cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Icon Academy/አይከን አካዳሚ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 257
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+97 kunlar
+2630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛 ሰኔ 12/2016 ዓ.ም #በ2016 ትምህርት ዘመን ዓመቱን በሙል በአስር ዙር ሲደረግ በነበረው ጥቄና መልስ ውድድር በየዙራቸው 1ኛ የወጡ ተማሪዎች የአሸናፊዎች አሸናፊ የጥያቄና መልስ ውድድር በነርሰሪ ተማሪዎች መካከል እጅግ ባማረ ሁኔታ የተወዳዳሪ ተማሪዎች ወላጆች በተገኙበት ተደርጓል! በውድድሩም ፡- 1ኛ. ሔመን ቢኒያም 2ኛ. ኑጁ ኑሩሁሴን 3ኛ. ረመዳን መሀመድ አሸናፊዎች ሆነዋል፡፡ 💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛 ፎቶ ከስር ይመልከቱ! 💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
Hammasini ko'rsatish...
💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛 ሰኔ 6/2016 ዓ.ም #በ2016 ትምህርት ዘመን ዓመቱን በሙል በአስር ዙር ሲደረግ በነበረው ጥቄና መልስ ውድድር በየዙራቸው 1ኛ የወጡ ተማሪዎች የአሸናፊዎች አሸናፊ የጥያቄና መልስ ውድድር በዩኬጂ ተማሪዎች መካከል እጅግ ባማረ ሁኔታ የተወዳዳሪ ተማሪዎች ወላጆች በተገኙበት በዊንጌት አይከን አካዳሚ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይብረሪ ውስጥ ተደርጓል! በውድድሩም ከቁጥር ሁለት ሁለት ተማሪዎች 1ኛ የወጡ ሲሆን እነሱም፡- 1ኛ. አማሪቲ መገርሳ እና ሔለን ሳምሶን 3ኛ. ናሆን ፀዳለብርሃን አሸናፊዎች ሆነዋል፡፡ 💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛 ፎቶ ከስር ይመልከቱ! 💚💛 ❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛
Hammasini ko'rsatish...
Po'stilar arxiv