cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Artist Hachalu Hundessa Memorial General Secondary school

Addis Ababa/Finfine/ Education Bureau has named this school “Artist Hachalu Hundessa Bonsa Memorial General Secondary School for statue in memory of the popular and beloved Ethiopian, well-known Artist and Activist, who was shot dead June 29, 2020.

Больше
Рекламные посты
1 437
Подписчики
+824 часа
+457 дней
+16930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ለአርቲስት አጫሉ ሁንዴሳ መታሠቢያ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ በኦን ላይን ለመፈተን የተመዘገባችሁ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ቅዳሜ በቀን 15/10/16 ዓ.ም ከጥዋቱ 2 ሰዓት ጀምሮ የኦን ላይን የተግባር ልምምድ ስለምናደርግ በትምህርት ቤቱ ግቢ ውስጥ እንድትገኙ እናሳስባለን!!
Показать все...
00:34
Видео недоступноПоказать в Telegram
Goota Cimaa
Показать все...
5.67 MB
👍 8
ለ አ/ሃጫሉ ሁንዴሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 1. ሁሉም የት/ክፍል ተጣርዎች ፦ የዲፓርቲመቱ ፈተና መቆጣሩ መከታተልና ነገ ( 14/10/2016 ) 2:00 ለይ ቀድሞው በመገኘት ኮልዳር ለይ ማስተባበር 2. ለፈተኝ ና ለተጠባባቂ መ/ራን 2:15 ለይ የ አቴንዳስ ቁጥጥር ይደረጋል ። 3.ፈተኝ መ/ራን 2:25 በተመደቡበት ክፍል ውስጥ ይገኛሉ ። 4. ከተጠቀሰው ሰዓት ዉጭ የምመጣ አስተባባሪም ና ፈተኝ ቀሪ ስለሆነ ተጠያቂ መሆኑን በጥቅ እናሳስባለን ። 5.መ/ር አሸናፊ ፣ ኤልያስ ና ሞቱማ አጠቃላይ አስተባባሪ ስሆኑ 6.መ/ርት እተባዝ ና ምስራቅ የመ/ራን አቴንዳስ ተቆጣጣሪ ይሆናሉ ። ት/ቤቱ Quality exam is the result of teachers coordination
Показать все...
👍 1
ARTIST_HACHALU_HUNDESA_MG_SECONDARY_SCHOOLNAME_OF_ONLINE_CANDIDATE.xls0.39 KB
Фото недоступноПоказать в Telegram
ይለማመዱ!
የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የኦንላይን የመፈተኛ ፕላትፎርም አጠቃቀምን ይለማመዱ! ፕላትፎርሙን እንዴት መጠቀምና እንዴት ፈተናውን መውሰድ እንደሚቻል ለማሳየት በትምህርት ሚኒስቴር እና በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የተዘጋጀን የአራት ደቂቃ ገላጭ ቪዲዮ በተከታዩ ሊንክ በመግባት ይመልከቱ፡፡ ራስዎን ለፈተናው ያዘጋጁ! ቪዲዮውን ይመልከቱ 👇 https://www.youtube.com/watch?v=PdAu-FI-Q5M
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተማሪዎች በበይነ መረብ (Online) መፈተናቸው ስህተትን መቀነስን ጨምሮ በርካታ ጠቀሜታዎች እንዳሉት ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ። የበይነ መረብ ፈተና ለስህተት በር አይከፍትም የበይነ መረብ ፈተና አንድ ጥያቄ ሳይመልሱ ወደ ፈለጉት ጥያቄ በአንድ Click የመሔድ እንዲሁም ተመልሰው መስራት የሚፈልጉትን ጥያቄ Flag በማድረግ ተመልሶ የመስራት ዕድልን ይሰጣል። ጊዜ ቆጣቢ ነው በአንድ Click የፈተና ጥያቄን መልስ ለመስጠት ያስችላል። እንዲሁም ምን ያህል ደቂቃ እንደተጠቀሙ ከመፈተኛ ስክሪን ላይ ማየት ስለሚቻል ጊዜን በአግባቡ ለመጠቀም ያስችላል። የተሻሻለ የመረጃ ቋት አለው የበይነ መረብ ፈተናዎች በቂ የፈተና መረጃዎችን ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ በማከማቸት ለተፈታኞች አመጣጥኖ ያቀርባል፡፡ የተሰሩ ጥያቄዎችን መልስ በፍጥነት በራሱ ይልካል በፈተና ወቅት ጥያቄዎቹን ሰርተው ሳያጠናቀቁ የተሰጠው ደቂቃ ካለቀ የሰሩትን በጠቅላላ በራሱ በፍጥነት ይልካል። ፈጣን ግብረ መልስ ይሰጣል በበይነ መረብ ፈተናዎች ሲሰጡ ውጤታቸው ከሌላው ጊዜ በተለየ ፈጥኖ የመታወቅ ዕድል ይሰጣል። ተማሪዎች በቤታቸው እያደሩ እንዲፈተኑ ዕድል ይሰጣል ትምህርት ቤቶች የተደራጀ የኮምፒውተር ቤተሙከራ ካላቸውና የመፈተኛ ክላስተር ለመሆን አስፈላጊውን መስፈርቶች ማሟላታቸው ከተረጋገጠ ተማሪዎች በተማሩበት ትምህርት ቤት ሆነው እንዲፈተኑ ዕድል ይፈጥራል። (መረጃው የትምህርት ሚኒስቴር ነው)
Показать все...
ለአርቲስት አጫሉ ሁንዴሳ መታሠቢያ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ሐሙስ በቀን 13/10/16 ዓ.ም በኦን ላይ ፈተና ዙሪያ አስፈላጊ የሆነ መረጃ ስለሚሰጥ ከጥዋቱ 1ሰዓት በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ እንድትገኙ እያሳሰብን ባለመገኘታችሁ ለሚደርሰው ችግር ኃላፊነቱን የምትወስዱ መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን።
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.