1 265
Subscribers
+124 hours
+67 days
+2430 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
ሰኔ 13/2016 ዓ.ም
#በ2016 ትምህርት ዘመን ዓመቱን በሙል በአስር ዙር ሲደረግ በነበረው ጥቄና መልስ ውድድር በየዙራቸው 1ኛ የወጡ ተማሪዎች የአሸናፊዎች አሸናፊ የጥያቄና መልስ ውድድር በኤልኬጂ ተማሪዎች መካከል እጅግ ባማረ ሁኔታ የተወዳዳሪ ተማሪዎች ወላጆች በተገኙበት ተደርጓል!
በውድድሩም ፡-
1ኛ. ሎዛ አማረ
2ኛ. ዳግማዊት ያሬድ
3ኛ. ማራማዊት ዘነበ አሸናፊዎች ሆነዋል፡፡
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
ፎቶ ከስር ይመልከቱ!
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
Photo unavailableShow in Telegram
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
ሰኔ 12/2016 ዓ.ም
#በ2016 ትምህርት ዘመን ዓመቱን በሙል በአስር ዙር ሲደረግ በነበረው ጥቄና መልስ ውድድር በየዙራቸው 1ኛ የወጡ ተማሪዎች የአሸናፊዎች አሸናፊ የጥያቄና መልስ ውድድር በነርሰሪ ተማሪዎች መካከል እጅግ ባማረ ሁኔታ የተወዳዳሪ ተማሪዎች ወላጆች በተገኙበት ተደርጓል!
በውድድሩም ፡-
1ኛ. ሔመን ቢኒያም
2ኛ. ኑጁ ኑሩሁሴን
3ኛ. ረመዳን መሀመድ አሸናፊዎች ሆነዋል፡፡
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
ፎቶ ከስር ይመልከቱ!
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
Go to the archive of posts
Choose a Different Plan
Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.