en
Feedback
ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic

ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic

Open in Telegram

በ "peace tv" በተለያዩ ጊዜያት የተደረጉ የተለያዩ ኢስላማዊ ዳዕዋዎች እንዲሁም የዶ/ር ዛኪር ናይክ ዳዕዋዎችና የትርጉም ስራዎች በአማሪኛ የሚያገኙበት የቴሌግራም ቻናል ❤️ዶ/ር ዛኪር ናይክ & አህመድ ዲዳት❤️ 📍 @peacetvamharic 📍 ✔ http://t.me/peacetvamharichttp://telegram.me/peacetvamharic

Show more
The country is not specifiedReligion & Spirituality9 210

📈 Analytical overview of Telegram channel ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic

Channel ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic (@peacetvamharic) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 11 053 subscribers, ranking 9 210 in the Religion & Spirituality category.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 11 053 subscribers.

According to the latest data from 03 December, 2024, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 0 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
በ "peace tv" በተለያዩ ጊዜያት የተደረጉ የተለያዩ ኢስላማዊ ዳዕዋዎች እንዲሁም የዶ/ር ዛኪር ናይክ ዳዕዋዎችና የትርጉም ስራዎች በአማሪኛ የሚያገኙበት የቴሌግራም ቻናል ❤️ዶ/ር ዛኪር ናይክ & አህመድ ዲዳት❤️ 📍 @peacetvamharic 📍 ✔ http://t.me/peacetvamharic ✔ http://telegram.me/peacetvamharic ✔

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 04 December, 2024), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

11 053
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '240
in 0 channels
November '240
in 0 channels
Get PRO
October '240
in 0 channels
Get PRO
September '240
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 2 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 1 channels
Get PRO
May '240
in 1 channels
Get PRO
April '24
+102
in 0 channels
Get PRO
March '24
+156
in 0 channels
Get PRO
February '24
+136
in 0 channels
Get PRO
January '24
+80
in 0 channels
Get PRO
December '23
+136
in 0 channels
Get PRO
November '23
+117
in 1 channels
Get PRO
October '23
+69
in 0 channels
Get PRO
September '23
+54
in 0 channels
Get PRO
August '23
+96
in 0 channels
Get PRO
July '23
+54
in 0 channels
Get PRO
June '23
+78
in 0 channels
Get PRO
May '23
+572
in 0 channels
Get PRO
April '23
+169
in 0 channels
Get PRO
March '23
+102
in 0 channels
Get PRO
February '23
+118
in 0 channels
Get PRO
January '23
+108
in 0 channels
Get PRO
December '22
+96
in 0 channels
Get PRO
November '22
+90
in 0 channels
Get PRO
October '22
+180
in 0 channels
Get PRO
September '22
+91
in 0 channels
Get PRO
August '22
+111
in 0 channels
Get PRO
July '22
+314
in 0 channels
Get PRO
June '22
+1 569
in 0 channels
Get PRO
May '22
+430
in 0 channels
Get PRO
April '220
in 0 channels
Get PRO
March '220
in 0 channels
Get PRO
February '220
in 0 channels
Get PRO
January '220
in 0 channels
Get PRO
December '210
in 0 channels
Get PRO
November '210
in 0 channels
Get PRO
October '210
in 0 channels
Get PRO
September '21
+29
in 0 channels
Get PRO
August '21
+16
in 0 channels
Get PRO
July '21
+9
in 0 channels
Get PRO
June '21
+22
in 0 channels
Get PRO
May '21
+28
in 0 channels
Get PRO
April '21
+22
in 0 channels
Get PRO
March '21
+17
in 0 channels
Get PRO
February '21
+31
in 0 channels
Get PRO
January '21
+40
in 0 channels
Get PRO
December '20
+17 450
in 0 channels
Channel Posts
አስገድዶ መድፈር ( መስበክ)

2
ወን_ጌል? ወይስ ወን_ጀል? በጠራራ ፀሃይ በአደባባይ በጎረምሶች አስገድዶ መድ_ፈር (መስበክ) ምን ይሉታል? ማስገደድ ፣ መግ_ደል፣ መጮህ፣ ማዋከብ ፣ የወንጌል (የአስተምህሮቱ ) ውጤት ነው‼ 👇 ለዚህ ምስክሩ (ማስረጃው) ራሱ ወንጌል ነው 👇 ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic ✞ #በክርስትና✞!!! ✞ ስለማስገደድ #መፅሃፍ_ቅዱስስ_ምን_አለ✞!!! በመረጃና በማስረጃ እንመልከተው:– ✅☞ ኢየሱስ እንዲህ አለ:– ነገር ግን እነዚያን በላያቸው ልነግሥ #ያልወደዱትን_ጠላቶቼን ወደዚህ አምጡአቸው #በፊቴም_እረ°ዱአቸው።" #የሉቃስ_ወንጌል19:27 ✅ሌላ ሀይማኖት የሚከተል ሰውን ግደ_ሉ። ( ዘፀአት 22፡20) (አጠቃላይ ይዘቱ እንደዛ ነው ተመልከቱት፡፡) ✅⁹ ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ ¹⁰ ማንም ወደ እናንተ ቢመጣ ይህንም ትምህርት ባያመጣ #በቤታችሁ_አትቀበሉት #ሰላምም_አትበሉት፤ ¹¹ ሰላም የሚለው ሰው #በክፉ_ሥራው_ይካፈላልና። (2ኛ ዮሐንስ 1:9–11) ✅☞ ከእግዚአብሄር ሌላ አምላክ የሚልህ ካለ ግ*ደለው (ዘዳግም 13፡6-9) ✅“ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?” — 2ኛ ቆሮ 6፥14,, ✅☞"የእስራኤልንም አምላክ #እግዚአብሔርን_የማይፈልግ፥ ታናሽ ወይም ታላቅ፥ ወንድ ወይም ሴት ቢሆን፥ #ይገደል ዘንድ ማሉ።" #መፅሃፈ_ዜና_መዋዕል_ካልዕ15:13) ✅☞ከእግዚአብሔር በቀር ለአንዳች አምላክ የሚሠዋ ፈጽሞ ይጥፋ።" #ኦሪት_ዘጸአት22:20 ✅ ☞አምላክህ እግዚአብሔር ትሄድባት ዘንድ ካዘዘህ መንገድ ሊያወጣህ፥ ከአምላካችሁ ከእግዚአብሔር ሊያስታችሁ ተናግሮአልና ያ ነቢይ ወይም ያ ሕልም አላሚ #ይገደል፤ እንዲሁም ክፉውን ነገር ከመካከልህ አርቅ።" (#ኦሪት_ዘዳግም13:5) ✅ ☞ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ካወጣህ ከአምላክህ ከእግዚአብሔር ሊያርቅህ ወድዶአልና #እስኪሞት_ድረስ_በድንጋይ_ውገረው" (#ዘዳግም13:10) ✅☞"የእናትህ ልጅ ወንድምህ ወይም ወንድ ልጅህ ወይም አንተም አባቶችህም የማታውቋቸውን ሌሎች አማልክት እናምልክ ብሎ ቢያስትህ፥ እሺ አትበለው አትስማውም፤ #ዓይንህም_አይራራለት፥ #አትማረውም፥ አትሸሽገውም፤ነገር ግን ፈጽመህ #ግደለው፤ እርሱን ለመ*ግደል በፊት የአንተ እጅ፥ ከዚያም በኋላ የሕዝቡ ሁሉ እጅ በላዩ ትሁን።" #ዘዳግም13:6_9) ✅☞" አምላክህ እግዚአብሔር የማታውቋቸውን ሌሎችን አማልክት እናምልክ ብለው የከተማቸውን ሰዎች አሳቱ ሲሉ ወሬ ብትሰማ፥ትፈልጋለህ፥ ትመረምራለህም፥ ትጠይቃለህም፤ እነሆም፥ እውነት ቢሆን፥ ይህም ክፉ ነገር በመካከልህ እንደ ተደረገ እርግጥ ሆኖ ቢገኝ፥ #የዚያችን_ከተማ_ሰዎች #በሰይፍ_ስለት ፈጽሞ ትመታቸዋለህ፤ ከተማይቱን፥ በእርስዋም ያለውን ሁሉ፥ እንስሳውንም #በሰይፍ_ስለት_ታጠፋቸዋለህ" #ዘዳግም13:12_15 ✅☞"አምላክህ እግዚአብሔር #ሌሎች_አማልክትን_ያመለከ፥ እኔ ላላዘዝኋቸው ለፀሐይና ለጨረቃ ለሰማይም ሠራዊት ሁሉ የሰገደ ቢገኝ፥ ቢያወሩልህም ብትሰማም፥ እነሆም፥ ይህን ክፉ ነገር የሠሩትን ያን ወንድ ወይም ያችን ሴት ወደ በርህ ታመጣቸዋለህ፥ #እስኪሞቱም_ድረስ_በድንጋይ_ትወግራቸዋለህ።" #ዘዳግም_17:2_5 ✅☞ ኢየሱስ እንዲህ አለ:– ነገር ግን እነዚያን በላያቸው ልነግሥ ያልወደዱትን ጠላቶቼን ወደዚህ አምጡአቸው #በፊቴም_እረ°ዱአቸው።" #የሉቃስ_ወንጌል19:27 ተመልከቱ #በሀይማኖት_ማስገደድ የለም የሚለው የእስልምና መርህ አስተምህሮ ለእነዚህ #አስገድዶ_አጥማቂዎች ማድረስ ያስፈልጋል። ጴን*ጤዎች #ከሩዝና_ከዘይት አልፈው ወደ #አስገድዶ_ማጥመቅ ተሻግረዋል።
1 636
3
ሳያውቁ ወይም በጭፍን የእስ_ራኤል ( የአይ_ሁድ ) ደጋፊ የሆኑ ክር_ስቲያን ጓደኞቻችሁን #Comment ስር #ሜንሽን ( #Mention) በማድረግ ውለታ እንዋልላቸው👇 Share ያድርጉት👇 T.me
ሳያውቁ ወይም በጭፍን የእስ_ራኤል ( የአይ_ሁድ ) ደጋፊ የሆኑ ክር_ስቲያን ጓደኞቻችሁን #Comment ስር #ሜንሽን ( #Mention) በማድረግ ውለታ እንዋልላቸው👇 Share ያድርጉት👇 T.me/peacetvamharic
1 957
4
የ 1879 ዕትም የመፅሀፍ ቅዱስ አማርኛ ትርጉም በ PDF 👇👇👇 https://t.me/peacetvamharic/1820
1 651
5
ነገ ሐሙስ ነው። #የቻለ_ይፁም፣ ያልቻለ ለሌሎች #ሼር በማድረግ #ያስታውስ። መሸሻችን አላህ ነው። ነፍስን መግታት ለማንም አይተውም ከራስ ይጀምራል። ጋሻችን ፆማችን ነው። የቻለ በመፆም ላይ ይበርታ
ነገ ሐሙስ ነው። #የቻለ_ይፁም፣ ያልቻለ ለሌሎች #ሼር በማድረግ #ያስታውስ። መሸሻችን አላህ ነው። ነፍስን መግታት ለማንም አይተውም ከራስ ይጀምራል። ጋሻችን ፆማችን ነው። የቻለ በመፆም ላይ ይበርታ፣ በዱዓ , በዚክር፣ በሰለዋት፣ በመተናነስ የአላህን እገዛ በመለመን፣ የመጣብንን በላዕ እንመክት፣ ወደ አላህ እንጩህ። ለድል የማን ወንጀል እንቅፋት እንደሆነ አናውቅምና ከምናበረክተው አንዘናጋ! ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic #ፆም #ፈፊሩ https://www.facebook.com/profile.php?id=100064506050455 ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic
2 076
6
ምንም አይነት ተቃውሞ ባልነበረበት ሁኔታ ሰው ሰላቱን ጨርሶ፣ ዱኣ ተቀብሎና ተረጋግቶ ድምፁን አጥፍቶ በሰላም ከመስጅድ እየወጣ እያለ የብልፅግና #ወንጌላዊ መንግስት ውሾ*ች (ፌዴራልና ፖሊሶች) እንዴት ሰላማዊ ሰዎች ላይ በቀጥታ ተኩሰው ሲገ*ድሉት እንደነበር ሚያሳይ አጭር ቪድዮ ተመልከቱ በተለይ ሙስሊም ላልሆናቹ፣ የተለያየ የሚዲያ አካል ላይ ለምትሰሩ፣ እውነቱን ማወቅ ለምትሹ በሙሉ ይህን ቪዲዮ ጋብዣቹሃለው 👇👇ቪዲዮው👇👇 https://www.facebook.com/100064506050455/posts/pfbid02rcQkVSNd811f6KymaT5Y8rRrJ7fnAPdDJKgVQGwEbHQD5hvxMN8mwLM34Dt4ifm2l/?app=fbl በ © Page · 197K followers የተዘጋጀ። https://www.facebook.com/profile.php?id=100064506050455 #Share #ሼር በማድረግ ሀቁን (እውነቱን) ለዐለም እናሳውቅ።
2 758
7
"ጌታዬ ሆይ ጀነትህ የሚገባኝ ባልሆንም፣ ጀሃነምን መቋቋም አልችልምና እዘንልኝ!" ሸሂድ አንዋር አላህ ፍላጎትህን ሞላልህ ለካስ ለድግስህ ነበር እንዲህ ነፍስህ በእስልምና እንደምትኮራ ደጋግማ ስትናገ
"ጌታዬ ሆይ ጀነትህ የሚገባኝ ባልሆንም፣ ጀሃነምን መቋቋም አልችልምና እዘንልኝ!" ሸሂድ አንዋር አላህ ፍላጎትህን ሞላልህ ለካስ ለድግስህ ነበር እንዲህ ነፍስህ በእስልምና እንደምትኮራ ደጋግማ ስትናገር የነበረው። ጌታዬ ልባችንን አጠንክርልን ጨካኞችንም ቅጣልን!! t.me/peacetvamharic
2 419
8
አልሐምዱሊላህ ከጭንቀታችን በጥቂትም ቢሆን ያስደሳን ዜና #ለተጨነቁ_ሁሉ‼️ #ወንድማችን ሙከረም አስራር ዛሬ በነበረው የአንዋር መስጊድ ከተጎዱ ወንድሞቻችን አንዱ ሲሆን፤ ከፖሊሶች ተተኩሶ ፊቱን የመ
አልሐምዱሊላህ ከጭንቀታችን በጥቂትም ቢሆን ያስደሳን ዜና #ለተጨነቁ_ሁሉ‼️ #ወንድማችን ሙከረም አስራር ዛሬ በነበረው የአንዋር መስጊድ ከተጎዱ ወንድሞቻችን አንዱ ሲሆን፤ ከፖሊሶች ተተኩሶ ፊቱን የመታው ጥይት በጉንጩ በኩል ወጥቶ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰበት ቢሆንም አልሃምዱሊላህ በአሁኑ ሰዓት ተገቢውን ህክምና በማግኘቱ ነፍሱን ማዳን ተችሏል፤ በዱዓእ እናስታውሰው። #ወንድማችን_በህይወት_ተርፏል። #አልሃምዱሊላህ!!! ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic https://www.facebook.com/profile.php?id=100064506050455 #ሼር
1 955
9
የሰላማዊ ዜጎችን ሰላም መንሳት። ሰላማዊ ዜጎችን እንዲህ መግደል። ይህ ደም በዋዛ አይለቅህም። አይደለም በወድያኛው አለም ፍትህ ባንተ ላይ በዚህ አለም ይበየናል። #የብልፅግና_ፓርቲ_ሽብር ዶ/ር ዛኪ
የሰላማዊ ዜጎችን ሰላም መንሳት። ሰላማዊ ዜጎችን እንዲህ መግደል። ይህ ደም በዋዛ አይለቅህም። አይደለም በወድያኛው አለም ፍትህ ባንተ ላይ በዚህ አለም ይበየናል። #የብልፅግና_ፓርቲ_ሽብር ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic https://www.facebook.com/100064506050455/posts/pfbid02fNCxwsTT4JkGz4P31An3gQqoVtKw9vcvtmwRYh86xTJwVjNTFPZt28jTq6C5oEUdl/
2 066
10
አሁን በዚህ ሰአት ሁሉም ወንድም እህቶች ከአንዋር ወጥተው ወደየሰፈራቸው እየሄዱ ነው ነገር ግን አንዳንድ አካባቢ በተለይ ተክለሃይማኖት አካባቢ ታክሲ የሚጠብቁ እንዳሉ ሰምቻለሁ ። በዚህ ሰአት ታክሲ
አሁን በዚህ ሰአት ሁሉም ወንድም እህቶች ከአንዋር ወጥተው ወደየሰፈራቸው እየሄዱ ነው ነገር ግን አንዳንድ አካባቢ በተለይ ተክለሃይማኖት አካባቢ ታክሲ የሚጠብቁ እንዳሉ ሰምቻለሁ ። በዚህ ሰአት ታክሲ ከመጠበቅ በአንድነት ሰብሰብ ብሎ ከቦታው መራቅ ይሻላል ብየ አስባለሁ ዲኑ አሊ
2 009
11
ከአንዋር መስጂድ እየወጡ ለሚገኙ ወንድም እና እህቶች መኪኖች የያዛችሁ ሰዎች እነሱን ሰብሰብ አድርጋችሁ ወደ ሰፈሮቻቸው የማድረስ ስራ ብትሰሩ መልካም ነው መንገድ ላይ ምን እንደሚገጥማቸው አይታወቅም..
1 781
12
ለመስጂድ ክብር የተለገሰ ደም! ፈፅሞ በከንቱ የሚቀር አይደለም! ኢንሻአላህ
ለመስጂድ ክብር የተለገሰ ደም! ፈፅሞ በከንቱ የሚቀር አይደለም! ኢንሻአላህ
1 776
13
የሸሂዶቻችን ጀናዛ እና አዛውንቶች ተመርጠው ነው የተለቀቁት! ሌሎቹ (ወጣቶቹ) እስካሁኑ ደቂቃ ድረስ አልተለቀቁም!
1 725
14
አሁን ቅድሚያ በመንግስት የታገቱ ሴቶች በመውጣት ላይ ናቸው።
1 762
15
😭አንዋር አሁን ላይ ጀናዛ እንዲወጣ እየተደረገ ነው😭 😭በፖሊስ የታገቱ የሶስት ወንድሞቻችን  ጀናዛ አሁን እየወጣ ነው።😭 ከሸሂዶች ይመድባቸው። © ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic
1 766
16
እውነታውን ማወቅ የፈለገ ሁሉ የሆነብን ይህ ነው። እንደምታዩት እንኳን የተቃውሞ ድምፅ ይቅርና ምንም አይነት ኮሽታ ሳያሰሙ በሰላም ከመስጊድ እየወጡ ባሉ ምዕመኖች ላይ ነው ሆን ተብሎ ተኩ*ስ የተጀመ
እውነታውን ማወቅ የፈለገ ሁሉ የሆነብን ይህ ነው። እንደምታዩት እንኳን የተቃውሞ ድምፅ ይቅርና ምንም አይነት ኮሽታ ሳያሰሙ በሰላም ከመስጊድ እየወጡ ባሉ ምዕመኖች ላይ ነው ሆን ተብሎ ተኩ*ስ የተጀመረው። የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤን ጨምሮ ሌሎች የሚዲያ አካላት "እየፈረሱ ባሉ መስጂዶች ተቃውሞ" የተነሳ እያላችሁ መግለጫ ከማውጣት ተቆጠቡ። ምንም አይነት ተቃውሞ ሙስሊሙ ሳያነሳ ነው ተኩስ የተጀመረበት። ©ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic https://www.facebook.com/profile.php?id=100064506050455 ©abdu እንደዚህ አይነት መግለጫዎችንም #ሼር_አታድርጉ...
1 894
17
በመጨረሻም ለሸ*ሃዳ አመልካች ጣቱ ተቀሰረ ...... አሽሃዱ አንላ ኢላሃ ኢለላህ ወአሽሃዱ አነ-ሙሃመደን ረሱሉላህ!! አላህ ፊርዶስ ይወፍቅህ!! ይህን ዓይነት አሟ¡ሟት እድለኞች እንጂ አያገኟት። ጌ+1
በመጨረሻም ለሸ*ሃዳ አመልካች ጣቱ ተቀሰረ ...... አሽሃዱ አንላ ኢላሃ ኢለላህ ወአሽሃዱ አነ-ሙሃመደን ረሱሉላህ!! አላህ ፊርዶስ ይወፍቅህ!! ይህን ዓይነት አሟ¡ሟት እድለኞች እንጂ አያገኟት። ጌታዬ ለተበደሉት ቃል የገባሀውን ድል ቅርብ አድርግልን! አላሁመ አሚን አላህ (ሱወ) በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል:– وَلَا تَقُولُوا لِمَن يُقْتَلُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ أَمْوَاتٌ ۚ بَلْ أَحْيَاءٌ وَلَٰكِن لَّا تَشْعُرُونَ በአላህ መንገድ (ለሃይማኖቱ) የሚገደሉትን ሰዎችም «ሙታን ናቸው» አትበሉ፡፡ በእውነቱ ሕያዋን ናቸው፤ ግን አታውቁም፡፡ ( አልበቀራ 2:154) ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic https://www.facebook.com/profile.php?id=100064506050455 #ሼር
1 906
18
የብልፅግና ወንጌላዊ መጅሊስ ማለት ይህ ነው።
የብልፅግና ወንጌላዊ መጅሊስ ማለት ይህ ነው።
1 891
19
😭አንዋር አሁን ላይ ጀናዛ እንዲወጣ እየተደረገ ነው😭 😭በፖሊስ የታገቱ የሶስት ወንድሞቻችን ጀናዛ አሁን እየወጣ ነው።😭 ከሸሂዶች ይመድባቸው። © ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic
1
20
እሺ ቆይ 'ሐ..' ፊደል ወደ ሰማይ የመሀል ጣቷ አውጥታ እየተሳደበች ነው ማለት ነው ? አረ ዶ/ር ዘበነ ለማን ተው በሉት ምከሩት’ንጂ Click & Follow https://www.facebook.com
እሺ ቆይ 'ሐ..' ፊደል ወደ ሰማይ የመሀል ጣቷ አውጥታ እየተሳደበች ነው ማለት ነው ? አረ ዶ/ር ዘበነ ለማን ተው በሉት ምከሩት’ንጂ Click & Follow https://www.facebook.com/profile.php?id=100064506050455&mibextid=ZbWKwL ዶ/ር ዘበነ ግን ምን ነክቶት ነው ? የሚመክረው 'ተው በቃ አንተ ደግሞ...' የሚለው ዘመድ የለወም ወይ ? ሰው እንዴት ሁሉንም ነገር ከሃይማኖት ጋር ለማስተሳሰር ይሞክራል። ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ እንደሚያመዝን እንዴት ይጠፋዋል። ባለፈው እንዲሁ ከመሬት ተነስቶ የዶሮ አስራ ሁለት ብልቶች አስራ ሁለቱን ሃዋሪያትን ለመመሰል የተደረገ ነው ብሎ ፣ ህዝቤ 'መላላጫ ማን ነው ? ፈረሰኛውስ የቱ ነው...' እያለ ሙድ ሲይዝ ነበር 😑 ዛሬ ደግሞ ወደ ፊደል መጥቶ 'ሀ...' ለምስጋና እጆቿን ወደ ላይ እንድታነሳ ሆን ተብሎ የተደረገ ነው እያለ ነው። ነገ ደግሞ አንዱ መጥቶ 'ሐ..' ወደ ሰማይ የመሀል ጣቷ አውጥታ እየተሳደበች ነው ወይ ? ቢለን ምን ልንመልስለት ነው። መጨረሻ ላይ የሚገኘው የሻንጥላ ቅርፅ ያለው 'ፐ...' ፊደልስ ከፈጣሪ የሚወርድበትን በረዶ የቀላቀለ ዝናብ እየተከላከለ ነው ወይ ? ቢሉን ከ 'ሀ..' በቀር ሌሎች ፊደሎች በዘፈቀደ የተፈጠሩ ናቸው ልንል ነው ? በእሱ መንገድ ከሄድን 'ጠ...' ባዶ እግሯን ሆና 'ጨ..' ለሶስት እግሮቿ ጫማ ማድረጓስ ፍትሃዊነት ነው ? አረ ተው ዘቤ ተው ! በተረት እንኳን ሃይማኖት ሀገር እንደማይቆም እያየን አይደለ ወይ 🥲🥲🥲
3 292