ሕግ አገልግሎት/ Legal Services - Overview
እንኳን ወደ ቀዳሚው የሕግ መረጃ ቻናል በሠላም መጡ ጠበቃ ሳሙኤል ግርማ ☎️ +251-911-190-299 🌐 https://samuelgirma.com @SAMUELGIRMA @tebeka @ethiopian_law አድራሻችን 👇 https://maps.app.goo.gl/NGqgq9A7qD41QBLS8 #ህግ #ጠበቃ #legalservice #ሳሙኤልግርማ #samuelgirma #lawyer #ውል #ውክልና
Show more124 823Subscribers
+7824 hours
+1 0787 days
+85130 days
- Channel growth
- Post coverage
- ER - by views
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
የመንግስት (የቀበሌ/የኪራይ) ቤቶችን በተመለከተ የፌደሬሽን ምክር ቤት የሰበር ውሳኔን በመሻር ውሳኔ አስተላለፈ።
ከዚህ ቀደም የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት "በሠ/መ/ቁ. 189707 እና በሠ/መ/ቁ. 228002"
ቤትን ለረጅም ግዜ መያዝ ብቻውን የባለቤትነት መብት አያጎናጽፍም ሠ/መ/ቁጥር 228002 አንድን ቤት ለረጅም ግዜ መያዝ ብቻውን የባለቤትነት መብት የማያጎናጽፍ በመሆኑ እንዲሁም ቤቱ የመንግስት ቤት መሆኑን የሚያሳይ ቅጽ 003 እና ቅጽ 004 በሌሉበት ሁኔታ በተቋሙ የመረጃ ስርአት ቅጽ 008 በቀበሌ ቤትነት መመዝገቡ ብቻ ቤቱ በመንግስት የተወረሰ የቀበሌ ቤት ነው ሊያስብለው አይችልም። በሚል ውሳኔ ወስኖ የነበረ ሲሆን ይህንን ውሳኔ የኢፌድሪ የፌደሬሽን ምክር ቤት መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም. ባደረገው 6ተኛ የፓርላማ ዘመን 3ተኛ አመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤው በህገ መንግስት አጣሪው በቀረበለት መሰረት በመ/ቁጥር 108/15 የሠ/መ/ቁ .189707 ህገመንግስታዊነት አጣርቶ ውሳኔውን ሽሮታል።
ስለሆነም የመንግስት ቤትን ለረጅም ጊዜ ከአዋጅ 47/67 በኋላ ይዞ ያስተዳድር የነበረው "ኪራይ ቤቶች" ሁለቱ ቅፆች ቅፅ 003 እና 004 ባይኖሩትም የቤቱ ባለይዞታነት የመንግስት ሆኖ ይቀጥላል።
ዝርዝር የውሳኔውን ፍሬ ነገር ከላይ ከተያያዘው ሰነድ ይመልከቱ
👉 Join Us On #Whatsapp 👌
https://whatsapp.com/channel/0029Va9MhjZ4inonPxTuff3M
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn
👉 @tebekasamuel
👉 @tebeka
#Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law #construction
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹
ሳሙኤል ግርማ
የሕግ አማካሪና ጠበቃ
☎️ +251-911-190-299
https://t.me/+gd2cs_m2f4IyOWRk
@SAMUELGIRMA
👍 109❤ 10👏 4🤯 3😱 1
ለአዲሱ ቦሌ ምድብ ችሎት ተገልጋዮች በሙሉ
**********
በቀድሞ ቦሌ (በአሁኑ ለሚ ኩራ ምድብ ችሎት) ጉዳያችሁን ስተከታተሉ የነበራችሁ እና በአዲሱ ቦሌ ምድበ ችሎት አዲስ ስያሜ የተሰጣቸው ችሎቶች በቀድሞ ሲስተናገዱ የነበሩበት ችሎቶች ስያሜ መግለጫ እንደሚከተለው የተገለጸ ሲሆን ከህዳር 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ ጉዳያችሁን የተመደበበት ችሎት በማረጋገጥ እንድታቀርቡ እና እንድትስተናገዱ በአክብሮት እናሳውቃለን ፡፡
ፍርድ ቤቱ
👍 81❤ 12🥰 2🔥 1😱 1
Sign in and get access to detailed information
We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!