en
Feedback
ፍቅሬን በግጥም 💞

ፍቅሬን በግጥም 💞

Open in Telegram

✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ? እንጃ።🤷‍♀️‍ ✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ? እንጃ🤷‍♀️ ✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ? እንጃ🤷‍♀️ ♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 👉comet ena malt yemet felguti ngr kal @Erazatube_bot

Show more
4 788
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-5230 days
Posts Archive
# የቦርሳሽ_ላይ_ሥእል - ካነገትሽው ቦርሳ ፥ ከጀርባሽ ላይ ካለው የዚያ ዘፋኝ ምስል ፥ ደምቆ የታተመው ልብ ብዬ ሳየው ፥ ሁሌም ይገርመኛል እንደ ኪነት ተውኔት ፥ ማርኮ ያስቀረኛል - ያንን የጨርቅ ቦርሳ ... በደብተር በመፅሃፍ ፥ የወጠርሽው ለታ በድምፃዊው ፊት ላይ ፥ ይታያል ፈገግታ! ባዶ ሲሆን ደ'ሞ ፥ ወይ አንድ-ሁለት ደብተር፤ (ጨርቁ ተጨማዶ...) አያለሁ ስእሉን ፥ ደርሶ ሲኮሳተር ! - ይህ አይደለም ወይ? የእኛስ ህይወት ዳራ ሁለት አይነት ምስል ፥ በአንድ የስእል ሸራ! ትንግርቱ ገፃችን፤ በቀን አስር ጊዜ ፥ ተቋጠሮ 'ሚፈታ ሲጎድል ትካዜ ፥ ሲሞላ ፈገግታ!! -----------//----- ----- ( እራሱ ገጣሚዉ ) ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

😢በቃኝ😔 ትመጫለሽ ብየ አወ ጠብቄአለሁ እድሜየን በመላ ላንቺ ሰውቻለሁ አሁን ግን ሰለቸኝ ብቻየን መኖሩ ልቤም ሌላ አይቶ ተከፈተ በሩ እናም ሰላም ሁኚ ያንቺ ነገር በቃኝ ላትመለሽ ነገር መጠበቅ ሰለቸኝ share Share to your friends ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

❤️‍🔥አንተዉ............❤️‍🔥💔 ሳቅህን አዉሰኝ እኔም ልሳቅበት ጥርስህን አዉሰኝ አንዴ ላግጥጥበት😅 አይንህን አዉሰኝ ሰርቄ ልይበት🤗 እጅህን አዉሰኝ ሌላ ልዳብስበት እግርህን አዉሰኝ ትቼህ ልሂድበት😒💔 አፍንጫህን ስጠኝ ሌላ ልልመድበት ምላስህን ስጠኝ ጉብል ላጥምድበት ቃላቶች አዉሰኝ አዳም #ላማልበት❤️‍🔥 ጭንቅላትህን ስጠኝ ሴራ ልወቅበት ሁሉንም አዉሰኝ አንተን ልሁንበት። ብቻ ግን ልብህን አንተዉ ጋር ተዉልኝ ካንተ #ሌላ_አፍቅሬ አንተን እንዲያስረሳኝ🤦‍♀ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

ጅንጀና ጠላው የኔ ማር እሺ በይኝ እንጂ ከዋክብትን በወንጭፍ ጨረቃን በመሰላል አወርድልሻለሁ🙊

#የኔ አዳም ካወኳቸው ሁላ ልቤ አንተኑ መርጧል ማንነትህ ማርኮት ማፍቀሩን አጋልጧል ምን ቆንጆ ቢሞላ ቢትረፈረፍ በዝቶ አይኔም ሌላን ላያይ ምሏል ተገዝቶ እግሮቼም ካንተ ውጭ ከቶውን ላይሄዱ ወስነው ቆርጠዋል ተዘግቷል መንገዱ ከንግዲህ ለኔ ጎን ያለኸው አንተ ነህ ብዬ ምፅፍልህ የኔ አዳም ወዴት ነህ😍 ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

እንለያይ ካልከኝ☹️ በሰፊው ከተማ ሸጋ በሞላበት🙄 የቆንጆዎች ቆንጆ መለሎ ባለበት እኔ ግን አንተ ላይ ሙጭጭ ማለቴ ለኔም ይገርመኛል ይህ ክፋ ሀለቴ😕 እንለያይ ካልከኝ ቃል ካፍህ ከወጣ ስለምንህ ውዴ ደገመህ እንዳትመጣ🙅‍♀

😍 ሁሉም ሰው የሚስቅ😁 ፊት ማየት ይችላል ነገር ግን የተሰበረ ልብን💔 ማየት አይችልም 🤷‍♂️🥰

ይቅናሽ ብየሻለሁ 💕 ሳይገባኝ ነገሩ ከኔ የጎደለው ቀርቦ መለየቱን ከቶ ምን አመጣው ይቅናሽ ብዬሻለሁ በሄድሽበት ሁሉ ሰላሙን እመኝልሻለሁ ለኔማ ለኔማ ለኔ የምትሆን የአምላክ ስጦታ ትመጣልኛለች በጊዜው በቦታ ይብላኝ ላንች እንጅ በነገር በውሸት ሰውን ምታፋጅ መቻሌ ሳይገባሽ በኔ ላይ ፈራጅ አይ የኔ ዳኛ የኔዋ ጠበቃ አሁንማ አለቀ ነገሩ አበቃ ፍርድሽ ካልፀደቀ መንግስት ካለወቀ ያገር ሽማግሌ የቀበሌ ፊርማ ቡውል ካልረቀቀ ይጅ በቃ ዞረሽ አትመለሽ ችሎቱ ተዘግቷል ካሰብሽበት ድረሽ♥️          ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

እንድወድሽ -- ጥይኝ ... ሀይ ስልሽ ሀይ አትበይ ሰላምታዬን እንኳን በደንብ አትቀበይ፡፡ ስደውል አታንሽ ስጠራሽ አትምጭ በበራፍሽ ላይ ሳልፍ ከቤትሽ አትውጭ፡፡ ቀጠሮዬን እርሽ ቃሌን አታክብሪ አጠገቤ ሆነሽ ከሌሎች ጋር አውሪ ከኔ ጋር ተቀምጠሽ ሌላ ሰው ቅጠሪ፡፡ በተለይ አንዳንዴ እስከ ስሜም እርሽኝ ወዳንች ስመጣ ከስተሽ መልሽኝ፡፡ ባንች የተነሳ ይብዛብኝ ፈተና አሁንም ፊት ንሽኝ ዳግም እንደገና ልቤ ውስጥ ስመጭ ላፍቅርሽ በፀና ያልለፉበት ነገር አይጣፍጥምና፡፡ ታዲያ በጥቂቱ ብዙም አትቀልጅ በድንገት አምርረሽ በዚያው እንዳትሄጅ፡፡ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

😘ዝም ብለሽ ስሚኝ ......... ✍ፃፍኩልሽ💌 ........ አንድ ቀን እንደኔው የፍቅር ትርጉሙ ሰው ወደሽ ካየሽው ስቃዩ ህመሙ ላንቺ ብዙ እንደሆንኩ ያኔ ይገባሻል ስነግርሽ ዝም ያልሽው ዛሬ ይቆጭሻል አሁን ምን ያደርጋል ቢያዝኑ ቢቆጩ ፍቅር አገርሽቶ በእንባ ቢራጩ ያ የኔ ምስኪኑ እንግልቱ ልቤ የፍቅርን ትርጉም ባየው ሰው ቀርቤ እኔም ቆጨኝ ዛሬ ያኔ ያለቀስኩት ሌላ ሌላ ስትይ አንቺን አንቺን ያልኩት ዛሬ ግን ልቤም ልብ ገዛ ሌላ ሰው ወደደ አንቺን ለሰው ትቶ እሱ ከሰው ሄደ በቃህ ሂድ ብለሽው ልቤ ሄዷል ቆርጦ ይዟል አንቺን ትቶ የራሱን ሰው መርጦእኔስ የሰው ሆንኩኝ አንቺም ሰው ፈልጊ ይመለሳል ብለሽ ተስፋ እንዳታደርጊ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

ተጣልተን ሰነበትን ከናፈቀኝ ቆየው ቀናትም አለፋ አይንህን ሳላያው እወነት ወድካለው አፌ ነው ቃላባይ ንገረኝ በሞቴ ጨክነህ ቀረህ ወይ?🥀🥀  ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

ያቺ ልጅ ያቺ ደስተኛ የምታደርገኝ ልጅ ናፈቀችኝ የሆነች ልጅ ሳቂታዋ አኩራፊ ቁምነገረኛ ቀበጧ ከሁሉም ሴቶች ልዩ የሆነችው ሁሌ የማስባት ልጅ ናፈቀችኝ በጣም ናፈቀችኝ 🥺 የእውነት የሌለ🥺❤😘 ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

አንዳንድ ህመም አለ! ላውራው እንኳ ብንል ለሰሚ ማይገባ፤ እንዳንፅፈው ወዲህ ከቃል ያልተግባባ፤ ወጌሻ እንዳያሸው አይለይ ስብራቱ፤ ሀኪም አያክመው ያለ መድሀኒቱ፤ እንዲሁ ምንገፋው እያልን ደህና ነን አንዳንድ ህመም አለ ስንሞት የሚሻለን 🥺🥺🥺🥺🥺  ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

❤️‍🔥""ልቤ°°°°❤️       ውዴ.........🤍 ፍቅሬን በመግለፄ ትከፊ ይሆናል ነገር ግን ተፈርቶ እስከመች ይኖራል የልቤን አውጥቼ እስኪ ልተንፍሰው አልኩና ተነሳው ልቤን ላሳርፈው የውስጤን ህመሜን አምጬ ላፈርጠው የማይደርስ የለ ደረሰና ወቅቱ ሀሉንም ነገርኩሽ የልቤን ስሜቱ ባንቺ እንደሆነ ልቤ መዋተቱ በቃ #አፍቅርሻለው ይሄ ነው እውነቱ🤗 ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

🤍ያገኘሁሽ ለታ እውን ይሆንና  የሌሊቱ አባዜ እንገናኛለን አታብዥ ትካዜ ያገኘሁሽ ለታ ፍቅር እንሰራለን ያልታዬ ጠብታ ፀሀይ ትደምቃለች በተለይ ሁኔታ አለም ታወራለች ፍቅራችን በተርታ ያገኘሁሽ ለታ አለቀ ደቀቀ ነገር ማዟዟሩ ናፍቆትም ይረታል በአንድ ቤት ሲኖሩ ሀ...ብለን እንጀምር ፍቅርን ከ ጅምሩ   . . .           🧚‍♀🧚‍♀    ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

😍  ስወድሽ 🌹 ፡ የውልሽ ውዴ ሆይ ከዚ ሁሉ ፍጡር፣ እኔና አንቺ ብቻ በምድር ላይ ብንቀር፣ በራሳችን አለም በራሳችን ቅጥር፣ ብዬ ተመኘሁኝ በዝቶ የኔ ፍቅር፣ ፡ ከምድር ጥግ ጫፍ ከሰማይ አፍላጋት፣ ለማንም ያልታየ ደግሞም ለነብያት፣ እኔ ልብ ውስጥ አለ እጅግ እልፍ ናፍቆት፣ ፡ ቴዎድሮስ ገብርዬን ሚያምነውን ያህል፣ እኔ አምንሻለው ለስትንፋሴ ጣዖት የሆንሻት ይመስል፣ ፡ ቃሎቼ ቢያወሩሽ አንቺ ማለት ለኔ፣ የናርዶስ ሽቱ ነሽ የመስዋዕት ከርቤ፣ ፡ እኔ አንቺን ስወድሽ እልፍ ነው መዘዙ፣ አመዳም ተራሮች አብረቅርቀው ወዙ፣ ፣ እኔ ነኝ የማውቀው ይብስ አንዳንዴማ፣ ናፍቆትሽ ሲያዞረኝ እንደ ክፉ ገልማ፣ እንኳን ሌላ ቀርቶ ራሴንም አልሰማ፣ ፡ ብቻ የምነግርሽ እኔ አንቺን ስወድሽ፣ አለም ትቀናለች ምን ብዬ ልንገርሽ፣ ፡ የፏፏቴ ድምፀት ይሁን ላንቺ ሆታ፣ ከአንደበት አልባው ከአለት እልልታ፣ ከተመረጡቱ ከፃድቃን ተርታ፣ ነፍሴ ታጥንልሽ ለፍቅርሽ ተገዝታ፣ ፡ ፀሃይ ነሽ ለኔ አለም ሁልጊዜም አንዳንዴ፣ ቃል አይገልፀው ፍቅሬን እልፍ ነው መውደዴ፣ ፡ ማህሌቱን ሲደግም ከአትሮኖስ ቆሞ፣ ስምሽን ቢያነሳው ቅር አይለኝ ደግሞ፣ ፡ እንደ በተስኪያን ደጅ ግንባርሽን ስሜ፣ እንደ ቀሲስ መስቀል አንቺን ተሳልሜ፣ ብኖር እመኛለሁ አርጌሽ አለሜ፡፡   . . .           🧚‍♀🧚‍♀    ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ  

በርግጥ ናፍቀኸኛል .............................. ግን ግን አንተን ማግኘት ማለት፡ በጠራራ ፀሀይ እሳት እንደማንደድ፡ ከሙሽሮች መሀል ሙሾ እንደመውረድ። እየሄድኩ በመታኝ እንቅፋት መደገም፡ ከመስጊድ ደጃፍ ላይ አማትቦ መሳለም። የኔ መንገድ ካንተ  እንዲህ  ነው ተቃርኖ፡ በናፍቆት መዳፍ ላይ  መኖር ንፋስ ዘግኖ።     . . .           🧚‍♀🧚‍♀    ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

..🧚‍♀🧚‍♀ ሂጂ እስኪ..... እግርሽን ብቻ ለመራመድ አትጠቀሚው.... ባታውቂው ነው እንጂ ልብም እኮ ይሄዳል..... ልብሽን ራቅ በይበት.... ከሚያሳዝኑሽ . . . ከሚያከስሙሽ. . .ከሚሸኑቁሩሽ . . . ከሚያደሙሽ. . .ሁሉ ወደራስሽ. . .ወደውስጥሽ. . . ከልብሽ. . ወደልብሽ. . .ሂጂበት. . .ተሸሸጊበት. . . . . . 🧚‍♀🧚‍♀ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

(አልነበርሽኝም..) ============ ያልሄደ ... ፈፅሞ አይመጣም ያልመጣም... ለካ አይሸኝም ያጣሁሽ መስሎኝ ስጸጸት ለካ አንቺ አልነበርሽኝም 🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋 ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

https://vm.tiktok.com/ZMYwrgovt/👈👈 አሪፍ ሙዚቃ ልጋብዛቹሁ በዛዉ ፎሎ እያደረጋቹሁ🙏🙏🙏