en
Feedback
Endod + እንዶድ +

Endod + እንዶድ +

Open in Telegram

www.endod.net በአስተውሎት ንጽህና፣ በአብሮነት መድህን፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት መቻል እና ሌሎችን ማስቻልን መነሻው አድርጎ ወደ ወድ አድማጮቹ በFM Addis 97.1 የሚደርስ የራድዮ መሰናዶ ነው።

Show more
1 226
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
እንዶድ የራድዮ መሰናዶ! በ Beyond the fence Communications ተዘጋጅቶ በአዋሽ 90.7 ኤፍ ኤም የሚቀርብ!! ዘወትር ረቡዕ ከሰዓት በኋላ ከ8:00 - 9:00 ዘወትር ቅዳሜ ረፋድ ከ4:00 - 6:00 እንዶድ፡ንጽህና ነው! የቀን ተቀን የኑሮ ውጣውረድ ያቆሸሸው በጥቂት ጥረት እና በውሃ ሙልጭ ብሎ የሚለቅበት፤ ቀድሞ ወደነበሩበት የሰውነት ክብር የሚመልስ ንጽህና! ለተጎናጸፈው ብቻ ሳይሆን ለሚያየው ሁሉ መልካም ስሜትን የሚያጭር ፀዓዳ! እንዶድ ፡ መድኃኒት ነው! ውስጥ ውስጡን የሚገዘግዝ፣ ሰላም የሚነሳን በሽታ መንግሎ የሚጥል መድህን፤ ታመው ከማቀቁበት አልጋ አፈፍ ብለው የሚነሱበት ተፈጥሮአዊ ቅመም ነው፤ እጅግ የበረከተውን ወዳጅ ነጣቂ በሽታ “በቃህ” ሲል ያስቆመ የአልቃሽ አይኖች እረፍት ነው። እንዶድ ፡ ተፈጥሮን የመመርመር ጽናት ማሳያ ነው! የሩብ ምዕተ ዓመት ጽናት ውጤት፤ ተፈጥሮን መርምሮ ለራስ እና ለሌሎች ውጤቱን የማቋደስ ጽናት ነው። ጥልቁን ተፈጥሮ በተለይም የሰው ልጅን ያለመታከት መርምሮ ለግል እና ለወል ህይወቱ እፎይታን የመቸር ምሳሌ ነው። እንዶድ ፡ ኃላፊነት ነው! የሌላውን ስቃይ እንደራስ ቆጥሮ ለማስታገስ የመታተር ምሳሌ፤ የወገንን እምባ ለማበስ ዕድሜን የመገበር ያህል ከባድ ኃላፊነት፤ እንቅፋት ቢበዛም፣ ቀን ቀንን እየወለደ ከወጠኑት መድረስ ቅዠት ቢመስልም ሁሉን ችለው ዳር የሚደርሱበትን ጽናት የሚወልድ ኃላፊነት ነው። የተወደዳችሁ፣ በሚከተሉት አማራጮች የEndod እንዶድ @endodETH ቤተሰብ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል! https://www.facebook.com/endodETH https://youtu.be/5VhHzsJc8nM #Endod_እንዶድ

photo content

የተወደዳችሁ፣ እንዶድ ዛሬም በመክፈቻ ዝግጅቱ ከረፋድ 4፡00 - 6:00 አየር ላይ ይውላል፣ አብራችሁን ብትሆኑ ደስ ይለናል። እንዶድ የራድዮ መሰናዶ፡ በቢዮንድ ዘፌንስ ኮሚውንኬሽንስ ተዘጋጅቶ በአዋሽ 90.7 ኤፍ ኤም ወደ እናንተ ይቀርባል። ጉዳያችን በንጽህና፣ በአብሮነት መድህን፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት ነው! ዘወትር ቅዳሜ ረፋድ 4፡00 - 6:00 ዘወትር ረቡዕ ከሰዓት በኋላ 8:00-9:00 አብረን እንቆይ! በሚከተሉት አማራጮች የEndod እንዶድ @endodETH ቤተሰብ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል! https://t.me/joinchat/AAAAAEw8puSiy-oRXGQV0g https://youtu.be/5VhHzsJc8nM https://www.facebook.com/endodETH አብራችሁን ስለ ሆናችሁ እናመሰግናለን! #Endod_እንዶድ

የተወደዳችሁ፣ እንዶድ ዛሬ በመክፈቻ ዝግጅቱ አየር ላይ ይውላል፣ አብራችሁን ብትሆኑ ደስ ይለናል። የራድዮ መሰናዶ፡ በቢዮንድ ዘፌንስ ኮሚውንኬሽንስ ተዘጋጅቶ በአዋሽ 90.7 ኤፍ ኤም ወደ እናንተ ይቀርባል። ዘወትር ቅዳሜ ረፋድ 4፡00 - 6:00 ዘወትር ረቡዕ ከሰዓት በኋላ 8:00-9:00 አብረን እንቆይ! በሚከተሉት አማራጮች የEndod እንዶድ @endodETH ቤተሰብ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል! https://t.me/joinchat/AAAAAEw8puSiy-oRXGQV0g https://youtu.be/5VhHzsJc8nM https://www.facebook.com/endodETH አብራችሁን ስለ ሆናችሁ እናመሰግናለን!

photo content

ዒድ ሙባረክ! عيد مبارك እንኳን ለ1,441ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሰን ፤ አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን! ውድ ቤተሰቦቻችን በዓሉን ስናከብር የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የምንወስዳቸውን አስፈላጊ የጥንቃቄ እርምጃዎችን እየወሰድን እንዲሆን አደራ ለማለት እንወዳለን! عيد مبارك መልካም በዓል ይሁንልን! #Team_Endod #Endod_እንዶድ

የተወደዳችሁ፣ የፊታችን ረቡዕ 8 ሰዓት ላይ ፕሮግራማችን ይጀምራል! በሚከተሉት አማራጮች የEndod እንዶድ @endodETH ቤተሰብ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል! https://www.facebook.com/endodETH የዩትዩብ ቻናላችንም ሰብስክራይብ በማድረግ ወደጅነታችንን እናጠናክር! https://youtu.be/5VhHzsJc8nM

Endod እንዶድ የራድዮ መሰናዶ ፡ ዮፍታሔ ማንያዘዋል (Happy) አርክቴክት እና የሰብዓዊ ምሕንድስና አሰልጣኝ በዚህ አጭር ቪድዮ አርክቴክት/መሃንዲስ፣ የሰዉነትና የአዕምሮ ብልፅግና አለም አቀፍ አሰልጣኝ፣ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል ስለ እንዶድ የራድዮ መሰናዶ እና በመሰናዶው ላይ ስለሚኖረው ተሳትፎ ይናገራል። አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን! ዘወትር ቅዳሜ ረፋድ 4፡00 - 6:00 ዘወትር ረቡዕ ከሰዓት በኋላ 8:00-9:00 አብረን እንቆይ! የተወደዳችሁ፣ በሚከተሉት አማራጮች የEndod እንዶድ ቤተሰብ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል! https://www.facebook.com/endodETH ቴሌግራም፡ @endodETH https://youtu.be/hrVC-ELFA1U

photo content

የተወደዳችሁ፣ በሚከተሉት አማራጮች የEndod እንዶድ @endodETH ቤተሰብ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል! https://www.facebook.com/endodETH https://youtu.be/5VhHzsJc8nM ከ እንዶድ የራድዮ መሰናዶ አዘጋጆች መካከል አንዱ የሆነውን መኮንን ሞገሴን እናስተዋውቃችሁ! በቀጣይ ሌሎችንም እናስተዋውቃችኋለን! አብራችሁን ስለ ሆናችሁ እናመሰግናለን!

photo content

የተወደዳችሁ፣ በሚከተሉት አማራጮች የEndod እንዶድ @endodETH ቤተሰብ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል! https://www.facebook.com/endodETH https://youtu.be/5VhHzsJc8nM ከ እንዶድ የራድዮ መሰናዶ አዘጋጆች መካከል አንዱ የሆነውን ዮፍታሔ ማንያዝዋልን እናስተዋውቃችሁ! አርክቴክት/መሃንዲስ፣ የሰዉነትና የአዕምሮ ብልፅግና አለም አቀፍ አሰልጣኝ፣ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ ሲሆን በ እንዶድ መሰናዶ ደግሞ ሰብዓዊ ምሕንድስናን ይዞልን ይቀርባል! በቀጣይ ሌሎችንም እናስተዋውቃችኋለን! አብራችሁን ስለ ሆናችሁ እናመሰግናለን!

photo content

የተወደዳችሁ፣ በሚከተሉት አማራጮች የEndod እንዶድ @endodETH ቤተሰብ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል! https://www.facebook.com/endodETH https://youtu.be/5VhHzsJc8nM ከ እንዶድ የራድዮ መሰናዶ አዘጋጆች መካከል አንዱ የሆነውን አበባው ፍሰሃን እናስተዋውቃችሁ! በቀጣይ ሌሎችንም እናስተዋውቃችኋለን! አብራችሁን ስለ ሆናችሁ እናመሰግናለን!