en
Feedback
School of indiana /Mariyam/KG1-3

School of indiana /Mariyam/KG1-3

Open in Telegram
636
Subscribers
+1224 hours
+567 days
+9030 days
Posts Archive
+8
IMG_20231208_144925_584.jpg2.49 MB

+5
IMG_20231208_131250_800.jpg3.59 KB

+9
IMG_20231208_092524_765.jpg3.23 KB

2016E.C culture day celebration

የአካባቢ እንክብካቤና ጥበቃ አባላት ተማሪዎች ተክሎችን ውሃ በማጠጣት ሂደት ላይ

ስኩል ኦፍ ኢንዲያና ከአፀደ ህጻናት እስከ 4ኛ ክፍል ወላጆች በሙሉ እንደሚታወቀው በሃገር ደረጃ የብሄር ብሄረሰቦች ክብረ በዓል የሚከበር ሲሆን ት/ቤታችንም ይህንን ክብረ በዓል አርብ ህዳር 28/2016 ዓ.ም በግቢ ውስጥ ለማክበር ዕቅድ ይዟል፡፡ በዚህ መሰረት 👉1ኛ. ተማሪዎች በዕለቱ የብሄር ብሔረሰቦች አልባሳትን ለብሰው እንዲመጡ ያድርጉልን፡፡ 👉2ኛ ማንኛውንም አይነት ኤሌክትሮኒክስ ይዞ መምጣት በጥብቅ የተከለከለ ነው፡ ይህንን ኃላፊነት ት/ቤቱ የማይወስድ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ 👉3ኛ. ተማሪዎች በዓሉን ካከበሩ በኋላ መደበኛ ትምህርት ሙሉ ቀን የሚማሩ ይሆናል፡፡ ት/ቤቱ

Handwriting superstars of the month November .

የንግግር መዘግየት
የንግግር መዘግየት የአንድ ልጅ የንግግር እና የቋንቋ ችሎታን በእድሜው በሚጠበቀው ፍጥነት እያዳበረ አለመሆን ሲሆን ይህ በንግግር፣ ቋንቋን የመረዳት እና የመጠቀም፣ ወይም ሃሳቦችን የመግለጽ ችግርን ያሳያል። ወላጆች ልጆቻቸው የንግግር መዘግየትን ለማሻሻልና ውጤታማ የመግባቢያ ክህሎቶችን እንዲያዳብር ለመርዳት ድጋፍ እና ግብዓቶችን መፈለግ አስፈላጊ መሆኑን አውቀው የሚከተሉትን 10 ነጥቦች ከግምት ቢያስገቡ መልካም ነው። 1. የንግግር መዘግየት የልጆችን የንግግር እና የቋንቋ ችሎታዎች በእድሜያቸው ከሚጠበቀው ፍጥነት በታች ሲዳብሩ ነው። 2. ከ5-10% የሚሆኑ የመዋለ ሕጻናት ልጆች የንግግር እና የቋንቋ ችግር አለባቸው ተብሎ ይገመታል። 3. የንግግር መዘግየት በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል፡- በዘር የሚተላለፍ ቅድመ-ዝንባሌ፣ የመስማት ችግር፣ የነርቭ መዛባት እና የአካባቢ ሁኔታዎች ለምሳሌ ለቋንቋ አለመጋለጥ ወይም የግንኙነት እድሎች ውስን ናቸው። 4. የንግግር መዘግየት የመጀመሪያ ምልክቶች ውስን ቃላት፣ ዓረፍተ ነገሮችን የመቅረጽ ችግር፣ እና መመሪያዎችን የመረዳት ወይም የመከተል ችግርን ሊያካትቱ ይችላሉ። 5. የንግግር መዘግየት በልጆች ማህበራዊ፣ ስሜታዊ እና ትምህርታዊ እድገት ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ ይኖረዋል። 6. የንግግር መዘግየት ላለባቸው ልጆች ቅድመ ድጋፍ አስፈላጊ ነው፣ ምክንያቱም ውጤቱን ስለሚያሻሽል እና የረጅም ጊዜ ችግሮችን ስለሚከላከል። 7. የንግግር ወጌሻ/ህክምና ብዙውን ጊዜ የንግግር መዘግየት ላለባቸው ህጻናት የሚመከር ሲሆን የንግግር ችሎታቸውን እና አጠቃላይ እድገታቸውን ለማሻሻል ይረዳል። 8. ወላጆች በልጆቻቸው የንግግር እድገት ላይ ስጋት ካላቸው ሙያዊ ግምገማ መፈለግ አስፈላጊ ነው። 9. የንግግር መዘግየት ሁልጊዜ ትልቅ የእድገት ጉዳይን የሚያመለክት አይደለም፣ እና ብዙ የንግግር መዘግየት ያለባቸው ልጆች መደበኛ የንግግር እና የቋንቋ ችሎታን በተገቢው ድጋፍ ያዳብራሉ። 10. ወላጆች በንግግር መዘግየት ልጆቻቸውን በትዕግስት እና በመደገፍ እና ከባለሙያዎች ጋር ተቀራርበው የልጃቸውን ልዩ ፍላጎቶች እንዲፈቱ ማድረግ አስፈላጊ ነው። ✍ Tizazu Abebe ለበለጠ መረጃ ከስር ያሉ ስልኮችን ይጠቀሙ 0954842701 (ትዛዙ አበበ) 0941537799 (በላይ ጌትነት) ገጹ ለብዙዎች ይደርስ ዘንድ ለወዳጅዎት ያጋሩhttps://t.me/SENhome

How can you become a Model Parent? Being a model parent and raising successful children is a complex and multifaceted task. While there is no one-size-fits-all approach, there are certain principles and strategies that can contribute to creating a positive and nurturing environment for your children. Here are some tips: Unconditional love and support: Show your children that you love them unconditionally, regardless of their achievements or failures. Offer emotional support and be there for them during both good and challenging times. Set clear expectations and boundaries: Establish clear guidelines and expectations for behavior, responsibility, and academic performance. Consistent and fair boundaries provide structure and help children understand what is expected of them. Communication and active listening: Foster open lines of communication with your children. Encourage them to express their thoughts, feelings, and concerns, and actively listen to them without judgment. Create a safe space where they feel comfortable sharing their experiences. Lead by example: Children learn by observing their parents' behavior. Be a positive role model by demonstrating the values and qualities you want to instill in your children, such as honesty, empathy, resilience, and perseverance. Encourage independence and responsibility: Allow your children to take on age-appropriate responsibilities and encourage them to make decisions and solve problems on their own. This helps build their confidence and self-reliance. Foster a love for learning: Nurture your children's curiosity and provide opportunities for intellectual growth. Encourage reading, engage in stimulating conversations, and support their educational pursuits. Celebrate their achievements and encourage a growth mindset. Promote a healthy lifestyle: Encourage regular physical activity, a balanced diet, and sufficient sleep. Teach your children the importance of self-care, including proper hygiene and emotional well-being. Encourage extracurricular activities: Support your children's interests and encourage them to participate in activities they enjoy. Whether its sports, arts, music, or other hobbies, these activities can help develop their talents, skills, and social connections. Discipline with respect and empathy: When discipline is necessary, do so with respect and empathy. Use constructive methods such as logical consequences, timeouts, or discussions to help children understand the consequences of their actions and make better choices in the future. Maintain a loving and supportive family environment: Cultivate a warm and nurturing family atmosphere. Spend quality time together, engage in activities as a family, and create traditions that foster a sense of belonging and togetherness. Remember, every child is unique, and there is no foolproof formula for raising successful children. Stay attuned to their individual needs, adapt your parenting style accordingly, and be flexible in your approach. https://t.me/ecsp2016

+2
4 ዓመት kg 1 .pdf11.87 MB

#ለጥንቃቄ 👉በአዲስ አበባ በከተማ " ጉንፋን መሰል " ህመም መከሰቱና ነዋሪዎች ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባቸው የጤና ባለሙያዎች እየመከሩ ናቸው። ጉንፋን መሰል ህመሙ፦ 👉 ከአፍንጫ ብዙ ፈሳሽ መውጣት፣ 👉ሳል፣ 👉ራስ ምታት፣ 👉 ጉሮሮን የማቃጠል ስሜት፣ 👉 ድካም፣ የምግብ ፍላጎት መቀነስ የመሳሰሉት እንደሆኑ ተናግረዋል፡፡  ✅ህመሙን ለመከላከል እና ለማስታገስ ፦ 👉 ፈሳሽ መውሰድ፣ 👉ከቅዝቃዜ ራስን ማራቅ (ሙቀቱን የተመጣጠነ ማድረግ)፣ 👉 መኖሪያ ቤትን አየር እንዲያገኝ ማድረግ፣ 👉 በቂ የሆነ እረፍት መውሰድ እና የመሳሰሉትን ተግባራዊ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን መክረዋል። ✅በሌላ በኩል ፤ በቤት ውስጥ የእፅዋት ዝርያዎችን በፍም (እሳት) ላይ በማጨስ ጭሱን መታጠን ሳንባ እንዲያብጥ ወይም እንዲቆጣ በማድረግ ለጉዳት እንደሚዳርግ ተናግረዋል፡፡ ማህበረሰቡ ፦ 👉 በህዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት ውስጥ መስኮቶችን በመክፈት፣ 👉በንግድ ቤቶች፣ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም ሰው በተሰበሰበበት ቦታዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል በማድረግ፣ 👉የእጅን ንፅህና በአግባቡ በመጠበቅ እንዲሁም አስም ያለባቸው ምልክቶቹ እንደታዩባቸው ወደ ህክምና ተቋማት ሄደው መታየት እንዳለባቸው መክረዋል። 👉የዝናብ ወራት ማለፉን ተከትሎ በጥቅምትና ህዳር ወቅት ላይ አብዛኛውን ጊዜ የጉንፋንና ኢንፍሉዌንዛ በሽታ ይከሰታል፡፡ 👉" እጅን በመታጠብ፣ አፍና አፍንጫን በመሸፈን በሽታውን በቀላሉ መከላከል ይቻላል " ያሉ ሲሆን በበሽታው የተያዙ ሰዎች በቂ እረፍት በመውሰድ፣ ፈሳሽና ትኩስ ነገሮች በመጠቀምና ተገቢውን ህክምና በማግኘት ስርጭቱ እንዳይስፋፋ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው አሳስበዋል መልካም ቀን👏👏

Repost from Yeka Education
ማሳሰቢያ 👉ነገ ዓርብ(25/01/2016) የኢሬቻ ዋዜማ ስለሆነ ለሁሉም የመንግስትና የግል ት/ቤቶች ትምህርት ዝግ መሆኑን እንገልፃለን ። የየካ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት
ማሳሰቢያ 👉ነገ ዓርብ(25/01/2016) የኢሬቻ ዋዜማ ስለሆነ  ለሁሉም የመንግስትና የግል ት/ቤቶች ትምህርት ዝግ መሆኑን እንገልፃለን ። የየካ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ውድ ወላጆች : 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 እንኳን ለመጪው በዓላት ማለትም ለመውሊድ፣ ለደመራ እና ለመስቀል በዓላት በሰላም አደረሳችሁ እያልን በነዚህ በዓላት ምክንያት ነገ ረቡዕ ፣መስከረም 16 እና ሐሙስ፣ መስከረም 17 ቀን 2016 ዓ. ም ትምህርት ቤት ዝግ ሆኖ እንደሚቆይ በአክብሮት እያሳወቅን አርብ ዕለት መደበኛ ትምህርት ሙሉ ቀን ይሆናል ። 🏫 ት/ቤቱ

+3
IMG_20230926_102141_619.jpg3.85 MB

+9
IMG_20230926_102357_684.jpg4.64 MB