en
Feedback
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

Open in Telegram

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።

Show more
2 761
Subscribers
+324 hours
+87 days
+4830 days
Posts Archive
የበዓለ ጥምቀት የመጨረሻው ጥናት በደብረ አሚን ተክለሃይማኖት ቤ/ክ ሰ/ት/ቤታችን ፍኖተ ብርሃን እና ምክሐ ደናግል የጋራ የመዝሙር ጥናት ዝግጅት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

🔸ምስጋና ለሥላሴ ፍጥረታትን በጥበቡ ለፈጠረ በአርያም በዙፋኑ ለከበረ ምስጋና ለሥላሴ ለአምላካችን ውዳሴ{፪×}          ----------+---------- ምድርና ሰማይን በቃሉ ላጸና የኃያላን ኃያል ለሆነው ገናና በአፈ መላእክት ለሚመሰገነው እኛም በምድር ያለን ተመስገን እንበለው{፪×}        ----------+---------- በአገዛዝ በሥልጣን ፍጹም አንድነት ደግሞም በስም በግብር በአካል ሦስትነት ሲወደስ ይኖራል ጸንቶ ጌትነቱ ሥሉስ ቅዱስ ተብሎ ነግሦ በፍጥረቱ{፪×}         ----------+---------- ከበረከት እጁ ፍጥረት ይመግባል ሕይወት ነው ምስጋናው በቃሉ ያጠግባል የማይመረመር ድግቅ ነው ሐሳቡ ሁሉን የሚገዛ ዕፁብ ነው ጥበቡ{፪×}        ----------+---------- አልፋና ኦሜጋ ከቶ የማያረጅ የነገሥታት ንጉሥ በሥልጣን ፈራጅ የዘለዓለም ርስት ያዘጋጀልን ኤልሻዳይ ነው እርሱ ለክብሩ የጠራን{፪×}     በፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ዘማሪያን          የስሙ ምስክር ከሚለው                 ከቁጥር ሁለት     የፍኖተ ብርሃን የመዝሙር ካሴት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

🔸ምስጋና ለሥላሴ ፍጥረታትን በጥበቡ ለፈጠረ በአርያም በዙፋኑ ለከበረ ምስጋና ለሥላሴ ለአምላካችን ውዳሴ{፪×}          ----------+---------- ምድርና ሰማይን በቃሉ ላጸና የኃያላን ኃያል ለሆነው ገናና በአፈ መላእክት ለሚመሰገነው እኛም በምድር ያለን ተመስገን እንበለው{፪×}        ----------+---------- በአገዛዝ በሥልጣን ፍጹም አንድነት ደግሞም በስም በግብር በአካል ሦስትነት ሲወደስ ይኖራል ጸንቶ ጌትነቱ ሥሉስ ቅዱስ ተብሎ ነግሦ በፍጥረቱ{፪×}         ----------+---------- ከበረከት እጁ ፍጥረት ይመግባል ሕይወት ነው ምስጋናው በቃሉ ያጠግባል የማይመረመር ድግቅ ነው ሐሳቡ ሁሉን የሚገዛ ዕፁብ ነው ጥበቡ{፪×}        ----------+---------- አልፋና ኦሜጋ ከቶ የማያረጅ የነገሥታት ንጉሥ በሥልጣን ፈራጅ የዘለዓለም ርስት ያዘጋጀልን ኤልሻዳይ ነው እርሱ ለክብሩ የጠራን{፪×}     በፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ዘማሪያን          የስሙ ምስክር ከሚለው                 ከቁጥር ሁለት     የፍኖተ ብርሃን የመዝሙር ካሴት

ጥር 7 በዓለ ቅድስት ሥላሴ በኃጢአት የተገነባውን የሰናዖር ግንብ (ጥቅመ ሰናዖርን) ያፈረሱበት እና አንድነታቸውንና ሦስትነታቸውን በግልጽ የታየበት ዓመታዊ ክብረ በዓል ነው። የቅድስት ሥላሴ በረከት በሁላችን ላይ ይደር። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የውድ የሰ/ት/ቤታችን አባላት በሙሉ በዓለ ጥምቀትን ምክንያት በማድረግ  በዓሉን በሰላም አስጀምሮ ያስፈጽመን ዘንድ በዓለ ጥምቀቱን የበረከት በዓል ያደርግልን ዘንድ የ3 ቀን የጸሎት መርሐግብር ከነገ  07/05/17-09/05/17 ረቡዕ ፣ ሐሙስ እና  አርብ  ከ11:30 ጀምሮ  ስለተዘጋጀ በጸበል ቤት አዳራሽ እንድትገኙ ይሁን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የሉቃስ ወንጌል ጥያቄዎች 1. ኤልሳቤጥ እንደጸነሰች ባወቀች ጊዜ ጌታ ነቀፌታዬን አስወግዶልኛል ብላ ራስዋን የሰወረችው ለምን ያህል ጊዜ ነበር? ሀ. 3 ወር ለ. 4 ወር ሐ. 5 ወር መ. 6 ወር 2. ኢየሱስ "ስለምን ፈለጋችሁኝ?" በአባቴ ቤት እሆን ዘንድ እንዲገባኝ አላወቃችሁምን ያለው ማንን ነበር? ሀ. ደቀመዛሙርቱን ለ. እመቤታችን ማርያምን እና አረጋዊው ዮሴፍ ሐ. በተአምር የመገባቸውን አይሁዶች መ. ጻፎችና ፈሪሳውያንን 3. ከሚከተሉት የኢየሱስ ምሳሌዎች በሉቃስ ወንጌል ብቻ ተመዝግቦ የሚገኘው የቱ ነው? ሀ. ደጉ ሳምራዊ ለ. የጠፋው ልጅ ታሪክ ሐ. የሀብታሙ ሰውና አልዓዛር ታሪክ መ. ሁሉም መልስ ናቸው። 4. ለቄሳር ግብር ልንሰጥ ተፈቅዷልን ብለው ሲጠይቁት የኢየሱስ ምላሽ ምን ነበር? ሀ. ለእግዚአብሔር ብቻ ስጡ ለ. የቄሳርን ለቄሳር የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር አስረክቡ ሐ. የዮሐንስ ጥምቀት ከሰማይ ነው ወይስ ከሰው መ. ግብር መክፈል ግዴታ አይደለም 5. ኢየሱስ በመስቀል ላይ ሆኖ ስለሰቀሉት ሰዎች ምን ነበር ያለው? ሀ. አሸነፉ ለ. ይቅር ተብለዋል ሐ. የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው መ. ቅጣታቸውን ያገኛሉ 6. በሰሌሆም ግንቡ የወደቀባቸውና የገደላቸው ሰዎች ስንት ነበሩ? ሀ. 18 ለ. 12 ሐ. 22 መ. 120 7. ኢየሱስ የኢያኢሮስን ልጅ ከሞት ሲያስነሳት በቤት ውስጥ አብሮት እንዲሆን የፈቀደለት ደቀመዝሙር ማን ነበር? ሀ. ጴጥሮስ ለ. ዮሐንስ ሐ. ያዕቆብ መ. ሁሉም 8. ከሚከተሉት ውስጥ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተናገረችው አይደለም? ሀ. ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች ለ. ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል ሐ. ገዢዎችን ከዙፋናቸው አዋርዷል መ. ልቤ በእግዚአብሔር ፀና 9. ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በስምዖን ቤት በእንግድነት ሳለ ማርያም መቅደላዊት እግሩን በእንባዋ ስታጥበው ስምኦን ተጠራጥሮ በልቡ ነብይ ቢሆን ማንነቷን ያውቅ ነበረ ባለ ጊዜ ኢየሱስ ለስምዖን የነገረው  የትኛውን ምሳሌ ነበር? ሀ. የጠፋው ልጅ ታሪክ ለ. የአበዳሪ ሰው ታሪክ ሐ. የዘሪው ምሳሌ መ. ተግታ የለመነችው መበለት ምሳሌ 10. በከተማቸው ብዙ ተአምራት ቢደረግም ንስሐ ባለመግባታቸው ምክንያት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወዮላቹ ያላቸው ከተሞች የትኞቹ ነበሩ ሀ. ጢሮስና ሲዶና ለ. ኮራዚንና ቤተሳይዳ ሐ. ሰዶምና ገሞራ መ. ሰማሪያና ሲዶና እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ የዮሐንሰ ወንጌል ንባባችንን እየቀጠልን የሉቃስ ወንጌልን ጥያቄዎች እንመልስ በዓሉ የበረከት የሠላም የፍቅር በዓል ይሁንልን አሜን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ የዮሐንሰ ወንጌል ንባባችንን እየቀጠልን የሉቃስ ወንጌልን ጥያቄዎች እንመልስ በዓሉ የበረከት የሠላም የፍቅር በዓል ይሁንልን አሜን። ይ
እንኳን ለቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ የዮሐንሰ ወንጌል ንባባችንን እየቀጠልን የሉቃስ ወንጌልን ጥያቄዎች እንመልስ በዓሉ የበረከት የሠላም የፍቅር በዓል ይሁንልን አሜን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የውድ የሰ/ት/ቤታችን አባላት በሙሉ በዓለ ጥምቀትን ምክንያት በማድረግ  በዓሉን በሰላም አስጀምሮ ያስፈጽመን ዘንድ በዓለ ጥምቀቱን የበረከት በዓል ያደርግልን ዘንድ የ3 ቀን የጸሎት መርሐግብር ከነገ  07/05/17-09/05/17 ረቡዕ ፣ ሐሙስ እና  አርብ  ከ11:30 ጀምሮ  ስለተዘጋጀ በጸበል ቤት አዳራሽ እንድትገኙ ይሁን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የእድሳት ሥራ ተጠናቆ በቅዱስ ፓትርያርኩ ተመረቀ ። የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የእድሳት ሥራ ተጠናቆ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓት
+8
የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የእድሳት ሥራ ተጠናቆ በቅዱስ ፓትርያርኩ ተመረቀ ። የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የእድሳት ሥራ ተጠናቆ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ተመርቆ ታቦተ ሕጉ ጥንታዊነቱን ጠብቆ ወደ ታደሰው ካቴድራል ገብቷል። በምርቃት መርሐ ግብሩ ላይ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣የባህርዳርና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል የበላይ ኃላፊ ሊቀ ጳጳስ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የደቡብና ደቡብ ምሥራቅ ትግራይ፣የቤተ መጻሕፍት ወመዘክርና የማኅበራት ማደራጃና ቁጥጥር ሊቀ ጳጳስ፣ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን፣የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ሊቀ ጳጳስ፣የጠቅላይ ቤተክህነት መምሪያ ኃላፊዎችና የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የየክፍል ኃላፊዎች፣ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ፣ምዕመናንና ምዕመናት ተገኝተዋል። © የኢኦተቤክ ሕዝብ ግንኙነት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

በማዕከላውያን ክፍል የተዘጋጀው መጽሔተ ብልሐት ተመረቀ መጽሔቱን ያልገዛችሁ በሰንበት ትምህርት ቤታችን ልማት ክፍል የሚገኝ በመሆኑ እየገዛችሁ አገልግሎታችንንም ይደግፉ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል
+8
በማዕከላውያን ክፍል የተዘጋጀው መጽሔተ ብልሐት ተመረቀ መጽሔቱን ያልገዛችሁ በሰንበት ትምህርት ቤታችን ልማት ክፍል የሚገኝ በመሆኑ እየገዛችሁ አገልግሎታችንንም ይደግፉ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

ውድ የሰ/ት/ቤታችን አባላት የበዓለ ጥምቀት ዘማርያን የሆናችሁ አባላት በሙሉ የበዓሉ የጥምቀት ጥናት ነገ ማክሰኞ ጥር 06/2017 ዓ.ም ምሽት 11:30 በደብረ አሚን ተክለሃይማኖት ቤ/ክ  ከምክሐ ደናግል ወጣቶች መንፈሳዊ ሰ/ት/ቤት ጋር በጋራ የምናጠና በመሆኑ በሰዓታችሁ እንድትገኙ ይሁን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የበዓለ ጥምቀት የመዝሙር ጥናት የምክሐ ደናግል ወጣቶች መንፈሳዊ ሰ/ት/ቤት ከፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ጋር በመሆን በጋራ ለጥምቀት ዝግጅት የመዝሙር ጥናት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com