en
Feedback
ሕግ አገልግሎት Legal Service

ሕግ አገልግሎት Legal Service

Open in Telegram

ሳሙኤል ግርማ Lawyer የሕግ አማካሪና ጠበቃ ☎️ +251-911-190-299 🌐 https://samuelgirma.com 1000297467534 CBE @SAMUELGIRMA @tebeka @ethiopian_law አድራሻችን 👇 https://maps.app.goo.gl/NGqgq9A7qD41QBLS8 #ህግ #ጠበቃ #legalservice #ሳሙኤልግርማ #samuelgirma #lawyer

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ሕግ አገልግሎት Legal Service

Channel ሕግ አገልግሎት Legal Service (@tebekasamuel) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 131 666 subscribers, ranking 38 in the Law category and 216 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 131 666 subscribers.

According to the latest data from 07 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 057 over the last 30 days and by -54 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 40.31%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ሳሙኤል ግርማ Lawyer የሕግ አማካሪና ጠበቃ ☎️ +251-911-190-299 🌐 https://samuelgirma.com 1000297467534 CBE @SAMUELGIRMA @tebeka @ethiopian_law አድራሻችን 👇 https://maps.app.goo.gl/NGqgq9A7qD41QBLS8 #ህግ #ጠበቃ #legalservice #ሳሙኤልግርማ #samuelgirma #lawyer

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 08 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Law category.

131 666
Subscribers
-5424 hours
-2317 days
-1 05730 days
Posts Archive
የነሐሴ_ወር_2018_ዓ_ም_የመኪና_የሀራጅ_ሽያጭ_ማስታወቂያ_

የፌደራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን መመሪያ

+1
የፌደራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን መመሪያ

+3
191_የኮንስትራክሽን_ማዕድን_ፈቃድ_አፈጻጸም_መመሪያ_ቁጥር_191_2018.pdf2.83 KB

+3
የውጭ አገር የሕክምና አገልግሎት ቅብብሎሽ ሥርዓት ማስፈፀሚያ መመሪያ ቁጥር 1128/2018

የገቢዎች ሚኒስቴር የአሰፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1263/2014 አንቀጽ 19(4)እና በፌደራል ታክስ አሰተዳደር አዋጅ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፡፡

የሰኔ_ወር_2018_የሀራጅ_ሽያጭ_ማስታወቂያ_1.PDF4.57 MB

+1
ሙሉ | ልዩ ውክልና Power of Attorney in Amharic JOIN 👇 👉 @tebekasamuel 👉 @ethiopian_law 👉 @tebeka 👉 CLICK ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ 0911190299 #Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹 @SAMUELGIRMA

🆒 Join Us 👉 Click 👉 t.me/tebekasamuel 👉 t.me/tebekasamuel 🔖ሳሙኤልግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ 📞 0911190299 #Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma @SAMUELGIRMA

የግንቦት_ወር_2018_ዓ_ም_የሀራጅ_ሽያጭ_ማስታወቂያ.PDF4.19 MB

⚖️ የሰበር ውሳኔዎች ማውጫ 1-24 🇪🇹 👉 Click

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፌደራል ፍርድ ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ፅ/ቤት የአስራር ስርዓት መመሪያ ቁጥር ቁጥር 26/2017 ዓ.ም

7 (ሰባት) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት የተሰጠ የሰበር ውሳኔ፤ መዝገብ ቁጥር 271726 ከዚህ በፊት በሰ/መ/ቁጥር 249795 ላይ “ሠራተኛዉ በተከታታይ ከ5 ቀናት በላይ ለሆነ ጊዜ ከሥራ ቢቀር እንኳ ከሥራ ለቀረበት ለእያንዳንዱ ቀን አሠሪዉ ማስጠንቀቂያ (Warning in Writing) ሳይሰጥ የሥራ ዉልን ለማቋረጥ እንደማይችል” ተገልጾ የተሰጠው የህግ ትርጉም ተለውጦ “የአዋጅ ቁጥር 1156/2011 አንቀጽ 27(1)(ለ) ድንጋጌ ሠራተኛዉ በዚሁ አዋጅ ከተመለከቱ እረፍቶችና ልዩ ልዩ ፈቃዶች ዉጭ ለአምስት ተከታታይ የሥራ ቀናትና ከዚያ በላይ ለሆነ ጊዜ ከሥራ ላይ ከቀረ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ (Warning in Writing) መስጠት ሳያስፈልግ የሥራ ዉልን ያለ ማስጠንቀቂያ ማቋረጥ ይቻላል” በሚል ተተርጉሟል፡፡  የውሳኔውን ሙሉ ይዘት አያይዘናል።

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኤላክትሮኒክ ፊርማ ዯንብ 582/2018

ሚያዝያ ወር 2018 ዓ ም የሀራጅ ሽያጭ.PDF3.44 MB

+7
ደንብ ቁጥር 189/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች አስተዳደርን ለመወሰን የወጣ ደንብ

#MinistryofJustice " ሕጉ የወንጀል ምርመራ፣ ክስና ማስረጃ ሥርዓቱን ወደአዲስ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ነው " - የፍትሕ ሚኒስቴር ከ60 ዓመታት በላይ ያገለገለውን የወንጀል ሥነሥርዓት ሕግ
#MinistryofJustice " ሕጉ የወንጀል ምርመራ፣ ክስና ማስረጃ ሥርዓቱን ወደአዲስ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ነው " - የፍትሕ ሚኒስቴር ከ60 ዓመታት በላይ ያገለገለውን የወንጀል ሥነሥርዓት ሕግ የሚተካ የወንጀል ሥነ ሥርዓትና ማስረጃ ሕግ አዋጅ ቁጥር 1410/2018 ሆኖ ዛሬ መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መፅደቁን የፍትሕ ሚኒስቴር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። የፍትሕ ሚኒስቴር ፥ " የ1954 የወንጀል ሥነሥርዓት ሕጉ ለበርካታ አሥርት ዓመታት ሥራ ላይ የቆየ በመሆኑ ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ሕገ መንግሥት፣ በ1997 ከወጣው የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ፣ ሀገራችን ከምትተገብረው የወንጀል ፍትሕ ፖሊሲ እንዲሁም በዓለም ዓቀፍ ደረጃ በዘርፉ ካሉ አዳዲስ አሠራሮችና የቴክኖሎጂ እድገቶች አኳያ ከዘመኑ ጋር በተጣጣመ መልኩ መከለሱ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ባለፉት ዓመታት የአዲስ ሕግ ዝግጅት ሲደረግ ቆይቷል " ብሏል። ዛሬ የጸደቀው የሕግ መድብል አዳዲስ አሠራሮችን ከማስተዋወቁ በተጨማሪ የማስረጃ ሕግ በማካተት በኢትዮጵያ የወንጀል ፍትሕ ሥርዓት ውስጥ የቆየውን አንድ ትልቅ ክፍተት ለመሙላት እንዳስቻለ ገልጿል። " ሕጉ የወንጀል ምርመራ ፣ ክስ እና ማስረጃ ሥርዓቱን ወደአዲስ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ነው " ብሏል። " የወንጀል ሥነ ሥርዓት እና ማስረጃ ሕጉ በማርቀቅ ሂደት ከ15 ዓመታት በላይ የወሰደ ሲሆን ባለፉት የለውጥ ዓመታት ከተለዩ ቁልፍ የሕግ ሪፎርሞች አንዱ ሆኖ፣ ብዙ ምክክር ተደርጎበት ሊጸድቅ ችሏል " ሲል አስረድቷል። ሚኒስቴሩ " ሕጉ ሀገር አቀፍ ተፈጻሚነት ያለው ሲሆን ከዚህ ሪፎርም የሚጠበቀውን ውጤት እውን ለማድረግ በሁሉም ደረጃ ከሚገኙ የፍትሕ አካላት ጋር በቅንጅት እንሰራለን " ብሏል። መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ/ም

The FDRE new final draft Criminal Procedure Code.

+1
በጉምሩክ አስተላላፊዎችና በአስመጪዎች የሚደረግ የውክልና ጉዳይ