Endod + እንዶድ +
Open in Telegram
www.endod.net በአስተውሎት ንጽህና፣ በአብሮነት መድህን፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት መቻል እና ሌሎችን ማስቻልን መነሻው አድርጎ ወደ ወድ አድማጮቹ በFM Addis 97.1 የሚደርስ የራድዮ መሰናዶ ነው።
Show more1 226
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
1 226
የፕሮግራም ጥቆማ ለአገር ልጆች
ከእንዶድ አዘጋጆች
ውድ የአገር ልጆች ...
በአስተውሎት ንጽህና፣ በአብሮነት መድህን፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት መቻል እና ሌሎችን ማስቻልን መነሻው አድርጎ ወደ ወድ አድማጮቹ የሚደርሰው እንዶድ የራድዮ መሰናዶ የምዕራፍ ሁለት 10ኛ መሰናዶ በመላው ኢትዮጵያ በአንጋፋው FM Addis 97.1 የራድዮ ሞገድ፣ እንዲሁም በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ በመላው ዓለም ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ መደመጥ ይጀምራል።
https://zeno.fm/radio/ebc-fm-addis-97-1/
ያልሰመሩ ግንኙነቶቻችን አስታቅፈውን የሔዱት ስቃይ ዛሬም ድረስ በብዙዎቻችን ልብ ውስጥ ነግሶ ይስተዋላል፤ ታዲያ ከዚህ ስቃይ እንዴት እናገግም? "ሰው እና ሰው" በተሰኘው የምዕራፍ ሁለት ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ 10ኛ ክፍል "ከመለያየት ስቃይ ማገገም!" በሚል ገዢ ርዕስ ከእናንተ ከውድ አድማጮቹ ጋር ቆይታ ያደርጋል።
አበባው ፍሰሃ እና ዮፍታሔ ማንያዘዋል መሰናዶውን ወደ እናንተ ያደርሳሉ፤ ባልደረባችን ጸጋ ካሕሳይ እናንተን ያስተናግዳል። በ0931717191 የሰደዳችሁልን የቸር ልቦቻችሁን ረጢብ ስንቆች መልሶ ወደ እናንተ የሚደርስበት የእልፍኝ አስከልካይ ጥንቅርም ተዘጋጅቷል።
ሸጋ ሸጋ ሐሳቦች የተ ሰደሩበት መሰናዶ ነውና ያድምጡ፣ ይሳተፉ፣ ሸጋ ጥያቄዎች ይሸምቱ ስንል ጋበዝንዎ!
ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!
1 226
የፕሮግራም ጥቆማ ለአገር ልጆች
ከእንዶድ አዘጋጆች
ውድ የአገር ልጆች ...
በአስተውሎት ንጽህና፣ በአብሮነት መድህን፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት መቻል እና ሌሎችን ማስቻልን መነሻው አድርጎ ወደ ወድ አድማጮቹ የሚደርሰው እንዶድ የራድዮ መሰናዶ የምዕራፍ ሁለት 9ኛ መሰናዶ በመላው ኢትዮጵያ በአንጋፋው FM Addis 97.1 የራድዮ ሞገድ፣ እንዲሁም በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ በመላው ዓለም ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ መደመጥ ይጀምራል።
https://zeno.fm/radio/ebc-fm-addis-97-1/
"ሰው እና ሰው" በተሰኘው የምዕራፍ ሁለት ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ 8ኛ መሰናዶ "ከባዶ ላይ መዝገብ!" በሚል ገዢ ርዕስ ከእናንተ ከውድ አድማጮቹ ጋር ቆይታ ያደርጋል።
ሰልስቱ ጣዖታት የተሰኘ የልብወለድ ስራውን በ2008 ያሳታመው፤ ወደ መደምደሚያው " ...ለመተከዣ የሚሆኑ ጥቂት ኮርኳሪ የነገር ሰበዞች ማቀበል ከተቻለ በሚል በቀና ምኞት የተሰነዘሩ የአንድ ወጣት ትንፋሾች ናቸው!" ሲል ያሰፈረበትን መግቢያ የጻፈለትን "ከባዶላይ መዝገን፡ የዘመን ስካር ቅንጣቶች" በሚል ርዕስ በተለያዩ መጽሔቶች እና ጋዜጦች የተነበቡ ጽሑፎቹን ከመጠነኛ ማስተካከያ ጋር በ146 ገጾች ቀንብቦ በ2014 ዓ.ም ያስነበበን፤ መንትያው ሆኖ እናነበው ዘንድ "የካህሊል አማልክት" የተሰኘን የካሕሊል ጅብራን እና የሜሪ ሐስከል የፍቅር ደብዳቤዎችን ትርጉም የያዘ መጽሐፍ የሰጠን፣ አስከትሎም የመሻገር ሲቃ: ከንፋስ ጋር መደነስ የተሰኘ መጽሐፉን ከሰሞኑ የቸረን ወጣቱ ጸሐፊ ያዕቆብ ብርሃኑ እንግዳችን ነው።
መኮንን ሞገሴ መሰናዶውን ያጋፍራል፤ ባልደረባችን ጸጋ ካሕሳይ እናንተን ያስተናግዳል። እልፍኝ አስከልካያችን ያልፋል አሻግርም በ0931717191 የሰደዳችሁልን የቸር ልቦቻችሁን ረጢብ ስንቆች መልሶ ወደ እናንተ የሚያደርስበትን ጥንቅር አዘጋጅቷል።
ሸጋ ሸጋ ሐሳቦች የተሰደሩበት መሰናዶ ነውና ያድምጡ፣ ይሳተፉ፣ ሸጋ ጥያቄዎች ይሸምቱ ስንል ጋበዝንዎ!
ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!
1 226
የፕሮግራም ጥቆማ ለአገር ልጆች
ከእንዶድ አዘጋጆች
ውድ የአገር ልጆች ...
በአስተውሎት ንጽህና፣ በአብሮነት መድህን፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት መቻል እና ሌሎችን ማስቻልን መነሻው አድርጎ ወደ ወድ አድማጮቹ የሚደርሰው እንዶድ የራድዮ መሰናዶ የምዕራፍ ሁለት 6ኛ መሰናዶ በመላው ኢትዮጵያ በአንጋፋው FM Addis 97.1 የራድዮ ሞገድ፣ እንዲሁም በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ በመላው ዓለም ከደቂቃዎች በኋላ መደመጥ ይጀምራል።
https://zeno.fm/radio/ebc-fm-addis-97-1/
"ሰው እና ሰው" በተሰኘው የምዕራፍ ሁለት ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ 6ኛ ክፍል "ትሑት ወዳጅ፤ ታማኝ ለወዳጅ..." በሚል ገዢ ርዕስ ባልደረባችን መኮንን ሞገሴ ከእንግዳው ዳዊት ታደሰ ጋር ቆይታ ያደርጋል። ጸጋ ካሕሳይ እናንተን ያስተናግዳል።
እልፍኝ አስከልካያችን ያልፋል አሻግርም የቸር ልቦቻችሁን ረጢብ ስንቆች መልሶወደ እናንተ የሚያደርስበትን ጥንቅር አዘጋጅቷል።
ሸጋ ሸጋ ጥያቄዎች የተሰደሩበት መሰናዶ ነውና ያድምጡ፣ ይሳተፉ፣ ሸጋ ጥያቄዎች ይሸምቱ ስንል ጋበዝንዎ!

በአስተውሎት ንጽህና፣ በአብሮነት መድህን፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት መቻል እና ሌሎችን ማስቻልን መነሻው አድርጎ ወደ ወድ አድማጮቹ የሚደርሰው እንዶድ የራድዮ መሰናዶ የምዕራፍ ሁለት 5ኛ መሰናዶ በመላው ኢትዮጵያ በአንጋፋው FM Addis 97.1 የራድዮ ሞገድ፣ እንዲሁም በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ በመላው ዓለም ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ መደመጥ ይጀምራል።
https://zeno.fm/radio/ebc-fm-addis-97-1/
"ሰው እና ሰው" በተሰኘው የምዕራፍ ሁለት ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ 5ኛ ክፍል "መተላለፎቻችን..." በሚል ገዢ ርዕስ ባልደረባችን መኮንን ሞገሴ አብሯችኹ ይቆያ። ጸጋ ካሕሳይ እናንተን ያስተናግዳል።
እልፍኝ አስከልካያችን ያልፋል አሻግርም የቸር ልቦቻችሁን ረጢብ ስንቆች መልሶወደ እናንተ የሚያደርስበትን ጥንቅር አዘጋጅቷል።
ሸጋ ሸጋ ጥያቄዎች የተሰደሩበት መሰናዶ ነውና ያድምጡ፣ ይሳተፉ፣ ሸጋ ጥያቄዎች ይሸምቱ ስንል ጋበዝንዎ!
ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!
1 226
የፕሮግራም ጥቆማ ለአገር ልጆች
ከእንዶድ አዘጋጆች
ውድ የአገር ልጆች ...
በአስተውሎት ንጽህና፣ በአብሮነት መድህን፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት መቻል እና ሌሎችን ማስቻልን መነሻው አድርጎ ወደ ወድ አድማጮቹ የሚደርሰው እንዶድ የራድዮ መሰናዶ የምዕራፍ ሁለት 4ኛ መሰናዶ በመላው ኢትዮጵያ በአንጋፋው FM Addis 97.1 የራድዮ ሞገድ፣ እንዲሁም በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ በመላው ዓለም ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ መደመጥ ይጀምራል።
https://zeno.fm/radio/ebc-fm-addis-97-1/
"ሰው እና ሰው" በተሰኘው የምዕራፍ ሁለት ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ 4ኛ ክፍል "ቅርብ ነው!" በሚል ገዢ ርዕስ ባልደረባችን መኮንን ሞገሴ እና ወጣቱ የሬጌ ዘውግ ድምጻዊ እና የግጥም እና ዜማ ደራሲ አማን ኪያሞ አብረዋችኹ ይቆያሉ። ጸጋ ካሕሳይ እናንተን ያስተናግዳል።
እልፍኝ አስከልካያችን ያልፋል አሻግርን ተክታ ባልደረባችን ጠርሲዳ ከበደ የቸር ልቦቻችሁን ረጢብ ስንቆች መልሳ ወደ እናንተ የምታደርስበትን ጥንቅር አዘጋጅታለች።
ሸጋ ሸጋ ጥያቄዎች የተሰደሩበት መሰናዶ ነውና ያድምጡ፣ ይሳተፉ፣ ሸጋ ጥያቄዎች ይሸምቱ ስንል ጋበዝንዎ!
ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!
1 226
ውድ የአገር ልጆች ...
በአስተውሎት ንጽህና፣ በአብሮነት መድህን፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት መቻል እና ሌሎችን ማስቻልን መነሻው አድርጎ ወደ ወድ አድማጮቹ የሚደርሰው እንዶድ የራድዮ መሰናዶ በምዕራፍ ሁለት ሁለተኛ ዝግጅቱ በቀጥታ የሚተላለፈውን የ2022ቱን የዓለም ዋንጫ የደረጃ ጨዋታ ተከትሎ በመላው ኢትዮጵያ በአንጋፋው FM Addis 97.1 የራድዮ ሞገድ፣ እንዲሁም በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ በመላው ዓለም መደመጥ ይጀምራል።
https://zeno.fm/radio/ebc-fm-addis-97-1/
እልፍኝ አስከልካያችን ያልፋል አሻግርም የቸር ልቦቻችሁን ረጢብ ስንቆች መልሶ ወደ እናንተ የሚያደርስበትን ጥንቅር አዘጋጅቷል።
"ሰው እና ሰው" የተሰኘው የምዕራፍ ሁለት ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ ሁለተኛ ክፍል "ሰው ብቻውን...?" በሚል ገዢ ርዕስ በባልደረባችን መኮንን ሞገሴ አቅራቢነት ወደ እናንተ ይደርሳል? ጸጋ ካሕሳይ እናንተን ያስተናግዳል።
የቸር ልቦቻችሁን ረጢብ ስንቆች መልሶ ወደ እናንተ የሚያደርስበትን ጥንቅርም ተዘጋጅቷል።
ሸጋ ሸጋ ጥያቄዎች የተሰደሩበት መሰናዶ ነውና ያድምጡ፣ ይሳተፉ፣ ሸጋ ጥያቄዎች ይሸምቱ ስንል ጋበዝንዎ!
ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!
1 226
የዛሬው የቅዳሜ የሕዳር 03 2015 ዓ.ም እንዶድ መሰናዶ "ነፃነት፡ ቀንበር ወይስ መንበር?" ክፍል ፫ን ይዞላችኹ ይመጣል?
በእርግጥ ለእርስዎ የነፃነት መልክ እንዴት ያለ ነው? በሞገስ የምንፈናጠጥበት መንበር ወይስ የሚያጎብጥ ቀንበር?
የእንዶዶቹ ዮፍታሄ ማንያዘዋል እና ዳዊት አርዓያ የሚያደርጉትን ውይይት ታደምጡ ዘንድ ጋበዝናችሁ!
ፀጋ ካህሳይ መሰናዶውን ያስፈጽማል። እልፍኝ አስከልካያችን ያልፋል አሻግርም የቸር ልቦቻችሁን ረጢብ ስንቆች መልሶ ወደ እናንተ የሚያደርስበትን ሸጋ ጥንቅር አዘጋጅቷል።
በድጋሚ አብራችሁን ትሆኑ ዘንድ ጋበዝናችሁ!
ዛሬ ምሽት 2:00 በመላው ኢትዮጵያ በአንጋፋው FM Addis 97.1 የራድዮ ሞገድ፣ እንዲሁም በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ በመላው ዓለም መደመጥ ይጀምራል።
https://zeno.fm/radio/ebc-fm-addis-97-1/
በ+251 931 71 71 91 የጽሑፍ መልዕክት ልትሰዱልን ትችላላችኹ፤ በኢሜይል መልዕክት ልትሰዱልን ካሻችሁም team-endod@endod.net እናንተን ይጠብቃል!
ሊሎች አማራጮችን ካሹም ከቀጣዮቹ መርጠው ይጠቀሙ፤
linktr.ee/shegafuture
ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!
1 226
በዛሬው የየቅዳሜ ጥቅምት 19 2015 ዓ.ም እንዶድ መሰናዶ "ነገን አብዝቶ የሚናፍቅ ሰብዕና ዛሬን በድል ይሻገራል!" ክፍል ፮ የፊልም ደራሲ፣ ዳይሬክተር፣ ፕሮዲውሰር እና ተዋናይ ቴዎድሮስ ተሾመ በባልደረባችን በመኮንን ሞገሴ አጋፋሪነት አብሮን ይቆያል!
"በወጀቡ መሃልም ነገን አብዝቶ መናፈቅ..." የውይይታችን ገዢ ርዕስ ነው!
ቁምላቸው አዱኛ መሰናዶውን ያስፈጽማል፤
እልፍኝ አስከልካያችን ያልፋል አሻግርም የቸር ልቦቻችሁን ረጢብ ስንቆች መልሶ ወደ እናንተ የሚያደርስበትን ጥንቅር አዘጋጅቷል።
አብራችሁን ትሆኑ ዘንድ ጋበዝናችሁ!
በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ ታገኙናላችሁ፤
https://zeno.fm/radio/ebc-fm-addis-97-1/
በ+251 931 71 71 91 የጽሑፍ መልዕክት ልትሰዱልን ትችላላችኹ፤ በኢሜይል መልዕክት ልትሰዱልን ካሻችሁም team-endod@endod.net እናንተን ይጠብቃል!
ሊሎች አማራጮችን ካሹም ከቀጣዮቹ መርጠው ይጠቀሙ፤
linktr.ee/shegafuture
ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!
1 226
- "8፡ 62"፣ "የፀሃይ መውጫ ልጆች" ፣ "ዓለሜ" ፣ "እውር አሞራ ቀላቢ" (DocuDrama) ፣ "ሰውነቷ"ን ጨምሮ ከ15 በላይ ፊልሞች ላይ በድርሰት፣ በዝግጅት፣ በሲኒማቶግራፊ እና በፕሮዲውሰርነት የተሳተፈውን፤
- የቴዎድሮስ ካሳሁን /ቴዲ አፍሮ/ "ማር እስከ ጧፍ" እንዲሁም የእሱባለው ይታየው "ዘፈን ማሞቂያ አይደለም" እና " ይቻትና ልጅት" የሙዚቃ ቪድዮዎችም የዚሁ ባለሙያ ሸጋ አበርክቶዎች ናቸው።
- በተከታታይ ድራማ ዘርፍም "አደይ" ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማን በስሙ በተሰየመ የፊልም አምራች ኩባንያ ለኪነጥበብ አፍቃሪው እያቀረበ ነው። ብዙዎችም ወደው ይከታታሉት ከያዙ ከረምረም ብለዋል።
- በእንዶድ መሰናዶ "ነገን አብዝቶ የሚናፍቅ ሰብዕና ዛሬን በድል ይሻገራል!" ፫ በመኮንን ሞገሴ Mekonnen G Mogessie አጋፋሪነት "የማያልቀው፣ ግን የማያ'ደቀው ናፍቆት..." በተሰኘ ገዢ ርዕስ ነውያደረገውን ቆይታ ክፍል 1 ተጋበዙልን።
https://www.youtube.com/watch?v=JveelzYZOvs
linktr.ee/shegafuture
ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!
1 226
“ነገን አብዝቶ የሚናፍቅ ሰብዕና ዛሬን በድል ይሻገራል” በተሰኘ ርዕስ በተከታታይ በFM Addis 97.1 ወደ ተወደዳችሁት ቤተሰቦቻችን ሲደርስ የቆየውን መሰናዶ 5ኛ ክፍል “ነገን አነፋፋቂዎቼ...” በሚል ርዕስ ለማሰናዳት ስነነሳ ብዙዎቻችን በምንጋራው የዘመን ንፍቅ ውስጥ ያለ ጠንካራ ጥምረትን ለሃሳባችን ማሳያ ይሆን ዘንድ ማፈላለግ ጀምረን ነበር፤ ሃሳባችን መሬት ይነካልን ዘንድ፣ እንል ዘንድ ልቦቻችን የሻቱትን ወደ ልቦቻችሁ ይዞ መዝለቅ ይቻለው ዘንድ!
ከተማሪቤት የመጨረሻዎቹ ዓመቶቻቸው የተጀመረው እና ያለፉትን 13 ዓመታት በጓደኝነት እና በትዳር የዘለቀውን ጥምረት ለማግኘት ግን ብዙ መራቅ አላስፈለገንም፤ “ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!” ስንል በእንዶድ ጥላ ስር ተሰባስበን ፍሬውን መጨቅጨቅ ከያዝነው መሃል አንዱ የሆነው ሳሙኤል ተክለየሱስ እና ባለቤቱ ቃልኪዳን ስንታየሁ “የነገን አነፋፋቂዎቼ...” እንግዶች ናቸው! መኮንን ሞገሴ እና ባልደረቦቹ መሰናዶውን አዘጋጅተው ሊያቀርቡላችሁ ተዘጋጅተዋል!
ብሩክሰው ይልማ መሰናዶውን ያስፈጽማል፤
እልፍኝ አስከልካያችን ያልፋል አሻግርም የቸር ልቦቻችሁን ረጢብ ስንቆች መልሶ ወደ እናንተ የሚያደርስበትን ጥንቅር አዘጋጅቷል።
ረቡዕ ጥቅምት 16 2015 ዓ.ም ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ በመላው ኢትዮጵያ በአንጋፋው FM Addis 97.1 የራድዮ ሞገድ፣ እንዲሁም በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ በመላው ዓለም ልታደምጡን ትችላላችሁ።
https://zeno.fm/radio/ebc-fm-addis-97-1/
ሸጋ ሸጋ ጥያቄዎች የተሰደሩበት መሰናዶ ነውና ያድምጡ፣ ይሳተፉ፣ ሸጋ ጥያቄዎች ይሸምቱ ስንል ጋበዝንዎ!
በአስተውሎት ንጽህና፣ በአብሮነት መድህን፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት መቻል እና ሌሎችን ማስቻልን መነሻው አድርጎ ወደሚሰናዳው እንዶድ ይሰዱት ዘንድ አንዳች ሃሳብ ከጎበኝዎ በ+251 931 71 71 91 የጽሑፍ መልዕክት ሊሰዱልን ይችላሉ፤ በኢሜይል መልዕክት ሊሰዱልን ካሻዎትም team-endod@endod.net እናንተን ይጠብቃል!
ሊሎች አማራጮችን ካሹም ከቀጣዮቹ መርጠው ይጠቀሙ፤
linktr.ee/shegafuture
ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!
1 226
“ከራስ ጋር ንግግር”፤ “አስራ አንዱ ገጾች” እና “ስበት” የተሰኙ በሬጌ ዘውግ የተሰናዱ የሙዚቃ አልበሞችን እና "አንቺ የኔ"፣ "ሸጊቱ"፣ "ኃያል"፣ "በፍቅራችን ቀን" የተሰኙትን ጨምሮ ጥቂት የማይባሉ ነጠላ ዜማዎችን (በግል እና በጋራ) የቸረን ድምጻዊው፣ የግጥም እና ዜማ ደራሲው እንዲሁም የሙዚቃ መሳርያ ተጫዋቹ ሳሚ-ዳን (ሳሙኤል ብርሃኑ) በቅዳሜ፣ የጥቅምት 12 2015 ዓ.ም የእንዶድ መሰናዶ እንግዶችን ሆኖ በስቱድዮ ይገኛል፤ "ትናንት፣ ዛሬ፣ ነገ..." በተሰኘ ገዢ ርዕስም ከሕይወት መንገዱ ገጾች ያጋራናል!
"ነገን አብዝቶ የሚናፍቅ ሰብዕና ዛሬን በድል ይሻገራል!" ፬ በመኮንን ሞገሴ አጋፋሪነት ወደ እናንተ ይደርሳል!
ጸጋ ካህሳይ መሰናዶውን ያስፈጽማል፤
እልፍኝ አስከልካያችን ያልፋል አሻግርም የቸር ልቦቻችሁን ረጢብ ስንቆች መልሶ ወደ እናንተ የሚያደርስበትን ጥንቅር አዘጋጅቷል።
አብራችሁን ትሆኑ ዘንድ ጋበዝናችሁ!
ቅዳሜ ጥቅምት 12 ምሽት 2:00 በመላው ኢትዮጵያ በአንጋፋው FM Addis 97.1 የራድዮ ሞገድ፣ እንዲሁም በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ በመላው ዓለም ወደ እናንተ እንደርሳለን!
https://zeno.fm/radio/ebc-fm-addis-97-1/
በ+251 931 71 71 91 የጽሑፍ መልዕክት ልትሰዱልን ትችላላችኹ፤ በኢሜይል መልዕክት ልትሰዱልን ካሻችሁም team-endod@endod.net እናንተን ይጠብቃል!
ሊሎች አማራጮችን ካሹም ከቀጣዮቹ መርጠው ይጠቀሙ፤
linktr.ee/shegafuture
ለተሻለ ነገ እናዋጣለን!
1 226
ሰውመሆን ይስማው ይባላል! የፊልም ባለሙያ ነውና የቅርብ ሰዎቹ ሶሚክ ይሉታል! 8፡ 62 ፣ የፀሃይ መውጫ ልጆች ፣ ዓለሜ ፣ እውር አሞራ ቀላቢ ፣ ሰውነቷ ን ጨምሮ ከ15 በላይ ፊልሞች ላይ በድርሰት፣ በዝግጅት፣ በሲኒማቶግራፊ እና በፕሮዲውሰርነት ተሳትፏል።
የቴዎድሮስ ካሳሁን /ቴዲ አፍሮ/ "ማር እስከ ጧፍ" እንዲሁም የእሱባለው ይታየው "ዘፈን ማሞቂያ አይደለም" እና " ይቻትና ልጅት" የሙዚቃ ቪድዮዎችም የዚሁ ባለሙያ ሸጋ አበርክቶዎች ናቸው።
በተከታታይ ድራማ ዘርፍም "አደይ" ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማን በስሙ በተሰየመ የፊልም አምራች ኩባንያ ለኪነጥበብ አፍቃሪው እያቀረበ ነው።
በእንዶድ መሰናዶ "ነገን አብዝቶ የሚናፍቅ ሰብዕና ዛሬን በድል ይሻገራል!" ፫ በመኮንን ሞገሴ አጋፋሪነት አብሮን ይቆያል!
"የማያልቀው፣ ግን የማያ'ደቀው ናፍቆት..." የውይይታችን ገዢ ርዕስ ነው!