en
Feedback
ፍቅሬን በግጥም 💞

ፍቅሬን በግጥም 💞

Open in Telegram

✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ? እንጃ።🤷‍♀️‍ ✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ? እንጃ🤷‍♀️ ✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ? እንጃ🤷‍♀️ ♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 👉comet ena malt yemet felguti ngr kal @Erazatube_bot

Show more
4 788
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-5230 days
Posts Archive
​😢አጠብቂኝ ውዴ አጠብቂኝ ብለክ የላክልኝ    መልክት  ደርሳኛል አታስብ ቃልክን ብታጥፍ እምነትክን    ብትበላ እኔ አልገረመኝም ብትለምድ ከሌላ ድሮም የሰዉ ነበርክ አልነበርክም የኔ የእውነት ግን ፍቅሬ አልቀየምክም ስለተውከኝ ብዬ ግን እውነቱ ፍቅሬ እወድክ ነበረ እኔም በንፁ ልቤ ብዙም ጠብቄክ ነበር ተስፋ ነግሮኝ ያኔ ግን ምን ዋጋ አለው አንተሌላ ወደክ ብትልክም ደብዳቤ የሀዘን ነበረ ። አጠብቂኝ ስትል አላመኩም ውዴ በል እዳልከዉ ይሁን ልሸኘክ መርቄ አይለያችሁ ብዬ አደራ የምልክ የማስጠነቅእቅክ ያገባችክንም በአንድ ቁራሽ ሉእክ ላይ አጠብቂኝ ብለክ እዳትፅፍላት😘😘😘 ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

❤️😘 እራሷን ሹሩባ ተሰርታው ብትመጣ    አይኗን በቀጭኑ ተኩላው ብትመጣ ጥርሷን ጉራማይሌ ተነቅሳው ብትመጣ ሳልታመም ሞትኩኝ ሳልሞት ነብሴ ወጣ☺️🥰 ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

አረ ገደል ትግባ! ማነች እና እሷ ጥሩ ስለምትለብስ ስለሚያምር ልብሷ? አረ ገደል ትግባ! ማነች እና እሷ ፍንጭት ስላለበት ያ የሚያምር ጥርሷ? አረ ገደል ትግባ! ደሞስ ምን አባቷ እንዴት ብትንቀኝ ልቤን ለማሻፈድ ዞራ የምትጠቅሰኝ ልቤ የሻፈደ ዕለት ደጅ የጠና ለታ መኩሯቷ ለማይቀር እሷን ወደድኩ ብዬ ለምኔ ልቃጠል? አረ ገደል ትግባ! ሞሳድን ይመስል ሰራዊት ሸምቆ ሚያጠምዳት እያለ ላፍቅር ያለው ልቤ ደርሶ መቼ ታየ? አረ ገደል ትግባ! ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

#ለፈገግታ😁 🙅‍♀እሺ አትበይ አሁን🙅‍♀ አፈቀርኩሽ ብልሽ ሁሌ ብከተልሽ እያልኩኝ ብነግርሽ ካላንቺ አልኖርም ሳላይሽ ከዋልኩኝ እህል ባፌ አይዞርም የተጎዳው መስሎሽ እየተሰማሽ ሀዘን እባክሽ ቸኩለሽ እሺ አትበይ አሁን:: : : እንዴት ካልሽኝ ለምን? ግራ እንዳትጋቢ ልንገርሽ ምክኒያቴን:: : : በዚ እሳት ዘመን በዚ ከባድ ኑሮ ምግብ ስለዘጋኝ ብር ቆጠብኩ ዛሬ             ታሪክ ተቀይሮ : : እና እሺ ብለሽ ሆዴ ከሚከፈት መልስሸ ይቆይና ለትንሽ ጊዜያት          ዘግቶኝ ልኑርበት::🙏 🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋 ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

❤️❤️ሰበበኛው ልቤ❤️❤️ ለስንት አመት ኖሮ ሆኖ ኩሩ ላጤ ዛሬ ቢነካካው ትንሽ ፍቅር ቢጤ ያ ልቤ ከውስጤ ሳይወጣ አምልጦ ያስጨንቀኝ ጀመር ካምሮዬ በልጦ:: : : ባፅኖት ነግሬው ሰላም እንዲሰጠኝ             በስድብ በቁጣ ጭራሹን ባሰበት እሷ ስትመጣ:: 🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋 ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

------------------------------------------------------------ ህልም አየሽ ወይ፤ ደግሞ እንደትናንቱ? ፀባይሽ ተቀየረ፤ ብላሽ ሆነ ከንቱ ምን ሲሰራ አለሽ ፤አቃጣሪዉ ህልምሽ ጥሩ ስሰራማ ፤መቼም አያሳይሽ። 🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋 ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

🤷አንቺ እንደፈለግሽ🤷 አቋሜ አያምርም አንቺን አይስብሽም ብዙ ብር የለኝም ደሀ ነኝ አልዋሽም መኪናና ቤትን ችዬ አልሰጥሽም ግን እንደምትይው ለሰው እንዳወራሸው እውነተኛ ፍቅርን የእውነት ከፈለክሽው እሱ እኔጋ አለ መቼም እንዳትረሺው:: ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

❤️በጣም ታምሪ ነበር‼️ ሰዉ ሰራሹ መልክሽ አፍጥጦ ባይወጣ በጅንስ ታፍኖ ዳሌሽ ባይቃጣ ጡትሽ ቤቱ ቢኖር ልታይ ባያበዛ ፀጉርሽ ያንቺ ቢሆን ከሱቅ ባይገዛ🤗 ጊዜ ባይቀይርሽ በቃልሽ ብታድሪ ህሊና ቢገዛሽ  በስጋሽ ባትኮሪ የሴትነት ልኩ ቢገባሽ በልኩ ሲጠሩሽ ባትሮጪ  በርሽን ቢያንኳኩ አስተዋይ ብትሆኚ ምግባርሽ ቢከበር #ሄዋኔ ልንገርሽ  በጣምም ታምሪ ነበር‼️ 🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋 ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

🙏❤️ 🤔አስብ እንደ በሳል😉 ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ በተራ ቁሳቁስ.... መውደዴን መዝነህ ማፍቀሬን ገምግመህ አቶደኝም ብለህ በልብህ ደምድመህ...🙊 በጥሪ  ጋጋታ 📞በቴክስት🤳 ብዛት... የሚቻል ይመስል ኩሩ ልብን መግዛት . እሱ አለልኝ ብዬ ባንተ ላይ ስመካ😇 በጥቃቅን ነገር መውደዴን አትለካ🙅‍♀ ስለምንህ ውዴ አስብ እንደበሳል.... ላይገናኙ ማውራት ናፍቆት ያባብሳል🤗 ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

🤍ያገኘሁሽ ለታ እውን ይሆንና  የሌሊቱ አባዜ እንገናኛለን አታብዥ ትካዜ ያገኘሁሽ ለታ ፍቅር እንሰራለን ያልታዬ ጠብታ ፀሀይ ትደምቃለች በተለይ ሁኔታ አለም ታወራለች ፍቅራችን በተርታ ያገኘሁሽ ለታ አለቀ ደቀቀ ነገር ማዟዟሩ ናፍቆትም ይረታል በአንድ ቤት ሲኖሩ ሀ...ብለን እንጀምር ፍቅርን ከ ጅምሩ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

(ምኔ ነህ??) ልጠይቅህ አለሜ ግራ የገባኝን ልመልስ ፈልጌ ያወዛገበኝን ልጠይቅህ እና መልስ አገኝለት ያጨናነቀኝን መፍትሔ አበጅለት ለኔ አንተ ምንድነህ❓እኔስ ላንተ ማነኝ❓ ምንስ ይፈጠራል ብታገኝ ብታጣኝ መመለስ ከብዶህ እኔን ከጠየከኝ መልሽልኝ ብለህ አጥብቀህ ከያዝከኝ እንግዲህ ስማኛ አድምጠኝ ከልብህ አንተ ካላወከው በቃ እኔው ልንገርህ እኔ አንተን ሳገኝህ ሳቅፍህ እኮ ሱሴ ወደ ደስታአለም ትነጉዳለች ነብሴ እኔ አንተን ሳገኝህ ሁሉን እፈታለሁ ያስከፋኝንም ሰው ይቅር እለዋለሁ ላስጨነቀኝ ነገር መፍትሄ አገኛለሁ የፈለኩትንም ሁሉን አደርጋለሁ እኔ አንተን ሳገኝህ ሁሉም ይቀርና ደስተኛ እሆናለሁ እና የኔ ደስታ አንተ ለኔ ማነህ❓ ለምንድነዉ ከሰው ከሁሉ የተለየህ መልሱን አላውቀውም ለኔ ምን እንደሆንክ እንደሚመስለኝ ግን ደስታዬ ብቻ ነክ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

🍂🍂 ማንንም እንዳትለምኚ ብመክርሽስ. . . . .? ለምነሽ የምታቆይው ግንኙነት አይጠቅምሽም ይቅርብሽ . . .ፈልጎ ወዶሽ ከጎንሽ ካልሆነ ልመና መፍትሄ አይሆንም. . . ያዝ ለቀቅ ከሆነብሽ ለቀሽ አሳርፊው. .. አንዳንዴ መጨከንንም ቻይበት የዋህ ብቻ አትሁኚ ጥንካሬም ውበት አለው ልብሽን በተስፋ ብቻ አትቅጭው ሌሎች ያልሞከርሻቸው እድሎች አሉሽ እነሱን ልብ በይ .. . . ነገ ላይ የሚቆጭሽን የማትመልሽውን እድሜሽን አስቢ ጊዜሽን አስተውይ በማይረባ ነገር አታባክኚው .. . .ቡኃላ እዳሽ ለኔ ነው . . . 🍂🍂 ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

♥️♡+:。.。 ደስታና ሀዘኔ 。.。:+♡♥️ ደቂቃዎች አልፈው ሰሀታቶች ሄዱ ልቤ አላቆመም ወደ #እሷ መሄዱ😔 የፈገግታዋ ፍካት ሀዘኔን ያርቃል🤗 ልቤ ያንን ለምዶ ሁሌ ይናፍቃታል ራቡኝ አይኖቿ #ናፈቀኝ ጠረኗ♥️ ደስታዋን ማየቴ ሲያየኝ ያ #አይኗ🥰 እሷን የማይበት ጊዜው ቢሆንም ገና #እጠብቅሻለው ለኔም ቀን አለና❤️‍🔥 ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

ተጣልተን ሰነበትን ከናፈቀኝ ቆየው ቀናትም አለፋ አይንህን ሳላያው እወነት ወድካለው አፌ ነው ቃላባይ ንገረኝ በሞቴ ጨክነህ ቀረህ ወይ?🥀🥀 ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

ያቺ ልጅ ያቺ ደስተኛ የምታደርገኝ ልጅ ናፈቀችኝ የሆነች ልጅ ሳቂታዋ አኩራፊ ቁምነገረኛ ቀበጧ ከሁሉም ሴቶች ልዩ የሆነችው ሁሌ የማስባት ልጅ ናፈቀችኝ በጣም ናፈቀችኝ 🥺 የእውነት የሌለ🥺❤😘 ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

አንዳንድ ህመም አለ! ላውራው እንኳ ብንል ለሰሚ ማይገባ፤ እንዳንፅፈው ወዲህ ከቃል ያልተግባባ፤ ወጌሻ እንዳያሸው አይለይ ስብራቱ፤ ሀኪም አያክመው ያለ መድሀኒቱ፤ እንዲሁ ምንገፋው እያልን ደህና ነን አንዳንድ ህመም አለ ስንሞት የሚሻለን 🥺🥺🥺🥺🥺 ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

. . .🌺🌸 ስለ ክብር ምን ያህል ታውቂያለሽ? የሳቀልሽ ሁሉ የወደደሽ . . . ያከበረሽ አይምሰልሽ..... የዛሬን አትይ ብዙ መናቆች የሚመጡት ቀድሞ ከመከበር ነው. . .ወዳጅ ነን ባዮችሽን የምትይዥበትን መንገድ እወቂ ..ለሁሉም አንድ አይነት ቦታ አይሰጥም! አክብረሽውም የማይከበር ብዙ ሰው አለ. . . . . ስለ ነገ መከበርሽ ግን ዛሬን ታገይ. . . ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

ቃል የለኝም ስለ አንቺ ውበት ትናገር ፀሀይ የቀትሯ ሳትሆን የጧቷ ሲሳይ ስለ አንቺ ፀባይ ትናገር ጨረቃ ጠብቀሽ ጠይቂያት ስትወጣ ደምቃ እኔ እንደማስብሽ ትናገር ጨረቃ ጠብቀሽ ጠይቂያት ስትወጣ ደምቃ የሆዴንም ሁሉ አንዳችም ሳልደብቅ አዋያት ነበረ ጠብቂአት በድብቅ እሷም አታሳፍር ታዳምጠኛለች ከክዋክብት ጋራ ተገርማ እያየች አሁን አሁንማ........ ጨረቃማ አለች እረሳኋት መሰል አንቺን እያወራሁ በሀሴት ስባትል ግን ታውቂያለሽ ...... አንቺን በጨረቃ ለመግለፅ ስሞክር ሌሎች ይቀናሉ በአንቺ መከበር ይቀናሉ እንጂ የማይሆን ነገር ነው አንቺ ሁል ጊዜ ከፀሀይም በላይ ከጨረቃም በላይ ውበትሽ ኗሪ ነው ውበትም ብቻ አይደል አብሮሽ የሚኖረው ያ! አስገራሚ ፀባይ ከአይምሮ በላይ ነው። ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ፍቅሬን በግጥም °••በዝናብ ቅጠሪኝ••° አማልዱኝ ባልልም አስታራቂ ልኬ ባልማፀንሽም ፊትሽ ተንበርክኬ ዕንባዬ እንዳይታይ ካንቺ ተደብቄ አነባለሁ ዛሬም ዝናቡን ጠብቄ ልቤ በስቃይ ጣር ብሶቱን ሲያሰማ ሀዘኔ ተሰምቶሽ ልብሽ እንዳይደማ ቀኑ ጨላልሞልኝ ክረምቱ እስኪገባ መጥተሽ አትጠይቂኝ ሆድሽም አይባባ ዝናብ የኔን ብሶት ሀዘኔን ባያጥበው ሳለቅስ እንዳታዪ ዕንባዬን ይጋርደው በጉንጬ 'ሚፈሰው ዝናብ እንዲመስልሽ ሁሌ ክረምት ይሁን ጉዳቴ አይታይሽ ውዴ፦ ጥፋቴ ሲገባኝ ዛሬ ተመልሼ ነይልኝ አልልም እፊትሽ አልቅሼ አዲሱ ኑሮሽን ልረብሽ በ'ንባዬ በበጋ አልጣራም 'ናፍቀሽኛል' ብዬ ሳለቅስ እንዳታዪኝ ሁሌ በያመቱ በክረምት ነዪልኝ የናፈ'ኩሽ እንደሁ ጉርምርምታው ሲብስ በክረምት ጠይቂኝ አንቺን ያገኘሁ 'ለት ከንፈሬ ተላቆ ስስቅ እንድታዪኝ ቀን የጨለመ 'ለት ዶፍ እየወረደ ዝናብ ውስጥ ጠብቂኝ። 🌷 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌♥️ ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ 🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ ♥✦_ @getemi _✦♥

ናፍቄህ አላውቅም💔🙍‍♀ ~~ መደወል አቁሜ ቴክስቱንም ትቼው፤ ፍቅረኛ እንዳለኝም ፈፅሞ ረስቼው..፤ እኔን አስበልጠህ እንዳልሆንክ እንደዛ የሳቅህን ውበት የወሬህን ለዛ.......😊 ያን ሁሉ ትዝታ ዘንግቼ እንደዋዛ...... ትናንትናችን መሀል ሺ ደስታ ቢፈልቅም፤ እመነኝ የኔ ውድ ናፍቄህ አላውቅም። 😟😟 አይኔ ሳያባራ ዝም ብሎ ቢያለቅስም፣ ህሊናዬ ራሴን አጥብቆ ቢወቅስም፣ ጉንጬ በንባዎቼ ደጋግሞ ቢርስም፤ ያለተቀናቃኝ በልቤ ብትነግስም። 😕😕 ደግነትህ በዝቶ ቢነሳኝም አቅም፤ እመነኝ የኔ አለም ናፍቄህ አላቅም። 🤕🤕 አንተን ካጣሁ ወዲህ ደስታ ቢርቀኝም🤦‍♀ በሄድኩበት ሁሉ ገፅህ ባይለቀኝም ከህልሜ ስጠፋ ሀሴት ባላገኝም ልቤን ቆልፈኸው ሌላ ባልመኝም🥺 ቅንነትህ በዝቶ.. ቢነሳኝም አቅም፤ ምንም ሆነ ምንግን ናፍቄህ አላቅም 😥😥 . ብደሰት😂 ብከፋ ባለቅስ😪 ብስቅም ባሳብ ከኔ ጋ ነህ ናፍቄህ አላቅም.....💔 🌷 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌♥️ ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ 🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ ♥✦_ @getemi _✦♥