1 852
Subscribers
No data24 hours
+47 days
+2430 days
Posts Archive
አይከን አካዳሚ
የትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቃሚዎች በሙሉ፣
የ2019 ዓ.ም. ትምህርት ዘመን መስከረም 5 ቀን የሚጀምር መሆኑ ይታወቃል። ስለዚህ የትራንስፖርት አገልግሎቱን ማግኘት የሚፈልጉ ተጠቃሚዎች ከዚህ በታች ባለው ሊንክ https://iconacademy-2019-transport-m-system.netlify.app በመመዝገብ ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።
