en
Feedback
GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

Open in Telegram

Always strive for Excellence❤!!

Show more
1 535
Subscribers
+124 hours
+207 days
+10430 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
August '26
August '260
in 0 channels
July '26
+131
in 0 channels
Get PRO
June '26
+35
in 0 channels
Get PRO
May '26
+23
in 0 channels
Get PRO
April '26
+22
in 0 channels
Get PRO
March '26
+21
in 0 channels
Get PRO
February '26
+42
in 0 channels
Get PRO
January '26
+24
in 0 channels
Get PRO
December '25
+19
in 0 channels
Get PRO
November '25
+40
in 0 channels
Get PRO
October '25
+32
in 0 channels
Get PRO
September '25
+106
in 0 channels
Get PRO
August '25
+62
in 0 channels
Get PRO
July '25
+56
in 0 channels
Get PRO
June '25
+34
in 0 channels
Get PRO
May '25
+32
in 0 channels
Get PRO
April '25
+30
in 0 channels
Get PRO
March '25
+46
in 0 channels
Get PRO
February '25
+38
in 0 channels
Get PRO
January '25
+69
in 0 channels
Get PRO
December '24
+42
in 0 channels
Get PRO
November '24
+22
in 0 channels
Get PRO
October '24
+47
in 0 channels
Get PRO
September '24
+99
in 0 channels
Get PRO
August '24
+55
in 0 channels
Get PRO
July '24
+57
in 0 channels
Get PRO
June '24
+35
in 0 channels
Get PRO
May '24
+20
in 0 channels
Get PRO
April '24
+26
in 0 channels
Get PRO
March '24
+32
in 0 channels
Get PRO
February '24
+14
in 0 channels
Get PRO
January '24
+40
in 0 channels
Get PRO
December '23
+40
in 0 channels
Get PRO
November '23
+77
in 0 channels
Get PRO
October '23
+142
in 0 channels
Get PRO
September '23
+86
in 0 channels
Get PRO
August '23
+31
in 0 channels
Get PRO
July '23
+27
in 0 channels
Get PRO
June '23
+16
in 0 channels
Get PRO
May '23
+32
in 0 channels
Get PRO
April '23
+709
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
01 August0
Channel Posts
2
ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም የነባር ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም እንደምጠናቀቅ ይታወቃል፡፡ እስከ ዛሬ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም ባለን የምዝገባ ሒደት ባሉን የክፍል ደረጃዎች እና ካምፓሶች 80 % የተማሪዎች ምዝገባ ተጠናቅቋል። ከሐምሌ 08/2018 ዓ.ም ጀምሮ ነባርም ይሁን አዲስ ተማሪዎችን እየተቀበልን ያለንው በተወሰኑ የክፍል ደረጃዎች ፤ ባሉን ክፍት ቦታዎች ብቻ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ውስን ወላጆች ያለ ት/ት ቤቱ ግንዛቤ እና ፍቃድ በባንክ ሲስተም ላይ ክፍያ እየፈፀማችሁ ትገኛላችሁ፡፡  ይህ ተግባር የልጆቹን መመዝገብ የማያረጋግጥ መሆኑን በድጋሚ እየገለፅን፤ መመዝገብ የምትችሉት ከት/ት ቤቱ መረጃ እና ፍቃድ በመውሰድ ፤ ቦታ መኖሩን በማረጋገጥ  ብቻ መሆኑን በጥብቅ እንገልፃለን፡፡ ማስታዎሻ፡- ቀደም ብላችሁ በሲስተም ከፍላችሁ  የባንክ ደረሰኝ/ ስልፒ/ ያላመጣችሁ ወላጆች እስከ ነገ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ ብቻ የምናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ ደረሰኙን ( ሲሊፑን) ልጅዎ በሚማርበት ካምፓስ እንዲያመጡ እናሳስባለን፡፡          ት/ት ቤቱ
747
3
✍✍✍ማስታወሻ ለነባር ተማሪ ወላጆች /አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም ምዝገባ መጀመሩን እንገልፃለን። ወላጆች በምዝገባ መጨረሻ ቀን (17/11/2018ዓ.ም ) ላይ ሊፈጠር የሚችለውን መጨናነቅ ለማስቀረት፣
✍✍✍ማስታወሻ  ለነባር  ተማሪ ወላጆች /አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም ምዝገባ መጀመሩን እንገልፃለን። ወላጆች በምዝገባ መጨረሻ ቀን (17/11/2018ዓ.ም ) ላይ ሊፈጠር የሚችለውን መጨናነቅ ለማስቀረት፣ ከወዲሁ ምዝገባቸውን እንዲያካሂዱ በአክብሮት እንጠይቃለን። ለምዝገባ ሲመጡ የሚከተሉትን ሰነዶች ይዘው እንዲቀርቡ እናሳስባለን፦ 1.የተማሪውን/ዋን ፎቶግራፍ  ሁለት 2.የተማሪውን/ዋን አባት  ፎቶግራፍ  አንድ 3. የተማሪውን/ዋን እናት   ፎቶግራፍ  አንድ 4.ክፍያ የፈጸሙበትን የባንክ ስሊፕ (በምክንያት ማብራሪያ ላይ የተማሪውን/ዋን ስም የያዘ) 5. በሞባይል ባንክ (Mobile Banking) ከፍለው ከሆነ፣ ወደ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ ፕሪንት የተደረገ ስሊፕ ይዘው መምጣት ግዴታ ነው። 6. የተማሪውን/ዋን ሪፖርት ካርድ  ኮፒ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች በማሟላት ምዝገባዎን ማከናወን ይችላሉ 🧏ማሰባሰቢያ የምዝገባ ቀናቱን ባለመጠበቅ ምክንያት ለሚፈጠር የቦታ ማጣት ችግሮች ት/ቤቱ ሃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን ከወዲሁ በአክብሮት ለማስታወስ እንወዳለን፡፡                                      ት/ቤቱ
1 219
4
✍✍✍ማስታወሻ ለነባር ተማሪ ወላጆች /አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም ምዝገባ መጀመሩን እንገልፃለን። ወላጆች በምዝገባ መጨረሻ ቀን ላይ ሊፈጠር የሚችለውን መጨናነቅ ለማስቀረት፣ ከወዲሁ ምዝገባቸውን እንዲ
✍✍✍ማስታወሻ  ለነባር  ተማሪ ወላጆች /አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም ምዝገባ መጀመሩን እንገልፃለን። ወላጆች በምዝገባ መጨረሻ ቀን ላይ ሊፈጠር የሚችለውን መጨናነቅ ለማስቀረት፣ ከወዲሁ ምዝገባቸውን እንዲያካሂዱ በአክብሮት እንጠይቃለን። ለምዝገባ ሲመጡ የሚከተሉትን ሰነዶች ይዘው እንዲቀርቡ እናሳስባለን፦ 1.የተማሪውን/ዋን ፎቶግራፍ  ሁለት 2.የተማሪውን/ዋን አባት  ፎቶግራፍ  አንድ 3. የተማሪውን/ዋን እናት   ፎቶግራፍ  አንድ 4.ክፍያ የፈጸሙበትን የባንክ ስሊፕ (በምክንያት ማብራሪያ ላይ የተማሪውን/ዋን ስም የያዘ) 5. በሞባይል ባንክ (Mobile Banking) ከፍለው ከሆነ፣ ወደ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ ፕሪንት የተደረገ ስሊፕ ይዘው መምጣት ግዴታ ነው። 6. የተማሪውን/ዋን ሪፖርት ካርድ  ኮፒ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች በማሟላት ምዝገባዎን ማከናወን ይችላሉ 🧏ማሰባሰቢያ የምዝገባ ቀናቱን ባለመጠበቅ ምክንያት ለሚፈጠር የቦታ ማጣት ችግሮች ት/ቤቱ ሃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን ከወዲሁ በአክብሮት ለማስታወስ እንወዳለን፡፡                                      ት/ቤቱ
1
5
‎የክረምት ማጠናከሪ ከ1 - 6 ክፍል ሀሙስ ሐምሌ 09/2018 ይጀመራል ። ‎ ‎ሰዓት 2:00 - 6:00 ይሆናል ‎ የረረ ቅርንጫፍ
566
6
ለግሎው ስታር  ተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ                                           የ2018 ዓ.ም የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት እና ክህሎት ማዳበሪያ ፕሮግራም የትምህርት ቤታችን የ2018 ዓ.ም የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት እና ልዩ የክህሎት ማዳበሪያ ፕሮግራም ሀሙስ ፣ ሐምሌ 09 ቀን 2018 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን እያሳወቅን፣ በፕሮግራሙ ወቅት መከተል ያለባቸውን ዝርዝር መመሪያዎች ከዚህ በታች አቅርበናል። 1. የጊዜ ሰሌዳ ⏰ መግቢያ ሰዓት፦ 1፡50 ⏰መውጫ ሰዓት፦ 6፡10 2. የትምህርት እና ስልጠና ይዘቶች ፕሮግራማችን ተማሪዎች በአካዳሚክ እና በክህሎት ዘርፍ ብቁ እንዲሆኑ የሚከተሉትን ይዘቶች ያካትታል፡- •መደበኛ እና ማጠናከሪያ ትምህርት፦ ከ1ኛ እስከ 7ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ልዩ የማጠናከሪያ ትምህርት እንዲሁም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል መደበኛ ትምህርት። 🎤ልዩ የክህሎት ስልጠናዎች፦ 🔏የእንግሊዝኛ እና ኦሮሚኛ  ቋንቋ ማዳበሪያ ስልጠና፣ 🔏የአማርኛ እና እንግሊዝኛ ንባብ  ክህሎት ስልጠና። 🎧. አስፈላጊ ማሳሰቢያዎች ✔️የደንብ ልብስ፦ ተማሪዎች የትምህርት ቤት የደንብ ልብስ (Uniform) መልበስ አይጠበቅባቸውም። ✔️የተግባር ማጠቃለያ፦ ተማሪዎች በፕሮግራሙ ያካበቱትን ክህሎት በመጨረሻው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ለወላጆቻቸው በተግባር የሚያቀርቡ ይሆናል። ለበለጠ መረጃ  0911699333 ደውለው መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
1 555
7
We are Glow Star School!!
We are Glow Star School!!
2 056
8
Mr. Alex and Miss Likie
1 972
9
Thanks to all Glow Admin Staff ,Teachers , Our Glow school Families and other stakeholders of the School.
2 040
10
Unbelievable result for our school community. Bravo . Thanks to Almighty God.
2 174
11
💐💐💐Wondeful Glow School✨✨✨✨✨
2 270
12
-2147483648_-214438.webp
1
13
Wow ! What amazing news. Thanks to God!
2 286
14
No text...
2 298
15
No text...
1 783
16
No text...
30
17
No text...
1 482
18
No text...
1 411
19
No text...
1 449
20
School Icons
School Icons
1 536