💎የሱንና ብርሃን💎 ⚘ⓢⓤⓝⓝⓐⓗ ⓛⓘⓖⓗⓣ🌷
Open in Telegram
قال شيخ الاسلام ابن تيمية رحمه الله : كل من عبد شيئا غير الله فإنما يعبد الشيطان . 【مجموع الفتاوى【٥٩٣/١٠】 ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ አሏህ ይዘንለት እንድህ ይላል፦ 《ማንኛውም ከአሏህ ውጪ ያለን የሚያመልክ አካል የሚያመልከው ሸይጧንን ነው።》 መጅሙኡል ፈታዋ (10/593)
Show more1 113
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-2730 days
Posts Archive
Repost from 𝚛𝚞𝚚𝚒𝚢𝚊 - ሩቅያ ኢስላማዊ ህክምና
ለምትፈልጉ፦
...
ሸሪአው በሚያዘው መሠረት ራሳችሁ ላይ ሩቂያ ማድረግ ለምትፈልጉ ከዚህ በታች ባለው የቴሌግራም ቻናል ጆይን ብላችሁ በተለያዩ ቃሪኦች የተነበቡ የሩቂያ አንቀጾችን ማዳመጥና ራሳችሁን በአሏህ ﷻ ፍቃድ ከገጠማችሁ መንፈሳዊ በሽታ መፈወስ ትችላላችሁ። ማዳመጥ ለሚፈልጉ ሁሉ ሼር አድርጉላቸው።
...
https://t.me/Ruqiya9Repost from የእውቀት ጀልባ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የወንድም ኻሊድ ዐብደሏህ ( አቡ ሱለይማን ) ሀፊዘሁሏህ
በ (የእውቀት ጀልባ )መድረሳ የሚሰጣቸውን ትምህርቶች ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ👇
📚1⃣ አል ሙምቲዕ ፊ ሸርህ አል ኣጅሩሚያህ👇👇
https://t.me/AjrumiyahYeEwqetJelba
📚2⃣ አተፍሲሩል ሙየሰር 👇👇
https://t.me/TefsirYeEwqetJelba
📚3⃣ ቡሉጉል መራም
https://t.me/BulugYeEwqetJelba
📚4⃣ ኡሱሉል ኢማን
https://t.me/usuluimaanYeeqetjelba
📚5⃣ አል ፊቅሁል ሙየሰር
https://t.me/FiqhYeEwqetJelba
📗📗ሙሉ ትምህርቱን ለማግኘት
👉የቴሌግራም ቻነል👇👇👇
https://t.me/yeEwqetJelbaa
👉ዩቲዩብ ( Youtube ) 👇
https://youtube.com/user/SunnahSchool
ሌሎችም ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር ማድረጉን አይርሱ
በወንድማችሁ አቡ ኒብራስ
--
ሐሚድ ሙሳና ሸህ ኢብራሒም ቱፋ ንግግር ለቀረበው ጥያቄ የተሰጠ መልስ...
-----
🔴👉https://t.me/AbuNamuse/865
🔴👉 https://t.me/AbuNamuse
6.18 MB
Repost from ዳዕዋ ሰለፊያ በሐረር
📮አዲስ ተቀርቶ ያለቀ ኪታብ📮
🕌ከሐረር መስጅድ አል አሳር
✍ تجهيز الميت: - لشيخ عبد الله بن أحمد الإرياني (ابو عبد الرحمن ) حفظه الله تعالى
🎙ት/ ቱ የተሰጠው በአብዱራህማን ሰኢድ
وفقه الله
💫💫💫አሳር መስጅድ ሐረር 💫💫💫
👉ጀግናይቱ ሴት በዘይት ከነልጆቿ የተቃጠለችው።
⛔️ጀግናይቱ ሴት የፈራኡንን ሴልጅ ፀጉር አበጣሪ የነበረችው ታላቋ የማትበገረው እቁ ሴት ነበረች።
⛔️ነብንﷺ ወደሰማይ ሲወጡ የጀግናይቱን👉ሴት የሚጣፍጥ የሆነን ሺታ አሸተቱ ጅብሪልንም ጠየቁነብንﷺ
🌴ያች ብርቅያ ጀግና በስልምናላይ ያላት አቋም👉ልጆቿ አይኗ እያየች👉ተትከሻዋላይ ቀምቶ በዘይት አፈቅፍቆ ያቃጠሉባት👉መጨረሻም👉እሷን ጨመራት አቃጠላት ገደሏት። እቁ ሞደላችን።
❌የተረገመው ፈራዑን
👉ታዳ በዝህ ዘመን ያሉ ሴቶቻችን👉እስልምናን እየናዱ ወይስ እየካቡ---???
سلم الوصول إلى علم الأصول
للحافظ بن أحمد الحكمي درس 09
أبو عبدالمنان خالد بن طيب
ሱለሙልውሱል 09
👌 በዚህ ደርስ ስለ ድግምት(ሲሕር) ምንነትና አደገኛነቱ እንዲሁም የድግምተኞች መጨረሻ አስከፊ ስለመሆኑ በሰፊው ተተንትኗል
👆አቡ አብድልመናን ኻሊድ ጠይብ
