en
Feedback
ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች

ምርጥ ምሳሌያዊ ንግግሮች

Open in Telegram

በቻናሉ አዝናኝ እና አስተማሪ ምሳሌያዊ ንግግሮች ከሁሉም የአለም ክፍል ተተርጉሞ ይቀርባል ለማንኛውም አስተያየት ሆነ ጥያቄ @mirtababaloch1bot ላይ ያገኙናል

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
3 283
Subscribers
+724 hours
+247 days
+10730 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+189
in 0 channels
November '24
+357
in 0 channels
Get PRO
October '24
+322
in 0 channels
Get PRO
September '24
+160
in 0 channels
Get PRO
August '24
+138
in 0 channels
Get PRO
July '24
+16
in 0 channels
Get PRO
June '24
+22
in 0 channels
Get PRO
May '24
+50
in 0 channels
Get PRO
April '24
+51
in 0 channels
Get PRO
March '24
+50
in 0 channels
Get PRO
February '24
+130
in 0 channels
Get PRO
January '24
+198
in 0 channels
Get PRO
December '23
+12
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '230
in 0 channels
Get PRO
May '230
in 0 channels
Get PRO
April '23
+59
in 0 channels
Get PRO
March '23
+113
in 0 channels
Get PRO
February '23
+67
in 0 channels
Get PRO
January '23
+107
in 0 channels
Get PRO
December '22
+106
in 0 channels
Get PRO
November '22
+75
in 0 channels
Get PRO
October '220
in 0 channels
Get PRO
September '220
in 0 channels
Get PRO
August '22
+43
in 0 channels
Get PRO
July '220
in 0 channels
Get PRO
June '22
+61
in 0 channels
Get PRO
May '22
+199
in 0 channels
Get PRO
April '22
+520
in 0 channels
Get PRO
March '220
in 0 channels
Get PRO
February '220
in 0 channels
Get PRO
January '220
in 0 channels
Get PRO
December '210
in 0 channels
Get PRO
November '210
in 0 channels
Get PRO
October '210
in 0 channels
Get PRO
September '210
in 0 channels
Get PRO
August '210
in 0 channels
Get PRO
July '210
in 0 channels
Get PRO
June '210
in 0 channels
Get PRO
May '210
in 0 channels
Get PRO
April '21
+35
in 0 channels
Get PRO
March '21
+80
in 0 channels
Get PRO
February '21
+92
in 0 channels
Get PRO
January '21
+89
in 0 channels
Get PRO
December '20
+2 548
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
21 December+7
20 December+15
19 December+8
18 December+16
17 December+30
16 December+8
15 December0
14 December0
13 December0
12 December0
11 December0
10 December0
09 December+6
08 December+9
07 December+8
06 December+7
05 December+19
04 December+9
03 December+13
02 December+15
01 December+19
Channel Posts
ጨለማ ውስጥ ብርሀን፤ ውጥንቅጥ ውስጥ ውበት፤ ሞት ውስጥ ህይወት አለ #thefairytail @mirtababaloch

2
ህይወቴን ሙሉ ሁሌም ከለመድኩት ውጭ ተጨማሪ ነገር እንዳለ እገምት ነበር፤ ከዛ አንቺን አገኘሁ ያኔ ልክ እንደነበርኩ አረጋገጥኩ... ልክ ነበርኩ!! #Free_Guy(movie) @mirtababaloch
4 262
3
ሰላም ከፈለክ ለጦርነት ተዘጋጅ #ጣልያን @mirtababaloch
4 574
4
ሲለምኗት እንቢ ብላ ሲጎትቷት #ኢትዮጵያ @mirtababaloch
4 839
5
የረመዳን ወር በመጣ ጊዜ የጀነት በሮች ይከፈታሉ፤ የእሳት በሮች ይዘጋሉ፤ ሸይጣኖችም ይታሰራሉ። #ነብዩ_መሀመድ(ሰዐወ) #mirtababaloch
የረመዳን ወር በመጣ ጊዜ የጀነት በሮች ይከፈታሉ፤ የእሳት በሮች ይዘጋሉ፤ ሸይጣኖችም ይታሰራሉ። #ነብዩ_መሀመድ(ሰዐወ) #mirtababaloch
8 064
6
ወቅታዊ ምርቃት... አሜን በል ! —---------------------------- ግንባርህን ከቄሮ ዱላ የኪራይ ቤትህን ከደላላ ጆሮህን ከመግለጫ አውቶብስህን ካዲሳባ መውጫ ያትርፍልህ ! አንገትህን ከገጀራ አገርህን ከመከራ ነፍስህን ከባለጊዜ መንግስትህን ከድንዛዜ ንብረትህን ከመንጋ አጥፊ ‹ኢሜልህን› ከጠላፊ ያድንልህ! እንደተኛህ ‹ሳትከበብ› ቀን በቁምህ ‹ ሳትመረዝ› እድሜህ ይርዘም እንዳባይ ወንዝ ! አገርህን ከግብፅ ዛቻ ወጣትህን ከዘመቻ ሰላምህን ከዓይን አውጣ አዝመራህን ከአንበጣ ያትርፍልህ! ከመቅደስህ ቅዳሴ እንጅ የዋይታ እንባ ከቶ አይፍሰስ በሱብሂ አዛን እንጅ ጧት ለመርዶ አትቀስቀስ ዱኒያ ተትረፍርፎልህ ርዚቅ ቤትህ ይከመር በከሰረ የደም ምድር አንደብር ሬሳ አትቁጠር ከነጋልህ ቀንህ ይመር ከመሸብህ ሰላም እደር !! #አሌክስ_አብረሃም @mirtababaloch
12 700
7
አሁን አሁን እየገባኝ የመጣው ነገር ዘረኝነትን ሲያወግዝ ከሚውለው ሰው በላይ ዘረኛ የለም #ዘውድአለም @mirtababaloch
9 701
8
ታካሚ ከሞተ ዶክተሩ ገደለው ከዳነ ፀሎታችን ሰመረ #ጣልያን #mirtababaloch
9 634
9
እርሟን ብታፈላ ጀበና ሙሉ አተላ #ኢትዮጵያ @mirtababaloch
9 349
10
ፀሎት ካበዛ የሆነ ነገር ፈርቶዋል ማለት ነው #አርጀንቲና @mirtababaloch
9 023
11
እኔ እወድሻለው ብዙ ሺህ ዘመናት እልፍ አእላፍ ሌሊት ሚልዮን መሰለኝ ፍቅሬ አንቺን ስወድሽ ቀኑ ረዘመብኝ፡፡ እኔ እወድሻለው የሠማይ መሬቱን የባህር ስፋቱን የዓለም ዳርቻ የርቀቱን ያህል እንደ ጽጌረዳ እንደ አደይ አበባ እንደሎሚ ሽታ፡፡ እንደ ከርቤ ብርጉድ እንደ እጣን ጢስ እንጨት ውዴ እወድሻለው አበባ እንዳየ ንብ፡፡ እንደቢራቢሮ ጫካ እንደሚያስሰው ፍቅርሽን በፍቅሬ በፍቅርሽ ልቅመሰው፡፡ ማር ወለላዬ ነሽ ከረሜላ ስኳር አማርኛ አይበቃ ወይ ጉድ ባለም ቋንቋ ሁሉ ቢወራ ቢነገር እኔ እወድሻለው እንደማታ ጀንበር እንደጨረቃ ጌጥ እንደ ተወራርዋሪ ኮከብ እኔ እማልጠግብሽ ስወድሽ ፤ስወድሽ፤ ስወድሽ ፤ስወድሽ ፡፡ ጡት እንዳየ ህጻን ወተት እንዳማረው ጠጋ በይ ዘመዴ አፍሽ ህይወቴ ነው፡፡ ጣይ ላይ እንዳለ ቅቤ ገላዬ ገላሽን ሲነካ የሚያልቀው አፈር መሬት ትቢያ ውሃ እንደሚበላው ፍቅሬ አንቺን ስወድሽ ብዙ ሺህ ዘመናት እልፍ አእላፍ ሌሊት እኔ እወድሻለው አይኖችሽን ባይኔ ደጋግሜ እያየው ስወድሽ ሰወድሽ ውዴ እወድሻለው፡፡ #ገብረክርስቶስ_ደስታ @mirtababaloch
10 001
12
ሲሮጥ ካላየኸው እንደሚበር ጠርጥር #ቺሊ @mirtababaloch
8 196
13
የተናቀ አስረገዘ #ኢትዮጵያ @mirtababaloch
8 015
14
እንኳን አደረሳቹ
እንኳን አደረሳቹ
7 926
15
​​➢➢ላ’ንዲት የገጠር ሴት➢➢ ስትፈጭ የኖረች ሴት፣ መጁ በመጠኗ፣ ወፍጮውም በልኳ፣ ጓያ ትፈጫለች ጓያ ሽሮ ሲሆን ያበቃል ታሪኳ !! አስባው አታውቅም… ወደ ኦናው ምድር ለምን እንደመጣች፣ ከ’ለታት አንድ ቀን፣ ከና’ቷ ሆድ ወጣች፣ ከ’ለታት አንድ ቀን፣ ጡት አጎጠጎጠች፣ ከ’ለታት አንድ ቀን፣ ለባሏ ተሰጠች…… ተዚያን ቀን ጀምራ፣ ተዚያን ቀን ጀምሮ፣ ድንግል ድንጋይ ወቅራ፣ ትፈጫለች ሽሮ…… አታውቅም፣ ማን እንደሚባሉ፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ አታውቅም፣ ሹማምንት በ’ሷ ስም፣ ምን እንደሚሠሩ፣ አነሳኹት ‘ንጂ፣ እኔም ለነገሩ፣ ፖለቲካ ጥበብ ራስን ማራቀቅ፣ ምን ይጠቅማትና ጓያዋን ለማድቀቅ ከቶ ማንም የለ, አበባ ‘ሚሰጣት፣ ከቶ ማንም የለ፣ ከተማ ‘ሚያወጣት፣ ከቶ ማንም የለ ፣ በዳንኪራ መላ፣ ወገቧን የሚያቅፋት፣ ልፋቷም፣ ዕረፍቷም፣ ወደዚህ መጅ መሳብ ወደዚያ መጅ መግፋት…… እንደ ዓባይ ፏፏቴ፣ ሽህ ዓመት ቢንጣለል፣ ቢጎርፍም ዱቄቱ፣ እንደ ሲኦል ወለል፣ ጫፍ የለውም ቋቱ! ከዘመናት ባንዱ መስተዋት ፊት ቆማ፣ በተወለወለው፣ ራሷን ለማየት፣ ከጸጉራ ላይ ያለው ዱቄት ይኹን ሽበት ሲያቅታት መለየት፣ ያኔ ይገባታል የተሰጣት ዕጣ፣ ከማድቀቅ ቀጥሎ፣ መድቀቅ እንዲመጣ… የመጅ አጋፋፏ - አምሳለ ሲሲፈስ፣ ከቋት ሥስት እንጅ፣ ሢሳይ አይታፈስ፣ ትቢያ ‘ሚተነብይ ዱቄት በዙሪያዋ፣ ከባርኔጣ አይሰፋም፣ የኑሮ ጣሪያዋ፣ "ስትፈጭ የኖረች ሴት" ይህ ነው መጠሪያዋ! #በእውቀቱ_ስዩም @mirtababaloch
9 071
16
ምርጥ ሰው ብሎ ማለት የራሱን ጥፋቶች በመፈለግ ተወጥሮ የሌላውን ጥፋት የሚያይበት ጊዜ ያጣ ሰው ነው #ነቢዩ_ሙሃመድ(ሰዐወ) @mirtababaloch
7 699
17
ብቸኛ ነኝ ብሎ፣ ይሄ ምስኪን ልብህ ሳግ ሲተናነቀው ፀሀይን ተመልከት፣ ብቻውን ሆኖ ነው ሚያንፀባርቀው! #እዮብ @mirtababaloch
7 466
18
አዲስ አመት አዲስ ተስፋ 🌻🌻🌻 2012 🌻🌻🌻
አዲስ አመት አዲስ ተስፋ 🌻🌻🌻 2012 🌻🌻🌻
7 348
19
አዝለኸው የለመደ ውረድ እና ልረፍ ብትለው ምቀኛ የሆንክበት ይመስለዋል #እኔ @mirtababaloch
8 042
20
የኢትዮጽያን ችግር ጠጋ ብሎ ላስተዋለው በሁለት ስንኞች የተገለፀ ነው፤ አንዱ: እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ሌላው: እኔ ካልጋገርኩት እርር ይበል #ቴውድሮስ_ዳኜ @mirtababaloch
8 327