en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

Progress Academy

Progress Academy

Open in Telegram
1 719
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+4530 days
Posts Archive
photo content

🌾🤖 AgroInnovations Festival 2026 Tatishchev Astrakhan State University and Rossotrudnichestvo invite secondary school and university students in Ethiopia to join the AgroInnovations Festival! 📍 Venue: Best Western Plus Pearl Addis Hotel, Addis Ababa 📅 Dates: November 10–12, 2026 💰Cost: FREE 💡 Explore High-Tech Agri Tracks: • 🤖 Agricultural Robotics • 🧬 Bioinformatics • 📊 Data Forecasting & Analysis 📲 How to Apply: 1️⃣ Visit 🔗 agrofest.asu-edu.ru 2️⃣ Complete the short online survey 3️⃣ Upload your portfolio (school essay or university project) 🏆 Key Benefits: • Invitation to the in-person event in Addis Ababa (upon passing online selection) • Official certificates and diplomas • Guidance on higher education & scholarship opportunities in Russia 👉 Register today: agrofest.asu-edu.ru

Use this Link To Apply https://agrofest.asu-edu.ru/

photo content

ከትምህርት ቢሮ በደረሰን መልእክት መሰረት አርብ ማለትም 22/1/2019ዓ.ም በኢሬቻ በዓል ምክንያት ትምህርት ቤት ዝግ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

photo content

የኢያሱ ቅርንጫፍ አንደኛ ደረጃ ት/ቤታችን በዛሬው ዕለት ከወረዳ 13 ትምህርት ጽ/ቤት ልዩ እውቅና ሰርተፍኬቶች አግኝቷል። 🏆 ይህ እውቅና ት/ቤታችን ባስመዘገባቸው የላቀ ውጤቶች የተገኙ ናቸው (1
+3
የኢያሱ ቅርንጫፍ አንደኛ ደረጃ ት/ቤታችን በዛሬው ዕለት ከወረዳ 13 ትምህርት ጽ/ቤት ልዩ እውቅና ሰርተፍኬቶች አግኝቷል። 🏆 ይህ እውቅና ት/ቤታችን ባስመዘገባቸው የላቀ ውጤቶች የተገኙ ናቸው (1)  100% በ ከፍተኛ ውጤት የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችንን በማሳለፉ  (2)ከወረዳችን አጠቃላይ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል የት/ቤታችን ተማሪ  ቤናኦል ሀይሉ ከፍተኛውን ውጤት በማምጣት 1ኛ ደረጃ ይዟል (3) ትምህርት ቤታችን በተደረገ ኢንስፔክሽን የስታንዳርድ ግምገማ አጠቃላይ የትምህርት ቤቱ ከ ግብዓት ከሂደት እንዲሁም ከውጤት አፈጻጸም  ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ካሉት ጠቅላላ  ት/ቤቶች  2 ኛ በመውጣት የተገኘ ሽልማት እነዚህ ውጤቶች በተማሪዎቻችን ጥረት፣ በመምህራኖቻችን ትጋት፣ በአመራራችን ቁርጠኝነት እና በወላጆቻችን ድጋፍ የተገኙ የጋራ ስኬቶች ናቸው። ❤️ 👏 ለሁሉም የት/ቤታችን ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ!

photo content
+1

photo content
+9

የፕሮግረስ አካዳሚ ተማሪዎች ዓለም አቀፍ ተሞክሮ! ✨🌍 ውድ የፕሮግረስ አካዳሚ ወላጆች፣ በፕሮግረስ አካዳሚ ተማሪዎቻችን በሩሲያ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የህፃናት የሰላም ጉባኤ (International Children’s Conference for Peace) ላይ የመሳተፍ ልዩ ዕድል አግኝተዋል። 🇷🇺🌍 🎓 7 ቀናት ሙሉ ወጪው የተሸፈነ (Fully Funded) ፕሮግራም! በዚህ ዓለም አቀፍ ፕሮግራም፦ 🌐 190 አገራት ተሳታፊዎች ነበሩ። 📝 100,000 ሰዎች አመልክተው፣ 10,000 ተሳታፊዎች ተመርጠዋል። 🇪🇹 ከኢትዮጵያ ከተመረጡት 7 ተሳታፊዎች ውስጥ 3 ተማሪዎች ከፕሮግረስ አካዳሚ መሆናቸው ትልቅ ኩራታችን ነው። 💙 🌟 ያገኙት ተሞክሮ ተማሪዎቻችን ከተለያዩ አገራት ከመጡ ወጣቶች ጋር በመገናኘት ስለ ባህል፣ ትምህርትና ቴክኖሎጂ አዳዲስ ልምዶችን አግኝተዋል። በተጨማሪም፦ 🔹 የዓይን ፍጥነት መፈተሻ (Eye Speed Tester) 🔹 የስፖርት እንቅስቃሴዎች 🔹 የእጅ ሥራና የፈጠራ ሥራዎች ላይ በመሳተፍ እውቀታቸውንና ክህሎታቸውን አዳብረዋል። 🎓 የፕሮግረስ አካዳሚ ልዩ አስተዋፅኦ ይህንን ዓለም አቀፍ ዕድል ማግኘታቸው ተማሪዎቻችን በፕሮግረስ አካዳሚ የሚያገኙትን የትምህርትና የእድገት ዕድል የሚያሳይ ነው። በአካዳሚያችን ተማሪዎች ከመደበኛ የክፍል ትምህርት ባሻገር፣ ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን እንዲያገኙ፣ አዳዲስ ሀሳቦችን እንዲያፈልቁ እና ለወደፊት የተሻለ አቅም እንዲኖራቸው እንሠራለን። 🤖 ከተሞክሮ ወደ ፈጠራ – RoboBook በሩሲያ በተለይም በዬካተሪንበርግ እና በሲሰርት ያገኙት ተሞክሮ ተማሪዎቻችን አዳዲስ የሮቦቲክስና የቤተመጻሕፍት ሀሳቦችን እንዲያስቡ አነሳስቷቸዋል። RoboBook ቴክኖሎጂን፣ ሳይንስን፣ ቤተመጻሕፍትን እና ሙዚየሞችን በማገናኘት የመማርና የሮቦቲክስ ክህሎት ማዳበሪያ ዕድሎችን አግኝተዋል:: 💙 Progress Academy – እውቀትን ከዓለም አቀፍ ተሞክሮ ጋር በማገናኘት! የልጆቻችን ስኬት የእኛ ደስታ ነው!

photo content

photo content

#2019 stationary matterials

photo content

photo content

photo content

photo content

‎27/12/2018 ‎ለአዲስ ገቢ ተማሪ ወላጆች በሙሉ ‎  ‎ለ2019 የትምህርት ዘመን ልጆቻችሁን በፕሮግረስ ት/ቤት ለማስተማር ልጆቻችሁን ያስመዘገባችሁ ወላጆች ት/ቤቱ የትውውቅ መድረክ ስላዘጋጀ (እሁድ ጷጉሜ 1ቀን 2018 )  ከጠዋቱ 2:30 ላይ በት/ቤቱ ዋና መስሪያቤት (እያሱ ፀበል) በሚገኘው የመሠብሠቢያ አዳራሽ እንዲገኙ ጥሪያችንን እናቀርባለን ‎በእለቱ የሚኖረን አጀንዳ  :: ‎ 1. ‎ከት/ቤቱ የስራ ሀላፊዎች ጋር መተዋወቅ 2. ‎የት/ቤቱን ህግና ደንብ ለወላጆች ማሣወቅ 3. ‎የ 2019 የትምህርት ዘመን የትምህርት ግዜ ሠሌዳን ማስተዋወቅ 4. ‎ለተማሪዎች የሚያስፈልጉትን የትምህርት ቁሣቁሶች ለወላጆች ማሣወቅ ‎ ‎ማሣሠቢያ  ሠዐት ይከበር ‎