uz
Feedback
Icon Academy/አይከን አካዳሚ

Icon Academy/አይከን አካዳሚ

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish
1 798
Obunachilar
-124 soatlar
+107 kunlar
+15330 kunlar
Postlar arxiv
🎓 የደስታ እና የስኬት ቀን በአይከን አካዳሚ! 🌟 የአይከን አካዳሚ የኬጂ 3 (UKG) ተማሪዎች የምርቃት ስነ-ስርዓት፣ የደረጃ ተማሪዎች የሽልማት ፕሮግራም እና የክፍል ማስተላለፊያ የውጤት ካርድ
+1
🎓 የደስታ እና የስኬት ቀን በአይከን አካዳሚ! 🌟 የአይከን አካዳሚ የኬጂ 3 (UKG) ተማሪዎች የምርቃት ስነ-ስርዓት፣ የደረጃ ተማሪዎች የሽልማት ፕሮግራም እና የክፍል ማስተላለፊያ የውጤት ካርድ አሰጣጥ እጅግ በደመቀ ሁኔታ እና በታላቅ ደስታ ተከብሮ ውሏል። የነገ አገር ተረካቢ የሆኑት ትናንሾቹ ኮከቦቻችን የደከሙበትን የትምህርት ውጤት ተቀብለው ወደ ቀጣዩ የዕውቀት ምዕራፍ የተሸጋገሩበት፣ በውጤታቸው የላቀ ደረጃን ይዘው ያጠናቀቁ ተማሪዎቻችን የተሸለሙበት፣ እንዲሁም ወላጆች በልጆቻቸው ስኬት የኮሩበት ልዩ ትዝታ የተጣለበት ዕለት ነበር! 📸 የዕለቱን አስደሳች ሽልማቶች እና ድንቅ ትዝታዎች የሚያሳዩ ፎቶዎችን ከታች ይመልከቱ 👇