Endod + እንዶድ +
Open in Telegram
www.endod.net በአስተውሎት ንጽህና፣ በአብሮነት መድህን፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት መቻል እና ሌሎችን ማስቻልን መነሻው አድርጎ ወደ ወድ አድማጮቹ በFM Addis 97.1 የሚደርስ የራድዮ መሰናዶ ነው።
Show more1 226
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+10
in 0 channels
November '24
+45
in 0 channels
Get PRO
October '24
+31
in 0 channels
Get PRO
September '240
in 1 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '24
+28
in 0 channels
Get PRO
June '24
+16
in 0 channels
Get PRO
May '24
+26
in 0 channels
Get PRO
April '24
+48
in 0 channels
Get PRO
March '24
+55
in 0 channels
Get PRO
February '24
+64
in 0 channels
Get PRO
January '24
+121
in 0 channels
Get PRO
December '23
+193
in 0 channels
Get PRO
November '23
+68
in 0 channels
Get PRO
October '23
+65
in 0 channels
Get PRO
September '23
+198
in 0 channels
Get PRO
August '23
+30
in 0 channels
Get PRO
July '23
+94
in 0 channels
Get PRO
June '23
+44
in 0 channels
Get PRO
May '23
+108
in 0 channels
Get PRO
April '23
+104
in 0 channels
Get PRO
March '23
+110
in 0 channels
Get PRO
February '23
+16
in 0 channels
Get PRO
January '23
+14
in 0 channels
Get PRO
December '22
+20
in 0 channels
Get PRO
November '22
+17
in 0 channels
Get PRO
October '22
+23
in 0 channels
Get PRO
September '22
+58
in 0 channels
Get PRO
August '22
+59
in 0 channels
Get PRO
July '220
in 0 channels
Get PRO
June '220
in 0 channels
Get PRO
May '220
in 0 channels
Get PRO
April '220
in 0 channels
Get PRO
March '220
in 0 channels
Get PRO
February '220
in 0 channels
Get PRO
January '220
in 0 channels
Get PRO
December '210
in 0 channels
Get PRO
November '210
in 0 channels
Get PRO
October '210
in 0 channels
Get PRO
September '210
in 0 channels
Get PRO
August '210
in 0 channels
Get PRO
July '210
in 0 channels
Get PRO
June '210
in 0 channels
Get PRO
May '210
in 0 channels
Get PRO
April '210
in 0 channels
Get PRO
March '210
in 0 channels
Get PRO
February '21
+1
in 0 channels
Get PRO
January '21
+3
in 0 channels
Get PRO
December '20
+291
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 21 December | 0 | |||
| 20 December | 0 | |||
| 19 December | +1 | |||
| 18 December | 0 | |||
| 17 December | 0 | |||
| 16 December | 0 | |||
| 15 December | 0 | |||
| 14 December | 0 | |||
| 13 December | 0 | |||
| 12 December | +1 | |||
| 11 December | +4 | |||
| 10 December | 0 | |||
| 09 December | +1 | |||
| 08 December | 0 | |||
| 07 December | 0 | |||
| 06 December | 0 | |||
| 05 December | 0 | |||
| 04 December | +2 | |||
| 03 December | 0 | |||
| 02 December | 0 | |||
| 01 December | +1 |
Channel Posts
| 2 | "እኛ" እና "ነገረ-ዘጸዓት" -2 | ዘጸዓት ያልሰመረልን እኛ? ስደት እና ዳፋዎቹ
ዛሬ ምሽት 2:00 በ FM Addis 97.1 የእንዶድ ዝግጅት ክፍል ባልደረቦች ተሻለ ከበደ እና ጠርሲዳ ከበደ ወደ እናንተ የሚያደርሱት መሰናዶ ገዢ ሐሳብ ነው። በ እንዶድ ምዕራፍ ፫ - ሐ : ክፍል ወደ እናንተ የሚደርሰው ይህ መሰናዶ እኛን እና ስደትን ወደ ኋላ የምንቃኝበት ሸጋ መሰናዶ ነው።
ባልደረባችን ተሻለ ከበደ አዘጋጅቶታል፤ ጠርሲዳ ከበደ መሰናዶውን እያጋፈረች አብራችኹ ታመሻለች፤ ሜሪ መኮንን እናንተን ታስተናግዳለች።
ኑ! ለተሻለ ነገ አ'ብ'ረን እናዋጣ! | 503 |
| 3 | የሕይወትዎን ጣዕም ያጎደሉ አንዳንድ አካላዊ የጤና አለመመቸቶች ከ'ይቅር'-ባይነት ጋር ሊያያዙ እንደሚችሉ አስበው ያውቃሉ?
ይህ መሰናዶ በዚህ ዙሪያ ሸጋ ሐሳቦችን ሸክፏል!
https://youtu.be/7OCg_c0i1Co | 461 |
| 4 | ተጋብዛችኋል!
https://youtu.be/Wm-JA7aIdT8?si=pq46xlHvxn6x-1PE | 531 |
| 5 | ተጋበዙልን!
https://youtu.be/jeQHeXr44dA | 467 |
| 6 | "እኛ" እና "ነገረ-ዘጸዓት"
ዛሬ ምሽት 2:00 በ FM Addis 97.1 የእንዶድ ዝግጅት ክፍል ባልደረቦች ተሻለ ከበደ እና ጠርሲዳ ከበደ ወደ እናንተ የሚያደርሱት መሰናዶ ገዢ ሐሳብ ነው። በ እንዶድ ምዕራፍ ፫ - ሐ : ክፍል 8 ወደ እናንተ የሚደርሰው ይህ መሰናዶ እኛን እና ስደትን ወደ ኋላ የምንቃኝበት ሸጋ መሰናዶ ነው።
ባልደረባችን ተሻለ ከበደ አዘጋጅቶታል፤ ጠርሲዳ ከበደ መሰናዶውን እያጋፈረች አብራችኹ ታመሻለች፤ ጸጋ ካሕሳይ እናንተን ያስተናግዳል።
ኑ! ለተሻለ ነገ አ'ብ'ረን እናዋጣ! | 423 |
| 7 | "ከትልቁ እስር ቤት መፈታት!"
በእርግጥ ይቅርባይነት ስንል ምን ማለታችን ነው?
ይቅር ማለት ጥቅሙ ምንድን ነው? (ከአካላዊ ጤናችን ጋር በቀጥታ እንደሚገናኝ አስበውት ያውቃሉ?)
ለዓመታት የተሸከምነውን የበደል ቁርሾ እንዴት ማራገፍ እንችላለን!(ተግባራዊ ልምምዶች)
እንደማህበረሰብ ይቅርባይ መሆን ያሉት ትሩፋቶችስ?
ዳዊት አርዓያ ከሥነ-ልቦና ባለሙያዋ ሔለን ገ/ኪዳን ጋር ያደረጉትን ሸጋ ቆይታ ተጋበዙልን።
እንዶድ፤ ከ'ኛው ለ'ኛው!
Subscribe በማድረግም ቤተሰብም ሁኑን!
https://youtu.be/veuv1LBM59o | 389 |
| 8 | ሰው | ዛሬ | ዓለም -፮ : "የገዛ መልኬ... "
በቅርቡ "የሰው መልክ" የተሰኘ ተቀዳሚ የግጥም
መድብሉን የሰጠን ወጣቱ ገጣሚ በረከት ተስፋዬን ይዘን የነፍስ ወከፍ መልካችንን እናስስ ዘንድ እንጋብዛችኋለን!
ዛሬ ዛሬ የዓለም መልክ እና ቅርፅ እንዲህ ላለ ስር የሰደደ ብቸኝነት አብዝቶ የሚያንደረድር ነው፤ አኗኗራችን ልፊያ እና ግፊያ ያታክታል!
ታዲያ በእርግጥ እንዲህ ባለው ጊዜ ጤናማ ወዳጅነት መመስረት እንችል ይሆን? ኑ አብረን እንጠይቅ!
የብዙቻችኹን የጽሑፍ መልዕክቶች መነሻ በማድረግ መለስ ብለን ወደ ምዕራፍ ፪ አቅንተን ባልደረባችን መኮንን ሞገሴ አዘጋጅቶት ወደናንተ ያደረስነው የእንዶድ ምዕራፍ 2 ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ ሰው እና ሰው 5ኛ ክፍል "መተላለፎቻችን" ለዛሬ እንዲስማማ ተጠናቅሯል።
አዎ "ሰው | ዛሬ | ዓለም" አይደል ይህ ተከታታይ መሰናዷችን? እርስ በርስ እየተላለፍን ብቸኝነት እየጸናብንም አይደል? መሰናዶውን ያደመጣችሁት ብትደግሙት አብዝታችሁ የምትወዱት፤ ያላዳመጣችኹትም የምታተርፉበት እንደሆነ በመሉ ልብ እንነግራችኋለን።
ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ በFM Addis 97.1 እንገናኝ፤ ጸጋ ካሕሳይ እና ጠሪሲዳ ከበደ እያስተናገድናችኹ እናመሻለን፤ አብረን እንዝለቅ!
ኑ! ለተሻለ ነገ አ'ብ'ረን እናዋጣ | 477 |
| 9 | ሰው | ዛሬ | ዓለም -፮ : "መተላለፎቻችን... "
ብቸኝነት ይሰማዎታል? ሰዎች መሀል ብንሆንም ብቻችንን እንደሆንን ማሰብ ጀምረን ይሆን?
ዛሬ ዛሬ የዓለም መልክ እና ቅርፅ እንዲህ ላለ ስር የሰደደ ብቸኝነት አብዝቶ የሚያንደረድር ነው፤ አኗኗራችን ልፊያ እና ግፊያ ያታክታል!
ታዲያ በእርግጥ እንዲህ ባለው ጊዜ ጤናማ ወዳጅነት መመስረት እንችል ይሆን? ኑ አብረን እንጠይቅ!
የብዙቻችኹን የጽሑፍ መልዕክቶች መነሻ በማድረግ መለስ ብለን ወደ ምዕራፍ ፪ አቅንተን ባልደረባችን መኮንን ሞገሴ አዘጋጅቶት ወደናንተ ያደረስነው የእንዶድ ምዕራፍ 2 ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ ሰው እና ሰው 5ኛ ክፍል "መተላለፎቻችን" ለዛሬ እንዲስማማ ተጠናቅሯል።
አዎ "ሰው | ዛሬ | ዓለም" አይደል ይህ ተከታታይ መሰናዷችን? እርስ በርስ እየተላለፍን ብቸኝነት እየጸናብንም አይደል? መሰናዶውን ያደመጣችሁት ብትደግሙት አብዝታችሁ የምትወዱት፤ ያላዳመጣችኹትም የምታተርፉበት እንደሆነ በመሉ ልብ እንነግራችኋለን።
ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ በFM Addis 97.1 እንገናኝ፤ ጸጋ ካሕሳይ እና ጠሪሲዳ ከበደ እያስተናገድናችኹ እናመሻለን፤ አብረን እንዝለቅ!
ኑ! ለተሻለ ነገ አ'ብ'ረን እናዋጣ | 533 |
| 10 | No text... | 553 |
| 11 | https://youtu.be/io7_bzmyWzw | 482 |
| 12 | እነሆ የእንዶድ 3ኛ ምዕራፍ 3ኛ ተከታታይ መሰናዶ: "ሰው፣ ዛሬ፣ ዓለም"
ክፍል ፬: አላፊ
በዚህ ተከታታይ መሰናዶ የምንኖርባትን ዓለም የተረዳንበትን መንገድ አብረን እንቃኛለን፤ ለተሻለ መረዳትም ዙሪያ-ገባችንን እናስሳለን!
ምሽት 2:00 ላይ በFM Addis 97.1 እንገናኝ!
ሀና ተረፈ(ሃኒቻ) እንግዶችን ሆና ታመሻለች፤ መኮንን ሞገሴ እና ፀጋ ካህሳይ ይጠብቋችኋል!
ኑ! ለተሻለ ነገ አ'ብ'ረን እናዋጣ! | 481 |
| 13 | https://youtu.be/oQIvaz8fOSk?si=yUuuoI2L2Rx2tjxv | 421 |
| 14 | መቅደላ መኩሪያ ከእንዶድ ጋር ያደረገውን ሸጋ ቆይታ አድምጠዋል? እንግዲያው ስለ ምስጋና፣ ይቅርባይነት እና አድናቆት የሰጠንን ግሩም ቆይታ ተጋበዙልን!
https://youtu.be/sjmBAP3k9YM | 482 |
| 15 | No text... | 522 |
| 16 | ለምሽታችኹ!
https://youtu.be/sjmBAP3k9YM | 461 |
| 17 | በዚሕች በየቀኑ በምትቀያየር ዲጅታል ዓለም ውስጥ መረጃ በነጠላ ሕይወታችን ውስጥ ያለው ዋጋ ከቶውኑ የሚያጠያይቅ አይደለም።
እርስዎስ ስለ የተዛባ መረጃ (Misinformation) እና የተሳሳተ መረጃ(Disinformation) ምን ያሕል ያውቃሉ?
የእንዶድ ምዕራፍ ሶስት፤ ሶስተኛ ተከታታይ መሰናዶ በዚህ ረገድ በር ከፋች የሆኑ ሀሳቦች ይዟል፤ መኮንን ሞገሴ፣ ተሻለ ከበደ እና ጸጋ ካሕሳይ አብረዋችኹ ያመሻሉ!
ዛሬ ምሽት 2:00 ላይ በአንጋፋው FM Addis 97.1 እንገናኝ!
ኑ! ለተሻለ ነገ አ'ብ'ረን እናዋጣ! | 534 |
| 18 | ሸጋ ቆይታ! ከእንዶድ ምዕራፍ-1
ከግጥም እና ዜማ ደራሲው፣ ጸሐፊው፣ ፕሮዲውሰሩ እና ሙዚቀኛው ዓለምአየሁ ደመቀ ጋር ያደረግነውን ውብ ውይይት ተጋበዙልንማ!
https://youtu.be/-kDRY30kJJU | 476 |
| 19 | ከሰውመሆን ይስማው ጋር ያደረግነውን ውብ ቆይታ ተጋበዙልን!
https://youtube.com/playlist?list=PLTqdaZz7JE0VnFuPDOp-8ysEbbHPGcGSC&si=D9gve7155IfEkMA6 | 463 |
| 20 | የፊታችን ሰኞ በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያ እና የእስልምና እምነት ምዕመናን በየሃይማኖታቸው ትልቅ ስፍራ ያሏቸውን ሁለት ታላላቅ ጾሞች ይጀምራሉ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ምዕመናን በአዋጅ ከሚጾሙት 7ቱ አጽዋማት አንዱና ትልቁ የሆነውን ጾመ ኢየሱስ ፣ ጾመ ሁዳዴ ፣ አርባ ጾም በመባል የሚታወቀውን ዐብይ ጾም ይጀምራሉ።
በሂጅራ አቆጣጠር ዘጠነኛው ወር እና በሙስሊሞች ዘንድ የጾም፣ ጸሎት ወር የሆነውም ፡ ረመዳን በዚሁ ቀን በመላው ዓለም በሚገኙ ሙስሊሞች ይጀመራል።
ይሕን በማስመልከት ባሳለፍነው መጋቢት 13 2015 ዓ.ም ያደረስናችኹን ጾም ፡ ለአካል፣ ለዓዕምሮ፣ ለነፍስ መሰናዶ በድጋሚ ወደ እናንተ እናደርሳለን! | 529 |
