en
Feedback
Endod + እንዶድ +

Endod + እንዶድ +

Open in Telegram

www.endod.net በአስተውሎት ንጽህና፣ በአብሮነት መድህን፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት መቻል እና ሌሎችን ማስቻልን መነሻው አድርጎ ወደ ወድ አድማጮቹ በFM Addis 97.1 የሚደርስ የራድዮ መሰናዶ ነው።

Show more
1 226
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ዘመን ባ'ላፍ ነው፤ አድማጭ ካገኘ ይናገረው ዘንድ ከቶውኑ አያጣም! መሄድ፣ መምጣት መመላለስ የ'ያንዳንዳችን በዘመን ሸራ ላይ ብሩክ እውቅና የተሰጠው ፈለግ( የኮቴ ደማቅ ፊርማ ) ነው!!! እናም ዘ
ዘመን ባ'ላፍ ነው፤ አድማጭ ካገኘ ይናገረው ዘንድ ከቶውኑ አያጣም! መሄድ፣ መምጣት መመላለስ የ'ያንዳንዳችን በዘመን ሸራ ላይ ብሩክ እውቅና የተሰጠው ፈለግ( የኮቴ ደማቅ ፊርማ ) ነው!!! እናም ዘመን፩ እና ዘመን፪ ተገናኝተው በዕድል ስለ'ኔ ቢያወጉ ንጡር እውነቱ ምን ተብሎ ይተየብ ይሆን? ትሁታን የእንዶድ ሰዳሪዎች በወል ተገልጠው እና በውል ተጠያይቀው 'ማካኝ ሓቃቸውን ለማርቀቅ የባተሉበትን ጥንቅር ለመኮንን ሞገሴ( #Macku_ET ) ያወጋችሁ ዘንድ መርቀው ጳጉሜ ፬ ወደ እናንተ እንዲያደርስ ልከውበታል! ልከውበት ሊቀር? ምን ሲደረግ? ... ጠብቁት ከገነትም ቢሆን ቀርቶ ይመጣል! ሃሳብ አስተያያታችሁን በ ኮሜንት አሊያም በእልፍኝ አስከልካያችን @bete_endod_bot በኩል አድርሱን! +251 931 71 71 91 በአዋሽ 90.7 ኤፍ ኤም ወይም በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ ያገኙናል! http://node-34.zeno.fm/26rkccmw3tzuv?rj-ttl=5&rj-tok=AAABctCFGioA0uFWYvSK-GFsKg

ወደ አዲሱ ዓመት የመዝለቂያ ሃሳቦች! (ወደ አዲሱ ዓመት ምን ይዘን እንሻገር?- ክፍል ፪) ጊዜዎን የሚመጥኑ በማድመጥዎ የሚያተርፉባቸው ገንቢ ሃሳቦች ተጠናዋል። መኮንን ሞገሴ እና ብሩክታዊት ሳሙኤል
+1
ወደ አዲሱ ዓመት የመዝለቂያ ሃሳቦች! (ወደ አዲሱ ዓመት ምን ይዘን እንሻገር?- ክፍል ፪) ጊዜዎን የሚመጥኑ   በማድመጥዎ የሚያተርፉባቸው ገንቢ ሃሳቦች ተጠናዋል። መኮንን ሞገሴ እና ብሩክታዊት ሳሙኤል ነገ ከረፋዱ 4:00ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀትር 6:00ሰዓት በ አዋሽ 90.7 FM  ይጠብቋችኋል፣ እንድታደምጡት ጋበዝንዎ ከወደዱት ለወዳጆችዎ ያጋሩ! #እንዶድ #ከአጥሩ_ባሻገር_የተግባቦት_እልፍኝ #Beyond_the_Fence_Communications @Bete_Endod_Bot  ይጻፉልን! ፍቅር፣ ክብር እና የላቀ ምስጋናችን ይድረስዎ! +251 931 71 71 91 በአዋሽ 90.7 ኤፍ ኤም ወይም በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ ያገኙናል! http://node-34.zeno.fm/26rkccmw3tzuv?rj-ttl=5&rj-tok=AAABctCFGioA0uFWYvSK-GFsKg

ወደ አዲሱ ዓመት ምን ይዘን እንሻገር? ጊዜዎን የሚመጥኑ   በማድመጥዎ የሚያተርፉባቸው ገንቢ ሃሳቦች ተነስተዋል። ያድምጡት! ከወደዱት ለወዳጆችዎ ያጋሩ! #እንዶድ #ከአጥሩ_ባሻገር_የተግባቦት_እልፍኝ #Beyond_the_Fence_Communications https://youtu.be/6_4mrOO8QV0 @Bete_Endod_Bot ይጻፉልን! ፍቅር፣ ክብር እና የላቀ ምስጋናችን ይድረስዎ!

ወደ አዲሱ ዓመት ምን ይዘን እንሻገር? ጊዜዎን የሚመጥኑ   በማድመጥዎ የሚያተርፉባቸው ገንቢ ሃሳቦች ተነስተዋል። ያድምጡት! ከወደዱት ለወዳጆችዎ ያጋሩ! #እንዶድ #ከአጥሩ_ባሻገር_የተግባቦት_እልፍኝ #Beyond_the_Fence_Communications https://youtu.be/6_4mrOO8QV0

ወደ አዲሱ ዓመት የሚያንደረድሩ ሀሰቦች! ከመኮንን ሞገሴ ጋር! +251931717191
ወደ አዲሱ ዓመት የሚያንደረድሩ ሀሰቦች! ከመኮንን ሞገሴ ጋር! +251931717191

photo content

አየር ላይ ነን! ስለ አድናቆት እናወራለን። ሃሳብ አስተያያታችሁን በ ኮሜንት አሊያም በእልፍኝ አስከልካያችን @bete_endod_bot በኩል አድርሱን! አበባው ፍሰሃ እና ብሩክታይት ሳሙኤል አብረናች
አየር ላይ ነን! ስለ አድናቆት እናወራለን። ሃሳብ አስተያያታችሁን በ ኮሜንት አሊያም በእልፍኝ አስከልካያችን @bete_endod_bot በኩል አድርሱን! አበባው ፍሰሃ እና ብሩክታይት ሳሙኤል አብረናችሁ እንቆያለን። +251 911 85 89 35 +251 931 71 71 91 በአዋሽ 90.7 ኤፍ ኤም ወይም በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ ያገኙናል! http://node-34.zeno.fm/26rkccmw3tzuv?rj-ttl=5&rj-tok=AAABctCFGioA0uFWYvSK-GFsKg

አየር ላይ ነን! ስለ አድናቆት እናወራለን። ሃሳብ አስተያያታችሁን በ ኮሜንት አሊያም በእልፍኝ አስከልካያችን @bete_endod_bot በኩል አድርሱን! አበባው ፍሰሃ እና ብሩክታይት ሳሙኤል አብረናች
አየር ላይ ነን! ስለ አድናቆት እናወራለን። ሃሳብ አስተያያታችሁን በ ኮሜንት አሊያም በእልፍኝ አስከልካያችን @bete_endod_bot በኩል አድርሱን! አበባው ፍሰሃ እና ብሩክታይት ሳሙኤል አብረናችሁ እንቆያለን። +251 911 85 89 35 +251 931 71 71 91 በአዋሽ 90.7 ኤፍ ኤም ወይም በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ ያገኙናል! http://node-34.zeno.fm/26rkccmw3tzuv?rj-ttl=5&rj-tok=AAABctCFGioA0uFWYvSK-GFsKg

አየር ላይ ነን! ስለ አድናቆት እናወራለን። ሃሳብ አስተያያታችሁን በ ኮሜንት አሊያም በእልፍኝ አስከልካያችን @bete_endod_bot በኩል አድርሱን! አበባው ፍሰሃ እና ብሩክታይት ሳሙኤል አብረናችሁ እንቆያለን። +251 911 85 89 35 +251 931 71 71 91 በአዋሽ 90.7 ኤፍ ኤም ወይም በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ ያገኙናል! http://node-34.zeno.fm/26rkccmw3tzuv?rj-ttl=5&rj-tok=AAABctCFGioA0uFWYvSK-GFsKg

@Bete_Endod_Bot ይጻፉልን! ፍቅር፣ ክብር እና የላቀ ምስጋናችን ይድረስዎ!

ዝግጁ ናችሁ? አየር ላይ ነን! አዋሽ 90.7 FM
ዝግጁ ናችሁ? አየር ላይ ነን! አዋሽ 90.7 FM

እንዶድ 14ኛ ሳምንት 25ኛ መሰናዶ ዮፍታሔ ማንያዘዋል እና መኮንን ሞገሴ "በእርግጥ እኔ ማን ነኝ?" በጥልቀት ወደ ውስጥ መመልከት እና ትሩፋቶቹ - ክፍል 2 በቀጣዩ ማስፈንጠርያ ያዳምጧቸው። htt
እንዶድ 14ኛ ሳምንት 25ኛ መሰናዶ ዮፍታሔ ማንያዘዋል እና መኮንን ሞገሴ "በእርግጥ እኔ ማን ነኝ?" በጥልቀት ወደ ውስጥ መመልከት እና ትሩፋቶቹ - ክፍል 2 በቀጣዩ ማስፈንጠርያ ያዳምጧቸው። http://node-34.zeno.fm/26rkccmw3tzuv?rj-ttl=5&rj-tok=AAABctCFGioA0uFWYvSK-GFsKg እንዲታደሙ እንዲሁም ለሚወዱት ቢያንስ 1 ሰው እንዲያጋሩት ተጋብዘዋል ዛሬ ከ8 -10 ሰዓት በአዋሽ fm 90.7 ላይ እያዳመጣችሁ ተሳተፉ፣ ጥያቄዎቻችሁን በእልፍኝ አስከልካያችን @Bete_Endod_Bot ላኩልን እናስተናግዳለን

@Bete_Endod_Bot ይጻፉልን! ፍቅር፣ ክብር እና የላቀ ምስጋናችን ይድረስዎ!

photo content

"በእርግጥ እኔ ማን ነኝ?" በጥልቀት ወደ ውስጥ መመልከት እና ትሩፋቶቹ! እንዶድ የራድዮ መሰናዶ ፤ ከመኮንን ሞገሴ እና ዮፍታሄ ማንያዘዋል ጋር 11ኛ ሳምንት 21ኛ ፕሮግራም ዛሬ ረቡዕ ሐምሌ 29 2012 ዓ.ም ፤ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በAwash FM 90.7 በ "ከአጥሩ ባሻገር የተግባቦት እልፍኝ"!(Beyond the Fence communications) ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል! በቀጥታ ለማድመጥ ቀጣዩን ማስፈንጠርያ ይጠቀሙ! http://node-34.zeno.fm/26rkccmw3tzuv?rj-ttl=5&rj-tok=AAABctCFGioA0uFWYvSK-GFsKg እንዶድ የራድዮ መሰናዶ ዘወትር ረቡዕ ከሰዓት በኋላ ከ8:00 -10:00 ዘወትር ቅዳሜ ረፋድ ከ4:00-6:00 #Endod_እንዶድ #Beyond_The_Fence_Communications #AWASHFM90.7 #እጆቻችንን_በተደጋጋሚ_እንታጠብ! #በቻልነው_ሁሉ_በቤት_እንቆይ! #ርቀታችንን_እንጠብቅ! #አፍ_እና_አፍንጫችንን_እንሸፍን!

photo content

የእንዶድ አዘጋጆች፣ለሙስሊም የእንዶድ ቤተሰቦች እና በመላው ዓለም ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች "እንኳን ለኢድ አል አድሀ/አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!" ሲሉ ደማቅ ምኞታቸውን ያስተላልፋሉ! በዓሉ በእስልምና ኀይማኖታዊ አስተምሮ ውስጥ ጉልህ ቦታ ያላቸውን የመረዳዳትና የመተሳሰብ እሴቶቻችንን በጉልህ የምታንጸባርቁበት መሆኑን እና ያንንም ለሰው ዘር እና ለድንቅ አፈጣጠሩ በአደባባይ የምትመሰክሩበት እንደሚሆን ሙሉ እምነት አለን! በእምነት አንድ መሆናችሁን በወጥ መልካም ግብር የምትገልጹበት፣ ከስጋ አልፎ ለነፍስ ንጽህና በጋራ ድምጽ ዱዓ የምታደርጉበት ልዩ በዓል ተመኘንላችሁ!!! ታድያ አንድ ነገር ልናሳስባችሁ ወደናል፤ በዓሉን እንደ ቀድሞ በህብረት የምናከብርበት ብሩህ ነገ በፈጣሪያችን ርህራሄ ከፊታችን አለና ለወቅታዊው የዓለም ፈተና ሳንሸነፍ፤ በአስተማማኝ ጥንቃቄ በዓሉን ታከብሩት ዘንድ አደራ እንላችኋለን! በድጋሚ መልካም በዓል!! አብዝተን እንወዳችኋለን!!! በዓሉን ስታከብሩም ይህን የቅዱስ ቁርዓን ቃል ታሰላስሉበት ዘንድ ጋበዝናችሁ! وَ اِنۡ طَآئِفَتٰنِ مِنَ الۡمُؤۡمِنِیۡنَ اقۡتَتَلُوۡا فَاَصۡلِحُوۡا بَیۡنَہُمَا ۚ فَاِنۡۢ بَغَتۡ اِحۡدٰٮہُمَا عَلَی الۡاُخۡرٰی فَقَاتِلُوا الَّتِیۡ تَبۡغِیۡ حَتّٰی تَفِیۡٓءَ اِلٰۤی اَمۡرِ اللّٰہِ ۚ فَاِنۡ فَآءَتۡ فَاَصۡلِحُوۡا بَیۡنَہُمَا بِالۡعَدۡلِ وَ اَقۡسِطُوۡا ؕ اِنَّ اللّٰہَ یُحِبُّ الۡمُقۡسِطِیۡنَ “And if two parties of believers fight [against each other], make peace between them; then if [after that] one of them transgresses against the other, fight the party that transgresses until it returns to the command of Allah. Then if it returns, make peace between them with equity, and act justly. Verily, Allah loves the just.” (Surah al-Hujurat, Ch.49: V.10) ለምትወዷቸው የመልካም ምኞት መግለጫ እንድናደርስላችሁ @Bete_endod_bot ላይ የወዳጆቻችሁን ቁጥር እና መልእክታችሁን አድርሱን! #Endod_እንዶድ #BeyondTheFenceCommunications #KhulHolsticGrowthCenter

photo content

ዛሬ አንድ ቻሌንጅ/ጨዋታ ሊሰጠን ነው በሚቀጥሉት 24 ሰዓታት ውስጥ 3 ሰወችን ፈገግ ማሰኘት 😊፣ ከቻልን ደግሞ ሆዳቸውን ይዘው እስኪስቁ ድረስ 😂😂😂 ይቻላል? በጣም ሸጋ 😁🕊 ከዛ ያስተዋል
ዛሬ አንድ ቻሌንጅ/ጨዋታ ሊሰጠን ነው በሚቀጥሉት 24 ሰዓታት ውስጥ 3 ሰወችን ፈገግ ማሰኘት 😊፣ ከቻልን ደግሞ ሆዳቸውን ይዘው እስኪስቁ ድረስ 😂😂😂 ይቻላል? በጣም ሸጋ 😁🕊 ከዛ ያስተዋልኩትን እንዲሁም የተሰማኝን በሰብዓዊ ምህንድስና አጋፋሪ 🌞 https://t.me/Self_Engineering_Bot ማጋራት 🙏🏽 (አስተያየት እንዲሁም ጥያቄዎችን በዚህ መላክ ይችላሉ 🙏🏽) ይህንን ደግሞ ለምንወዳቸው ሼር እንድናደርግ ተጋብዘናል #Share #Laughter ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering

#Endod_እንዶድ የተወደዳችሁ፣ መሰናዷችንን ጊዜ ሰጥታችሁ ስለምታዳምጡልን፤ ስንበረታ አድናቆት ስለምትቸሩን፤ ስንስት በቀና ልብ ስለምታርሙን እና ቻናላችን ሰብስክራይብ ስለምታደርጉልን ምስጋናችን ልባዊ ነው! https://youtu.be/RqINoMEbhhQ