GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.
Open in Telegram
1 614
Subscribers
-124 hours
-87 days
+6530 days
Posts Archive
🙏ግሎው ት/ቤት✍
የትምህርት ቤታችን ወላጅ ኮሚቴ በቀን 08/06/2017 ዓ.ም በትምህርት ቤቱ የታሰሩ ስራዎችን በተጨማሪም አጋልግሎት ማስጫ ክፍሎች ጎበኙ
👉 የትምህርት መብልፃጊያ ማዕከል
👉 የመማሪያ ክፍሎች
👉 ቤተ ሙከራ ክፍል
👉 Audio Visual Center
👉 ቤተ መጽሐፍት
✍በተጨማሪም የተለያዩ በትምህርት ቤት የሚታቀዱና የሚሰሩ ስራዎች ላይ ግንዘቤ ማስጨበጫ ተሰጥቶአል ፡፡
