብለሃል “ አላቸው የኛም ሁኔታ ያስከፋልና የታላቁ ዓሊም ንግግር እኛንም እያናገረን መሰለኝ ። “እውነት ብለዋል ታላቁ ኢማም ! “ አላህ ይመልሰን ! https://t.me/Muhammedsirage

نكتة كنت أشرح لطلاب الدراسات العليا (دلالة التلازم) ثم قلت لهم: أعطوني أمثلة على دلالة التلازم من واقع الحياة فقال أحدهم: غضب أبي عليَّ وعلى أخي، ودخلت عليه أنا، فقال: (وين الحمار الثاني) فقوله: (الثاني) يلزم منه أني أنا الحمار الأول. وهو مثال في غاية الدقة - العمري -

እይታን አለመቆጣጠር ስንት ጣጣ አምጥቷል?! ~ ኢብኑል ቀዪም - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦ وقد جعل الله سبحانه العين مرآة القلب، فإذا غض العبد بصره غض القلب
እይታን አለመቆጣጠር ስንት ጣጣ አምጥቷል?! ~ ኢብኑል ቀዪም - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦ وقد جعل الله سبحانه العين مرآة القلب، فإذا غض العبد بصره غض القلبُ شهوتَه وإرادته، وإذا أطلق بصره أطلق القلب شهوته. "አላህ - ጥራት ይገባውና - አይንን የልብ መስታዎት አድርጎታል። አንድ ባሪያ አይኑን ሲሰብር ልብ አጉል ስሜትና መሻቱን ይሰብራል። አይኑን ሲለቅ ደግሞ ልብ ስሜቱን ይለቃል።" [ረውዶቱል ሙሒቢን፡ 92] Ibnu Munewor = * የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor * የዋትሳፕ ቻናል፦ https://whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M * ፌስቡክ https://www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL

ደርስ ~ * ሪያዱ ሷሊሒን * ክፍል:- 1️⃣3️⃣3️⃣ * የኪታቡን ሶፍት ኮፒ (በ pdf ) በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/IbnuMunewor/3505 * የለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 369፣ باب استحباب طلب الرفقة * የሚሰጥበት ቦታ፦ አሸዋ ሜዳ፣ መስጂደል ዋሊደይን * የሚሰጥበት ጊዜ:- ረቡዕ፣ ሐሙስ እና ጁሙዐ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

ከደቂቃዎች በኋላ የሪያዱ ሷሊሒን ደርስ ይኖራል ኢንሻአላህ።

ረድ ለ"ቀልብ ዶክተር"‼️ [እና ጥቂት ነገሮች በሩቃ ነጋዴዎች] ~ ሰዎችን ጊዜያቸውን እና ገንዘባቸውን እያባከኑ ያሉ ግሩፖች ናቸው እና ተጠንቀቁ። አደራ! 🎙#አቡ ሙዓዊያ ሰኢድ ሙሐመድኑር ሐፊዘሁሏህ

ራሱን "የቀልብ ዶክተር" እያለ የሚጠራው ሰው አጭበርባሪ ነው ተጠንቀቁ። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

አብሺር! ~ አንድ አዕራቢይ ነብዩ ﷺ ዘንድ መጣና أَلَا تُنْجِزُ لِي مَا وَعَدْتَنِي؟ "የገባህልኝ ቃል አትፈፅምልኝም?" አላቸው። " أَبْشِرْ" "አብሺር!" አሉት። [አልቡኻሪይ፡ 4328] [ሙስሊም፡ 2497] Ibnu Munewor = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

ደርስ ~ * ሪያዱ ሷሊሒን * ክፍል:- 1️⃣3️⃣2️⃣ * የኪታቡን ሶፍት ኮፒ (በ pdf ) በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/IbnuMunewor/3505 * የለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 364፣ باب الدعاء للميت بعد دفنه * የሚሰጥበት ቦታ፦ አሸዋ ሜዳ፣ መስጂደል ዋሊደይን * የሚሰጥበት ጊዜ:- ረቡዕ፣ ሐሙስ እና ጁሙዐ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

"ከከፈ'ሩ ክፍርር ነው!" ~ "ከሰለሙ ስልምልም ነው። ከከፈ'ሩ ክፍርር ነው!" ይሄ ንግግር በአንድ ታላቅ የሃገራችን ሸይኽ ስም ሶሻል ሚዲያ ላይ ተደጋግሞ ይታያል። የመጀመሪያው ክፍል "ወደ ኢስላም ጥቅልል ብላችሁ ግቡ" ከሚለው ቁርኣናዊ መልእክት ጋር ይሄዳል። ሁለተኛዋ ግን ካጠፋህ አይቀር ይለይልህ ይዘት ነው ያላት። "ትሰልም ከሆነ በሚገባ ስለም። ካለሆነ ግን በግልፅ ጠቅልለህ ውጣ" አይነት ጥሪ ከባድ ነው። እንደዋዛ ባንጠቀመው መልካም ነው። Ibnu Munewor = * የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

ከደቂቃዎች በኋላ የሪያዱ ሷሊሒን ደርስ ይኖራል ኢንሻአላህ።

ከሟች ይልቅ ለገዳይ ያደላ ህግ ~ እርጅና የደቆሳቸው ወላጅ እናቱን የገደለውም፣ የገዛ ልጆቹን ገድሎ ለጅብ የሰጠውም፣ ሚስቱን እጅ እግሯን ጠፍሮ ቤንዚን አርከፍክፎ ያቃጠለውም፣ ከደፈረ በኋላ ገድሎ
ከሟች ይልቅ ለገዳይ ያደላ ህግ ~ እርጅና የደቆሳቸው ወላጅ እናቱን የገደለውም፣ የገዛ ልጆቹን ገድሎ ለጅብ የሰጠውም፣ ሚስቱን እጅ እግሯን ጠፍሮ ቤንዚን አርከፍክፎ ያቃጠለውም፣ ከደፈረ በኋላ ገድሎ የጣለውም፣ ጨቅላ ህፃናት ላይ ቢላዋ ያሳረፈውም፣ አንድ ነፍስ ያጠፋውም፣ አስር ሃያ ሰው የገደለውም፣ ... 18 ዓመት፣ 20 ዓመት፣ ወዘተ ነው የሚፈረድበት። በዚህ በከበደ ኑሮ ከቻለ ዘርፎ ሊበላ፣ ካልሆነ ታስሮ ሊቀለብ ነፍሰ በላው ሁሉ ዘና ብሎ የመኖር እድል ተሰጥቶታል። ህሊና የሌለው፣ እምነትና ሞራል የማይገታው ወንጀለኛ ሁሉ ያሻውን ቢያደርግ የከፋ የሚጠብቀው ነገር የለም። 18 አመት ቢፈረድበት በአመክሮ በ 12 ዓመት ሊወጣ ይችላል። እድሜ ልክ የተፈረደበት በ 20 ዓመቱ ይወጣል። ያውም ይሄ "በምህረት" ካልተፈታ ነው። እንጂ አራት፣ አምስት ዓመት ታስሮ የሚወጣው ቀላል አይደለም። ይሄ በጣም የሚያቅለሸልሽ ህግ ነው። ህጉ አራሚ፣ አስተማሪ ባለመሆኑ የተነሳ በየጊዜው የምንሰማቸው ሰቅጣጭ ወንጀሎች በአይነትም፣ በብዛትም ጨምረዋል። ህጉ ያስቀመጠው ቅጣት ፈፅሞ ፍትሃዊም፣ ተመጣጣኝም፣ የሟች ቤተሰብን እንባ የሚያብስም፣ መሰል ወንጀልን የሚገታም አይደለም። ያሳዝናል! ይሄው ወላጅ እናቱን የገደለው 10 አመት ነው የተፈረደበት። ከዚህ ውስጥ በአመክሮ ከ3 አመት በላይ ይነሳለታል። 7 አመት ሳይሞላው ይወጣል። ምናልባት እዚያው ሆኖ መቀለብን ካልፈለገ። Ibnu Munewor = * የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor * የዋትሳፕ ቻናል፦ https://whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M * ፌስቡክ https://www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL

ቀ.ውሱ ወሊይ አሕመደል በደዊይ ~ በሙስሊሙ ዓለም ስማቸው ከገነኑ የሱፊያ ወልዮች ውስጥ አንዱ አሕመደል በደዊይ ነው። በደዊይ በያመቱ በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ ቀብሩን ይጎበኛል። ያገራችን ሱፍዮች:- "አሕመደል በደው ጠላታችንን ገደል ሰደደው!" እያሉ የሚመፃደቁበት ታላቅ ወሊያቸው ነው። ምን አይነት ሰው ነበር? ብዙ ፀሐፊዎች ቀ.ውስ እንደነበር ሲገልፁ ሌሎች ደግሞ እብ.ድ እብ.ድ የሚጫወት የበኑ ዑበይድ ሺዐዎች ሰላይ ነበር ይላሉ። የዐብዱሶመድ ዘይኑዲን አልአሕመዲይን ምስክርነት ላስቀምጥ። እንዲህ ይላል ስለ በደዊይ፦ وأقام على سطح الدار لا يفارقه ليلًا ولا نهارًا، وإذا عرض له الحال يصيح صياحًا متصلًا، وتزيَّى أحمد البدوي بزي المجاذيب، وظل ضاربًا اللثامين على وجهه، وكان إذا لبس ثوبًا أو عمامة لا يخلعها لغسل حتى تذوب، فيبدلونها بغيرها "በቤቱ ጣራ ላይ ኑሮውን አደረገ። ሌትም ቀንም ከሱ አይለይም። ሓሉ ሲነሳበት ረጅም ጩኸት ይጮሃል። አሕመደል በደዊይ የወፈ -ፌዎችን ገፅታ የተላበሰ ነበር። ፊቱ ላይ መከናነቢያ እንዳደረገ ነበር የሚቆየው። ቀሚስ ወይም ጥምጣም ሲለብስ ላዩ ላይ (ቆሻሻው) እስከሚቀልጥ ድረስ አያወልቀውም ነበር። ከዚያ ሰዎች በሌላ የሚቀይሩለት።" [አሰዪዱል በደዊይ ዲራሳህ ነቕዲያህ፡ 15] ሲዩጢይ (911 ሂ.) እና አልሙናዊይም (1031 ሂ.) ቀደም ብለው ይህንን እውነታ ገልፀውታል። [ሑስኑል ሙሓዶራ፣ ሲዩጢይ፡ 1/522] [አልከዋኪቡ ዱሪያህ፣ መናዊይ፡ 2/388] ታዋቂው የታሪክ ፀሐፊ አልመቅሪዚይ (845 ሂ.) ደግሞ በአንድ ወቅት ጁሙዐ ቀን ኹጥባ ተጠናቆ ሶላት ሊሰገድ ኢቃማ ከተደረገ በኋላ አሕመደል በደዊይ ተነስቶ ህዝብ እያየው ሃፍረተ ገላውን ገልጦ ልብሱ ላይ፣ የመስጂዱ ምንጣፍ ላይ ሽንቱን እንደሸና ፅፈዋል። ሶላት የለ፣ ምን የለ። [ዱረሩል ዑቁድ፡ 3/77] በ"ዳኢረቱል መዓሪፊል ኢስላሚያህ" ላይ ደግሞ እንዲህ የሚል እናገኛለን፦ وكان يمكث طوال نهاره وليله قائمًا شاخصًا ببصره إلى السماء، وقد انقلب سواد عينيه بحمرة تتوقد كالجمر، وكان يمكث الأربعين يومًا وأكثر لا يأكل ولا يشرب ولا ينام "ቀንና ሌቱን ሙሉ አይኑን ወደ ሰማይ ገልብጦ ነበር የሚቆየው። የአይኑ ጥቁሩ ክፍል እንደ ፍም የሚንቀለቀል ቀይ ሆኖ ተቀይሮ ነበር። አርባ ቀን ሳይበላ፣ ሳይጠጣ፣ ሳይተኛ ይቆያል።" [ቅፅ 2፣ ገፅ፡ 476] በደዊይ ብዙ ወዳጆቹ እንደሚሉት የአእምሮ ህመምተኛ ከሆነ ወሊይ ሳይሆን "መርፉዐል ቀለም" ነው። ነብያችን ﷺ "ቀለም ተነስቶላቸዋል" ማለትም ተጠያቂዎች አይደሉም ካሏቸው ውስጥ አንዱ ያበ'ደ ሰው ነውና። ሰውየው አንዳንዶች እንደሚሉት ለበኑ ዑበይድ የሚሰልል ሺ0 ከነበረ አላህ የስራውን ይስጠው። ብቻ ሱፍዮች ድንበር የሚያልፉበት ይሄ ሰው ሻል ቢል ሶላት የማይሰግድ፣ መስጂድ ውስጥ የሚሸና እብ.ድ ነው። በሱፍያው ዓለም ብዙ ቀውስ ወሊዮች ስላሉ ይሄ ብዙም የሚገርም አይደለም። ማሳሰቢያ፦ ምንጭ ጠቅሼ ነው የፃፍኩት። * ምስሉ በግብፅ ጠንጣ ከተማ ውስጥ የሚገኝ በአመት ሁለት ጊዜ ከሁለት ሚሊዮን በላይ ህዝብ የሚሰባሰብበት ዶሪሕ (ቀብር) ነው። ( Ibnu Munewor ፣ ረጀብ 06/1445 (ጥር 08/ 2016)) = * የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor * የዋትሳፕ ቻናል፦ https://whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M * ፌስቡክ https://www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL