en
Feedback
Endod + እንዶድ +

Endod + እንዶድ +

Open in Telegram

www.endod.net በአስተውሎት ንጽህና፣ በአብሮነት መድህን፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት መቻል እና ሌሎችን ማስቻልን መነሻው አድርጎ ወደ ወድ አድማጮቹ በFM Addis 97.1 የሚደርስ የራድዮ መሰናዶ ነው።

Show more
1 226
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
"ነገን አብዝቶ የሚናፍቅ ሰብዕና ዛሬን በድል ይሻገራል!" -፪ linktr.ee/shegafuture በዛሬው የእንዶድ መሰናዶ ባሰለፍነው ረቡዕ ባልደረቦቻችን ሐረገወይን ድረስ እና ዳዊት አርዓያ ያስተዋወቋችሁ ተከታታይ መሰናዶዎቻችን ሁለተኛ ክፍል በ መኮንን ሞገሴ አዘጋጅና አቅራቢነት ወደእናንተ ይደርሳል። በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ሀሳቦችን በነፃነት ያንሸራሽር ዘንድ ወጣቱን ገጣሚ ረድኤት አሰፋ Rediet Aseffa ን ጋብዘንላችኋል! በእርግጥ 'ነገን መናፈቅ' ስንል ምን ማለታችን ነው? 'ነገን አብዝቶ መናፈቅ'ስ እንዴት ያለ ባህርይ ነው! 'ነገን ናፋቂው ሰብዕናስ' መገለጫው እንዴት ያለ ነው? ምሽት 2:00 በመላው ኢትዮጵያ በአንጋፋው FM Addis 97.1 የራድዮ ሞገድ፣ እንዲሁም በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ በመላው ዓለም የሚደመጠው የማስተዋወቂያ መሰናዶ ምላሽ ሰንቋል። https://zeno.fm/radio/ebc-fm-addis-97-1/ እልፍኝ አስከልካያችን ያልፋል አሻግርም የቸር ልቦቻችሁን ረጢብ ስንቆች መልሶ ወደ እናንተ የሚያደርስበትን ጥንቅር አዘጋጅቷል። ሸጋ ሸጋ ጥያቄዎች የተሰደሩበት መሰናዶ ነውና ያድምጡ፣ ይሳተፉ፣ ሸጋ ጥያቄዎች ይሸምቱ ስንል ጋበዝንዎ! በአስተውሎት ንጽህና፣ በአብሮነት መድህን፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት መቻል እና ሌሎችን ማስቻልን መነሻው አድርጎ ወደሚሰናዳው እንዶድ ይሰዱት ዘንድ አንዳች ሃሳብ ከጎበኝዎ በ+251 931 71 71 91 የጽሑፍ መልዕክት ሊሰዱልን ይችላሉ፤ በኢሜይል መልዕክት ሊሰዱልን ካሻዎትም team-endod@endod.net እናንተን ይጠብቃል! ሊሎች አማራጮችን ካሹም ከቀጣዮቹ መርጠው ይጠቀሙ፤ linktr.ee/shegafuture ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!

"ነገን አብዝቶ የሚናፍቅ ሰብዕና ዛሬን በድል ይሻገራል!" በዛሬው የእንዶድ መሰናዶ ባልደረቦቻችን ሐረገወይን ድረስ እና ዳዊት አርዓያ የሚያስተዋውቋችሁ የቀጣይ ተከታታይ መሰናዶዎቻችን ርዕስ ነው! በ
"ነገን አብዝቶ የሚናፍቅ ሰብዕና ዛሬን በድል ይሻገራል!" በዛሬው የእንዶድ መሰናዶ ባልደረቦቻችን ሐረገወይን ድረስ እና ዳዊት አርዓያ የሚያስተዋውቋችሁ የቀጣይ ተከታታይ መሰናዶዎቻችን ርዕስ ነው! በእርግጥ 'ነገን መናፈቅ' ስንል ምን ማለታችን ነው? 'ነገን አብዝቶ መናፈቅ'ስ እንዴት ያለ ባህርይ ነው! 'ነገን ናፋቂው ሰብዕናስ' መገለጫው እንዴት ያለ ነው? ከደቂቃዎች በኋላ በመላው ኢትዮጵያ በአንጋፋው FM Addis 97.1 የራድዮ ሞገድ፣ እንዲሁም በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ በመላው ዓለም የሚደመጠው የማስተዋወቂያ መሰናዶ ምላሽ ሰንቋል። https://zeno.fm/radio/ebc-fm-addis-97-1/ እልፍኝ አስከልካያችን ያልፋል አሻግርም የቸር ልቦቻችሁን ረጢብ ስንቆች መልሶ ወደ እናንተ የሚያደርስበትን ጥንቅር አዘጋጅቷል። ሸጋ ሸጋ ጥያቄዎች የተሰደሩበት መሰናዶ ነውና ያድምጡ፣ ይሳተፉ፣ ሸጋ ጥያቄዎች ይሸምቱ ስንል ጋበዝንዎ! በአስተውሎት ንጽህና፣ በአብሮነት መድህን፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት መቻል እና ሌሎችን ማስቻልን መነሻው አድርጎ ወደሚሰናዳው እንዶድ ይሰዱት ዘንድ አንዳች ሃሳብ ከጎበኝዎ በ+251 931 71 71 91 የጽሑፍ መልዕክት ሊሰዱልን ይችላሉ፤ በኢሜይል መልዕክት ሊሰዱልን ካሻዎትም team-endod@endod.net እናንተን ይጠብቃል! ሊሎች አማራጮችን ካሹም ከቀጣዮቹ መርጠው ይጠቀሙ፤ linktr.ee/shegafuture ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!

photo content
+2

“...ስለኢትዮ-አረብ ግንኙነት በስፋትና በጥልቀት በመመራመር የሚታወቁት ፕሮፌሰር አደም ካሚል ‘ታሪካችን (ስደት ወደ ሐበሻ)’፣’የሐበሻና የሐበሾች ክብርና ሞገስ በእስልምና’፣ ‘ሐበሾች በነብዩ ዙሪያ’፣ እንዲሁም ‘የሐበሾች አሻራ በእስልምና’ የተሰኙት ተጠቃሽ መጽሐፍትን እና ሌሎች በርካታ ጥናቶችን አበርክተዋል! ሐበሻ፣ሐበሻ፣ ሐበሻ... እንዲህ ናቸዉ የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰሩ! ስለሐበሻነት (ኢትዮጵያዊነት) ጸጋ ጽፈዉም ተናግረዉም አይጠግቡም፡፡ !” ዛሬ በFM ADDIS 97.1 በእንዶድ የራድዮ መሰናዶ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ የመውሊድ በዓል ልዩ መሰናዶ እንግዳችን ሆነው ቆይታ ያደርጋሉ! ከሚሰጡን ሸጋ ጊዜ እንዲታደሙ ተጋብዘዋል! መኮንን ሞገሴ መሰናዶውን አዘጋጅቶ ያቀርበዋል፤ ብሩክሰው ይልማ መሰናዶውን ያስፈጽማል፤ እልፍኝ አስከልካያችን ያልፋል አሻግርም የቸር ልቦቻችሁን ረጢብ ስንቆች መልሶ ወደ እናንተ የሚያደርስበትን ጥንቅር አዘጋጅቷል። አብራችሁን ትሆኑ ዘንድ ጋበዝናችሁ! በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ ታገኙናላችሁ፤ https://zeno.fm/radio/ebc-fm-addis-97-1/ በ+251 931 71 71 91 የጽሑፍ መልዕክት ልትሰዱልን ትችላላችኹ፤ በኢሜይል መልዕክት ልትሰዱልን ካሻችሁም team-endod@endod.net እናንተን ይጠብቃል! ሊሎች አማራጮችን ካሹም ከቀጣዮቹ መርጠው ይጠቀሙ፤ linktr.ee/shegafuture ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!

photo content

በአስተውሎት ንጽህና፣ በአብሮነት መድህን፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት መቻል እና ሌሎችን ማስቻልን ዓላማው አድርጎ በ FM Addis 97.1 /ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ሬዲዮ/ በኩል ወደ እናንተ የሚደርሰው "እንዶድ" የራድዮ መሰናዶ ዛሬ "ምስጋና ፫ ፡ በአገር በቀል ባሕሎቻችን እና ኃይማኖታዊ እሴቶቻችን ውስጥ ያለው ቦታ" ን ወደ እናንተ ያደርሳል። ሐረገወይን ድረስ Haregwoin GO Deres መሰናዶውን አዘጋጅታ ታቀርበዋለች፤ ብሩክሰው ይልማ Biruksew Yilma መሰናዶውን ያስፈጽማል፤ ዮፍታሔ ማንያዘዋልም Self Engineering የሚለንን አዘጋጅቷል። ዮናስ ክብረትም Yonas Kibret ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት Daniel Kibret ማክሰኞ, ሐምሌ 6 2002 ዓ.ም፣ እና ሐሙስ ሐምሌ 8 2002 ዓ.ም በተከታታይ “ስላላደረግሕልኝ አመሰግናለሁ!” በሚል ርዕስ ያስነበበንን ጽሑፍ ሸጋ አድርጎ አዘጋጅቶላችኋል። እልፍኝ አስከልካያችን ያልፋል የአባዬ ልጅ ም የቸር ልቦቻችሁን ረጢብ ስንቆች መልሶ ወደ እናንተ የሚያደርስበትን ጥንቅር አዘጋጅቷል። አብራችሁን ትሆኑ ዘንድ ጋበዝናችሁ! ሸጋ Sounds™ ያዘጋጀው ግጥም እና ዜማው በኤርሚያስ ዘውዱ የተደረሰው እና በድምጻዊት ምሕረት ደሱ/Mercy Shega/ የተዜመው "ምስጋና" አዲስ ሙዚቃም ወደ እናንተ ይደርሳል። በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ ታገኙናላችሁ፤ https://zeno.fm/radio/ebc-fm-addis-97-1/ በ+251 931 71 71 91 የጽሑፍ መልዕክት ልትሰዱልን ትችላላችኹ፤ በኢሜይል መልዕክት ልትሰዱልን ካሻችሁም team-endod@endod.net እናንተን ይጠብቃል! ሊሎች አማራጮችን ካሹም ከቀጣዮቹ መርጠው ይጠቀሙ፤ linktr.ee/shegafuture ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!

ተጋበዙልን ! "ምስጋና" ድምጻዊት : ምሕረት ደሱ ግጥም እና ዜማ : ኤርምያስ ዘውዱ ቤዝ እና አኩስቲክ ጊታር: ኤርሚያስ ዘውዱ ቅንብር፣ ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ: ኤርምያስ ዘውዱ ©ሸጋ Sounds™ | ሸጋ Creatives PLC® https://youtu.be/A4m_iRHO8JA

photo content

photo content

በአስተውሎት ንጽህና፣ በአብሮነት መድህን፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት መቻል እና  ሌሎችን ማስቻልን ዓላማው አድርጎ በFM ADDIS 97.1 በኩል ወደ እናንተ የሚደርሰው "እንዶድ" የራድዮ መሰናዶ ዛሬ "ምስጋና ፪   በኃይማኖታዊ አስተምህሮዎች ውስጥ የሚሰጠው ቦታ" ን ወደ እናንተ ያደርሳል። ሐረገወይን ድረስ መሰናዶውን አዘጋጅታ ታቀርበዋለች፤ ሸጋ Sounds™ ያዘጋጀው ግጥም እና ዜማው በኤርሚያስ ዘውዱ የተደረሰው እና በድምጻዊት ምሕረት ደሱ የተዜመው "ምስጋና" አዲስ ሙዚቃም ወደ እናንተ ይደርሳል። ብሩክሰው ይልማ መሰናዶውን ያስፈጽማል፤ ዮፍታሔ ማንያዘዋልም የሚለንን አዘጋጅቷል። እልፍኝ አስከልካያችን ያልፋል አሻግርም የቸር ልቦቻችሁን ረጢብ ስንቆች መልሶ ወደ እናንተ የሚያደርስበትን ጥንቅር አዘጋጅቷል። አብራችሁን ትሆኑ ዘንድ ጋበዝናችሁ! በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ ታገኙናላችሁ፤ https://zeno.fm/radio/ebc-fm-addis-97-1/ በ+251 931 71 71 91 የጽሑፍ መልዕክት ልትሰዱልን ትችላላችኹ፤ በኢሜይል መልዕክት ልትሰዱልን ካሻችሁም team-endod@endod.net እናንተን ይጠብቃል! ሊሎች አማራጮችን ካሹም ከቀጣዮቹ መርጠው ይጠቀሙ፤ linktr.ee/shegafuture ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!

photo content

ሱፊያን ሱልጣን ይባላል፤ የሕግ ባለሙያ፣ የማሕበራዊ ሳይንስ እና የቢዝነስ አማካሪ ነው። ባለትዳር እና የሁለት ልጆች አባት ሲሆን በቅርበት የሚያውቁት ሰዎች አንደበተ ርቱዕ የሰላም ሰው መሆኑን ይመሰ
ሱፊያን ሱልጣን ይባላል፤ የሕግ ባለሙያ፣ የማሕበራዊ ሳይንስ እና የቢዝነስ አማካሪ ነው። ባለትዳር እና የሁለት ልጆች አባት ሲሆን በቅርበት የሚያውቁት ሰዎች አንደበተ ርቱዕ የሰላም ሰው መሆኑን ይመሰክሩለታል። ዛሬ በእንዶድ መሰናዶ፣ በ"ሰውነት" ርዕስ "ሰውና ሰላሙ!" በሚል ገዢ ሃሳብ አብሮን ይቆያል! ምሽት 2፡00 ላይ በ FM Addis 97.1 እንገናኝ። ሐረገወይን ድረስ Haregwoin GO Deres እና መኮንን ሞገሴ Mekonnen G Mogessie አብረዋችሁ ያመሻሉ፤ እልፍኝ አስከልካያችን ያልፋል አሻግርም ጥንቅሩን አዘጋጅቷል! www.endod.net linktr.ee/shegafuture ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!

በእርግጥ አመስጋኝ ነኝ? በዚሕች ጥድፊያ በሞላት ሰው በሰው ላይ በጨከነባት ዓለም ውስጥ እየኖርኩ እንዴት አመስጋኝ መሆን እችላለሁ? አምስጋኝ መሆን ምን ጥቅሞች አሉት? መቼ ልጀምር!? አርክቴክት/መ
በእርግጥ አመስጋኝ ነኝ? በዚሕች ጥድፊያ በሞላት ሰው በሰው ላይ በጨከነባት ዓለም ውስጥ እየኖርኩ እንዴት አመስጋኝ መሆን እችላለሁ? አምስጋኝ መሆን ምን ጥቅሞች አሉት? መቼ ልጀምር!? አርክቴክት/መሃንዲስ፣ የሰዉነትና የአዕምሮ ብልፅግና አለም አቀፍ አሰልጣኝ፣ እንዲሁም የክሁል የሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል “ምስጋና ለሕይወት ቅርብ መሆን ነው!” ይለናል! በቀጣዮቹ ጥቂት ደቂቃዎች አመስጋኝነትን በአዲስ መልኩ የሚረዱበት ዕድል ይፈጠራል። አመስጋኝነትን ማዳበር የሚያስችሉ ልምምዶችን ይጋራሉ። ለተሻለ ነገ ማዋጣት የሚችል አመስጋኝ ሰው አድርገው ራስዎን ይገነቡ ዘንድ ከጎንዎ ነን! እንዶድ፤ ከ'ኛው ለ'ኛው! https://youtu.be/kQpflP_-_3s #ሰብዓዊ #ምህንድስና Telegram: @SelfEngineering Facebook: https://www.facebook.com/KhulWorld https://shegacreatives.com https://www.endod.net Subscribe በማድረግም ቤተሰብም ሁኑን! ________________________

photo content

ኢራቅን ከታች በሚታየው መልኩ ድምጥማጧን ያጠፋው ዘመቻ በአንድ ኤጀንት ውሸት ላይ ብቻ የተመሰረተ መሆኑን ያውቃሉ? ያ ሁሉ የጦርነት ዘመቻና አመታትን የፈጀዉ፣ ለመቶ ሺህ ሰዎችዎች ሞትና ለእልፎች መቁሰል፣ ለቢሊዮን ዶላሮች ትርጉም የለሽ ወጭ ወዘተ የዳረገዉ ጦርነት በተሳሳተ መረጃ ላይ ተመስርቶ የተደረገ ጦርነት ... ነው! ሸጋ ተረክ፡ ከዮናስ ክብረት ጋር! https://youtu.be/CjV3dj6b8sw ያድምጡት፤ ለወዳጆችዎም ያጋሩ! ቤተሰብም ይሁኑን! https://shegacreatives.com

"በእርግጥ እኔ ማን ነኝ?" በጥልቀት ወደ ውስጥ መመልከት እና ትሩፋቶቹ! እንዶድ የራድዮ መሰናዶ ፤ አበባው ፍሰሃ እና ዮፍታሄ ማንያዘዋል ጋር ዛሬ ረቡዕ መስከረም 06 2013 ዓ.ም ፤ ከቀኑ 8 ሰ
+1
"በእርግጥ እኔ ማን ነኝ?" በጥልቀት ወደ ውስጥ መመልከት እና ትሩፋቶቹ! እንዶድ የራድዮ መሰናዶ ፤ አበባው ፍሰሃ እና ዮፍታሄ ማንያዘዋል ጋር ዛሬ ረቡዕ መስከረም 06 2013 ዓ.ም ፤ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በAwash FM 90.7 በ "ከአጥሩ ባሻገር የተግባቦት እልፍኝ"!(Beyond the Fence communications) ተዘጋጅቶ ይቀርብላችኋል! በቀጥታ ለማድመጥ ቀጣዩን ማስፈንጠርያ ይጠቀሙ! http://node-34.zeno.fm/26rkccmw3tzuv?rj-ttl=5&rj-tok=AAABctCFGioA0uFWYvSK-GFsKg እንዶድ የራድዮ መሰናዶ ዘወትር ረቡዕ ከሰዓት በኋላ ከ8:00 -10:00 ዘወትር ቅዳሜ ረፋድ ከ4:00-6:00 #Endod_እንዶድ #Beyond_The_Fence_Communications #AWASHFM90.7 #እጆቻችንን_በተደጋጋሚ_እንታጠብ! #በቻልነው_ሁሉ_በቤት_እንቆይ! #ርቀታችንን_እንጠብቅ! #አፍ_እና_አፍንጫችንን_እንሸፍን!

"ከአጥሩ ባሻገር የተግባቦት እልፍኝ"!(Beyond the Fence communications) እንደ አረንጓዴው መስክ ቢጫ ብሩህ ተስፋ የተዘራበት አዲስ ዓመት ይመኝላችኋል! መልካም ዘመን ይሁንልን! መ
"ከአጥሩ ባሻገር የተግባቦት እልፍኝ"!(Beyond the Fence communications) እንደ አረንጓዴው መስክ ቢጫ ብሩህ ተስፋ የተዘራበት አዲስ ዓመት ይመኝላችኋል! መልካም ዘመን ይሁንልን! መመኘታችንንም እውን ለማድረግ የሚያበቃ እውነት፣ ብርታት እና ጽናት ያለን እንሆን ዘንድ ይሁን! #በአዲስ_ላዲስ_እንታደስ! እንዶድ ቤተ-ሙከራ የራድዮ መሰናዶ ዘወትር ረቡዕ ከሰዓት በኋላ ከ8:00 -10:00 ዘወትር ቅዳሜ ረፋድ ከ4:00-6:00 በቅርቡ! እንዶድ አረንጓዴ : ትኩረቱን በብዝሃ ህይወት፣ በአረንጓዴ ሕይወት እና በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ያደረገ በዘርፉ የተትረፈረፈ የትምህርት ዝግጅት እና የመስክ ተሞክሮ ባላቸው ባለሙያዎች የሚሰደር 'ጥብስቅ' ያለ ሳምንታዊ ጥንቅር! እንዶድ መሰረት: "ነገርን ከመሰረቱ" እንዲል ማስተዋል የዘለቀው ያ'ገር ሰው፤ ቀጣዩን ትውልድ ከመሰረቱ ለማጽናት በእንዶድ አዕማዳት የሚታትር የአንጋፋ ባለሙያ እና ስኬታማ ወላጅ #እውቀት_ተሞክሮ_ቅንነት የሚነዱት ቅንብብና ወዛም ጥንቅር! በ Awash 90.7 FM ብቻ! #Endod_እንዶድ #Beyond_The_Fence_Communications #AWASHFM90.7 #እጆቻችንን_በተደጋጋሚ_እንታጠብ! #በቻልነው_ሁሉ_በቤት_እንቆይ! #ርቀታችንን_እንጠብቅ! #አፍ_እና_አፍንጫችንን_እንሸፍን!