cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሕግ አገልግሎት/ Legal Services

እንኳን በደህና መጡ 🙏 ሳሙኤል ግርማ Lawyer የሕግ አማካሪና ጠበቃ ☎️ +251-911-190-299 🌐 https://samuelgirma.com @SAMUELGIRMA @tebeka @ethiopian_law አድራሻችን 👇 https://maps.app.goo.gl/NGqgq9A7qD41QBLS8 #ህግ #ጠበቃ #legalservice #ሳሙኤልግርማ #samuelgirma #lawyer #ውል #ውክልና

Show more
Advertising posts
125 950
Subscribers
-1224 hours
-2117 days
+37730 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
Media files
16 69880Loading...
02
Media files
12 01042Loading...
03
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ በተከለሉ የወጪ፡ ገቢ፡ ጅምላ እና ችርቻሮ ንግድ ስራዎች የውጭ ባለሀብቶች ኢንቨስትመንት ተሳትፎ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1001/2016 ዓ.ም
40 17575Loading...
04
Media files
36 74355Loading...
05
🔔የአምራች ኢንዱስትሪ ድጋፍ ማዕቀፍ መመሪያ 2016 ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪ ☎️ +251-911-190-299 CONTACT:- @SAMUELGIRMA 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn JOIN US ON 🔽 👉 @ethiopian_law 👉 @tebeka #Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹 https://t.me/+gd2cs_m2f4IyOWRk
27 40730Loading...
06
የሃይማኖትና እምነት ድርጅቶች፣ ማህበራትን ለመመዝገብና ተዛማጅ አገልግሎት ለመስጠት የወጣ መመሪያ 👉 Join Us On #Whatsapp 👌 https://whatsapp.com/channel/0029Va9MhjZ4inonPxTuff3M 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn 👉 @ethiopian_law 👉 @tebeka #Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ ☎️ +251-911-190-299 https://t.me/+gd2cs_m2f4IyOWRk @SAMUELGIRMA
27 09751Loading...
07
የከርሰ ምድር ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮና አጠቃቀም ፈቃድ አሰጣጥ መመሪያ ቁ156/2016
43 464205Loading...
08
☄️ #NGO ስለሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ክትትል፣ ቁጥጥር እና ምርመራ የወጣ መመሪያ ቁጥር 1002/2016 Directive on monitoring, control, and investigation of civil society organization No.1002/2024 ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ ☎️ +251-911-190-299 Join 👉 @tebekaSamuel #Ethiopia 🇪🇹 👉 t.me/+7pFEj9nvtxNjNmM0 👉 t.me/+7pFEj9nvtxNjNmM0 Join us on 🔽 👉 @ethiopian_law                                          👉 @tebeka #Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law #civilsociety
40 29789Loading...
09
ባንኮች በመያዣ የተያዘን ንብረት በራሳቸው የመሸጥ መብት የተሰጣቸው ሲሆን መብቱ ግን  ገደብ የሌለው (absolute right) አይደለም ሰ/መ/ቁ. 211694
49 643124Loading...
10
ውልና ማስረጃ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች የሚከፈል የአገልግሎት ክፍያን ለመወሰን የወጣውን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 543/2016 መሰረት የአገልግሎት ክፍያ ማሻሻያ ከሰኞ ሚያዚያ 7ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ በሁሉም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተግባራዊ ያደርጋል። የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት
74 126289Loading...
11
‼️በ2016 ዓ.ም የ 3ኛ ሩብ ዓመት ተግባራዊ የሚደረግ የግንባታ ሥራዎች ይፋዊ ቀጥተኛ ዋጋ ተመን (3rd Quarter Construction Works of Direct Cost) ✔️በተለይ የዋጋ ተመን (BOQ - Priced bill of Quantities) ለምታወጡ የዲዛይን አማካሪዎች እና የፕሮጀክት መሐንዲሶች ይጠማችኋል። ✔️በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች የምትገኙ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችም እንደመነሻ ሀሳብ ይጠቅማችኋል። #Ethiopia 🇪🇹 👉 t.me/+7pFEj9nvtxNjNmM0 👉 t.me/+7pFEj9nvtxNjNmM0 Join us on 🔽 👉 @ethiopian_law                                          👉 @tebeka #Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law #construction አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
46 625198Loading...
12
Media files
35 314126Loading...
13
Directive to Regulate Foreign Investors
34 66242Loading...
14
Media files
40 85536Loading...
15
Media files
57 787556Loading...
16
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን የክፍያ መመሪያ ቁ 996/2016
43 93340Loading...
17
ከማይንቀሳቀስ ንብረት ጋር በተያያዘ የመንደር ውል ህጋዊ የሚሆንባቸው 5/አምስት/ ሁኔታዎች (Abraham Yohanes) ✅ የማንይቀሳቀስ ንብረትን ለማስተላለፍ ወይም የማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ያለ መብትን ለማስተላለፍ የሚደረግ ውል በ ፍርድ ቤት ወይም ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት ካልተደረገ ተቀባይነት የለውም። ነገር ግን ከተወሰኑ የሰበር ችሎት ውሳኔዎች በመነሳት የመንደር ውል ህጋዊ ተብለው የሚቆጠሩበት ሁኔታዎች አሉ። እነዚህ 5 ሁኔታዎች የሚከተሉት ናቸው። ❶ኛ የሽያጭ ውል መኖሩ ከታመነ ወይም ካልተካደ ✅ ገዢ ውል እንዲፈፀምለት ክስ አቅርቦ ከሳሽ መከላከያ መልሱ ላይ በመካከላቸው ውል መኖሩን ካመነ ወይም ካልካደና በሌሎች ነጥቦች ላይ መልስ ከሰጠ ፍርድ ቤቱ በራሱ አነሳሽነት ውሉ በፍርድ ቤት ወይም ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት አልተደረገም ብሎ ውድቅ ሊያደርገው አይችልም። ❷ኛ በማህበር በመደራጀት የተሰራ ቤት በሽያጭ ማስተላለፍ (ሰ/መ/ቁጥር 36294 ቅፅ 8) ✅ በማህበር በመደራጀት እየተሰራ ያለ ቤት ቤቱ ተጠናቆ ካርታ እስኪወጣለት ድረስ የማህበሩ አባል የሆነ ሰው ይህን ቤት ቢያስተላልፍ ቤት የመስራት መብቱን ወይም እጣውን እንዳስተላለፈ እንጂ የማይንቀሳቀስ ንብረትን እንዳስተላለፈ አይቆጠርም። የማህበሩ አባል በስሙ ካርታና የባለቤትነት ማስረጃ እስካልተሰጠው ድረስ ቤቱ ወይም እየተሰራ ያለው ቤት በማህበሩ አጠቃላይ ይዞታ ስር የሚገኝ በመሆኑ የማህበሩ አባል ለ 3ኛ ወገን ሊያስተላልፍ የሚችለው እጣውን ወይም ጥቅሙን እንጂ የማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ያለውን መብት አይደለም። እንዲህ አይነት ውሎች የግድ ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት ሊረጋገጡ አይገባም። ❸ኛ ያልነበረን ቤት ሰርቶ ለማስተላለፍ የሚደረግ ውል (ሰ/መ/ቁጥር 32222 ቅፅ 7) ✅ ብዙን ግዜ እንዲህ አይነት ውል ከ Real Estate ቤቶች ግንባታ ጋር የተያያ ነው። ምንም እንኳን ውላቸው ላይ የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ ውል ቢሉም ዉሉ በሚደረግበት ግዜ ቤቱ ያልነበረ በመሆኑ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለሀብትነት ከአንዱ ወደ ሌላው ተላልፏል ሊባል አይችልም። ያልነበረን ቤት ሰርቶ ለማስተላለፍ የሚደረግ ውል የግንባታ ውል እንጂ የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ ውል ሊባል የሚችል ባለመሆኑ ውሉ በፍርድ ቤት ወይም ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት መረጋገጥ አይኖርበትም። ❹ኛ አዋዋይ ፊት ቀርቦ ነገር ግን አስተዳደራዊ ወይም የፕሮቶኮል ጉዳዮች ለተወሰነ ግዜ ሳይፈፀምበት የቆየ የመንደር ውል (የሰ/መ/ቁጥር 36740 ቅጽ 8) ✅ ችሎቱ በዚህ መዝገብ ላይ በሰጠው ውሳኔ መሠረት በግራ ቀኙ መሀከል የተደረገው የመንደር ውል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት ቀርቦ ነገር ግን አስተዳደራዊ ወይም የፕሮቶኮል ጉዳዮች የተሟሉት የተወሰነ ግዜ ከቆየ በኋላ ቢሆንም ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰው አካል ፊት ያልተደረገ ነው በሚል ውድቅ ሊደረግ አይገባም የሚል ነው። ✅ ችሎቱ በዚህ መዝገብ ላይ እንዳለው ቤቱን የሚመለከቱ እዳና እገዳ ለማጣራትና ክፍያ ለመፈፀም የውልና ማስረጃ ምዝገባ ጽ/ቤት በውል ላይ ማህተም ሣያሣርፍበትና የፕሮቶኮል ቁጥር ሰጥቶ ሣያረጋግጥበት የተወሰነ ጊዜ ያለፈ ቢሆንም እነዚህ አስተዳደራዊ ጉዳዮች እስኪከናወኑ ድረስ በውል ላይ ማህተም ሣያርፍበት መቆየቱ ወይም የፕሮቶኮል ቁጥር ሣይሰጠው መዘግየቱ ውል እንዳልተደረገ የሚያስቆጥረው ነው ለማለት አያስችልም፡፡ ❺ኛ የሊዝ መብትን ለማስተላለፍ የሚደረግ ውል (የሰ/መ/ቁጥር 191095 & 225796) ✅ በሊዝ የተገኘ ይዞታ ላይ ግንባታ ከመጀመሩ በፊት ወይም ተጀምሮ በግማሽ ከመጠናቀቁ በፊት የሊዝ መብት ዘመኑ እስከሚጠናቀቅ ድረስ በቦተው የመጠቀም መብትን ማስተላለፍ ይቻላል። ነገር ግን የሚተላለፈው በቦታው ላይ ግማሽ ግንባታ ከተከናወነ በኋላ ከሆነ በቦታው ላይ የመጠቀም መብት ብቻ ሳይሆን በቦታው ላይ ከተሰራው ህንፃ ጭምር በመሆኑ የሊዝ መብት ማስተላለፍ የማይንቀሳቀስ ንብረት እንደ ማስተላለፍ ይቆጠራል። ስለዚህ ሁለት ነገር መታየት ይኖርበታል። የመጀመሪያው አንድ ሰው መሬት በሊዝ ወስዶ ምንም አይነት ግንባታ ካልፈፀመበት ወይም ግንባታ ጀምሮ በግማሽ ከማጠናቀቁ በፊት የሊዝ መብቱን በመንደር ውል ማስተላለፍ ይችላል። ሁለተኛው የግንባታው ደረጃ ግማሽና ከዛ በላይ የደረሰ ከሆነ ግን የሚተላለፈው በቦታው ላይ የመጠቀም መብት ብቻ ሳይሆን በቦታው ላይ የተገነባውን የማይንቀሳቀስ ንብረት ጭምር በመሆኑ ውሉ ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት ቀርቦ መረጋገጥ ይኖርበታል።
41 922164Loading...
👍 39 11
👍 32 2
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ በተከለሉ የወጪ፡ ገቢ፡ ጅምላ እና ችርቻሮ ንግድ ስራዎች የውጭ ባለሀብቶች ኢንቨስትመንት ተሳትፎ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1001/2016 ዓ.ም
Show all...
👍 86 21🔥 2
👍 46 10🔥 4
🔔የአምራች ኢንዱስትሪ ድጋፍ ማዕቀፍ መመሪያ 2016 ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪ ☎️ +251-911-190-299 CONTACT:- @SAMUELGIRMA 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn JOIN US ON 🔽 👉 @ethiopian_law 👉 @tebeka #Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹 https://t.me/+gd2cs_m2f4IyOWRk
Show all...
👍 23 5
የሃይማኖትና እምነት ድርጅቶች፣ ማህበራትን ለመመዝገብና ተዛማጅ አገልግሎት ለመስጠት የወጣ መመሪያ 👉 Join Us On #Whatsapp 👌 https://whatsapp.com/channel/0029Va9MhjZ4inonPxTuff3M 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn 👉 t.me/+TE8_8RXdfIsqGEKn 👉 @ethiopian_law 👉 @tebeka #Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ጠበቃ #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ ☎️ +251-911-190-299 https://t.me/+gd2cs_m2f4IyOWRk @SAMUELGIRMA
Show all...
👍 45 5
የከርሰ ምድር ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮና አጠቃቀም ፈቃድ አሰጣጥ መመሪያ ቁ156/2016
Show all...
👍 56 11👏 7
☄️ #NGO ስለሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ክትትል፣ ቁጥጥር እና ምርመራ የወጣ መመሪያ ቁጥር 1002/2016 Directive on monitoring, control, and investigation of civil society organization No.1002/2024 ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ ☎️ +251-911-190-299 Join 👉 @tebekaSamuel #Ethiopia 🇪🇹 👉 t.me/+7pFEj9nvtxNjNmM0 👉 t.me/+7pFEj9nvtxNjNmM0 Join us on 🔽 👉 @ethiopian_law                                          👉 @tebeka #Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #law #civilsociety
Show all...
👍 67 15🤯 2
ባንኮች በመያዣ የተያዘን ንብረት በራሳቸው የመሸጥ መብት የተሰጣቸው ሲሆን መብቱ ግን  ገደብ የሌለው (absolute right) አይደለም ሰ/መ/ቁ. 211694
Show all...
👍 73 11

👍 124 27🔥 7👏 6