cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Artist Hachalu Hundessa Memorial General Secondary school

Addis Ababa/Finfine/ Education Bureau has named this school “Artist Hachalu Hundessa Bonsa Memorial General Secondary School for statue in memory of the popular and beloved Ethiopian, well-known Artist and Activist, who was shot dead June 29, 2020.

Show more
Advertising posts
1 511
Subscribers
+1224 hours
+567 days
+17530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በቀን 22/10/16 ዓ.ም ዋናው ዓላማ ተፈታኞችን እና ቴክኒካል የሆኑ ጉዳዮችን ማየትና መረዳት እንዲሁም ተፈታኞችን እና አካባቢን የማግባባት ጉዳይ ነበር ። ነገ ማክሰኞ በ25/10/16 ዓ.ም የሚሰጠው ሞዴል ፈተና በመሆኑ ከላይ በተጠቀሰው መረጃ መሠረት እንድትገኙ እናሳስባለን !!
Show all...
👍 3
በድጋሚ የሚሰጥ የኦንላይን ፈተና ለአርቲስት አጫሉ ሁንዴሳ መታሠቢያ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የበይነ-መረብ / የኦን ላይን የሶሻል  ሳይንስ እና የናቹራል ሳይንሰ ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ማክሰኞ ዕለት በቀን 25/10/16 ዓ.ም  ሞዴል ፈተና ይሰጣል። የሞዴል ፈተናው ፕሮግራም እንደሚከተለው ይሆናል። . የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች- ከጥዋቱ 2:30 እስከ 5:30  . የናቹራል ሳይንስ ተማሪዎች- ከሰዓት ከ7:00 ሰዓት እስከ 10:00 ሰዓት ይሆናል። የመፈተኛ ቦታው :-አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ( ቂሊንጦ) የመጓጓዣ ትራንስፖርት :- የአርቲስት አጫሉ መታሠቢያ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ያቀርባል። የመነሻ ሰዓት:- የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ከጥዋቱ 12 ሰዓት                        የናቹራል ሳይንስ ተማሪዎች ከጥዋቱ 5:00 ሰዓት መነሻ ቦታ:- አርቲስት አጫሉ ሁንዴሳ መታሠቢያ አጠቃላይ 2ኛ ደ/ት/ቤት ማሳሰቢያ .ተማሪዎች መታወቂያ መያዝና ዩኒፎርም ለብሶ መምጣት ግዴታ ነው!! .በሰዓቱ ተገኝተው የሞዴል ፈተናውን የማይፈተኑ  ተማሪዎች  ሃላፊነቱን ት/ቤቱ የማይወስድ መሆኑን እናሳስባለን!!
Show all...
👍 5
ሰኔ 24 ቀን 2016 ዓ.ም                           ማስታወቂያ             ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ፤ የወረቀትና የበይነ መረብ ተፈታኞች ዋናው የፈተና ጊዜ እየደረሰ ስለሆነ ዝግጅታችሁን አጠንክሩ፤ በርቱ። የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች ትናንት ቅዳሜ የሙከራ ፈተና የተፈተናችሁ ሲሆን የነበረውን የኢንተርኔት ችግር ለመፍታት በከተማ/በሀገር ደረጃ ሥራ ተጀምሯል። አስተያዬታችሁንም ለሚመለከታቸው አካላት አቅርበናል። ለዚህም በቀጣዮቹ ቀናት (አሁን ቀኑ አልተወሰነም) የሙከራ ፈተና በድጋሜ የምትፈተኑ መሆኑን እያሳወቅን ለልምምድ የአይቲ ቤተሙከራ ለንባብ ደግሞ ቤተ መጻሕፍቱ ሁልጊዜም ክፍት ሆኖ የሚጠብቃችሁ መሆኑን እንገልጻለን።                                     ት/ቤቱ
Show all...
👍 1
ዛሬ በቀን 22/10/16 ዓ.ም የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የበይነ መረብ/ የኦን ላይን ተፈታኞች በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የሞዴል ፈተና የተግባር ልምምድ ላይ ላሳያችሁት የስነምግባር ጨዋነት ት/ቤቱ በጣም ያመሠግናችኋል። የት/ቤቱ የኦን ላይን የተግባር ልምምድ የሚቀጥል ሆኖ ግዚያችሁን በአግባቡ በመጠቀም ጥናታችሁን አጥብቃችሁ እንድትቀጥሉ እናሳስባለን !! ጥሩ ውጤት ለተማሪዎቻችን እንመኛለን!!
Show all...
👍 21
የአርቲስት አጫሉ ሁንዴሳ መታሠቢያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የኦን ላይን ተፈታኝ ተማሪዎች በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ውስጥ የምትፈተኑ ሆኖ:- የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች :- ብሎክ 45 ዲጂታል ላይብራሪ ውስጥ ይሆናል የናቹራል ሳይንስ ተማሪዎች:- ብሎክ 80 ፣ 1ኛ ፍሎር (ወለል) ፣ ሩም 9፣ 20 ተማሪዎች እና ብሎክ 80፣ 2ኛ ፍሎር (ወለል) ፣ ሩም 9፣ 20 ተማሪዎች ውስጥ የምትፈተኑ ይሆናል። መልካም ፈተና ይሁንላችሁ!!
Show all...
👍 14
Notice ለነገ ኦንላይን ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ወደ ፈተና ክፍል ስትመጡ ማሟላት የሚገባቸው 1. ምንም አይነት ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ይዞ መግባት አይፈቀድም 2.  ዪኒፎርም ፣ አድሚሽን ካርድ፣ የትምህርት ቤት መታወቂያ አሟልቶ መገኘት የግድ ነው ።
Show all...
👍 3
ለነገ ኦንላይን ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ወደ ፈተና ክፍል ስትመጡ ማሟላት የሚገባቸው 1. ምንም አይነት ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ይዞ መግባት አይፈቀድም 2.  ዪኒፎርም ፣ አድሚሽን ካርድ፣ የትምህርት ቤት መታወቂያ አሟልቶ መገኘት የግድ ነው ።
Show all...
Unforgettable Heroes
Show all...
👍 2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.