GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.
Open in Telegram
1 620
Subscribers
No data24 hours
+57 days
+6630 days
Posts Archive
🏆✨ Celebrating Excellence!
🙏We proudly awarded our Top 3 students from grade 1 to 8 for their hard work, dedication, and academic excellence 📚👏
And we appreciate male foot ball competition which is held from 02/06/2018E.C to 30/06/2018 Ethiopian calendar.
#AcademicExcellence #TopStudents #ProudMoment #StudentAchievement #SchoolLife
ሰላም ውድ ወላጆች፣
በ130ኛዉ የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ምክንያት ነገ፣ ሰኞ የካቲት 23 ቀን 2018 ዓ.ም ትምህርት ቤት ዝግ ይሆናል።
ማክሰኞ፣ የካቲት 24 ቀን 2018 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት የሚቀጥል ይሆናል።
የአንድነት 🤝፣ የጀግንነት 💪 እና የኢትዮጵያ ኩራት 💚💛❤️ ቀን!
የ2018 ዓ.ም የወላጆችና የመምህራን ገፅ ለገፅ ውይይት በመልካም ሁኔታ ተጠናቋል ።
በዛሬው እለት በሽቦ ኤጀርሳ ቅርንጫፍ ወላጆች የልጆቻቸውን የግማሽ አመት ውጤት ከመምህራኖች ጋር አስፈላጊውን ምክክር በማድረግ በጥሩ ሁኔታ ተጠናቋል
