cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አል ፉርቃን የኪታቦች PDF

ينشر في هذا المجموعة كتب الرساائل كتب الكبائر من كتب السلف والخلف اهل السنة والجماعة 📎 t.me/Al_Furqan_pdf

Show more
Advertising posts
6 705
Subscribers
+324 hours
+327 days
+19430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👅 ወሬን ሳታረጋግጡ አታስተላልፉ! 📖 قال تعالى " { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن جَاءَكُمْ فَاسِقٌ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوا أَن تُصِيبُوا قَوْمًا بِجَهَالَةٍ فَتُصْبِحُوا عَلَىٰ مَا فَعَلْتُمْ نَادِمِينَ } [ سورة الحجرات : 6 ] » 📖 "እናንተ ያመናችሁ ሆይ ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ በስሕተት ላይ ሆናችሁ ሕዝቦችን እንዳትጎዱና በሠራችሁት ነገር ላይ ተጸጻቾች እንዳትሆኑ አረጋግጡ።" 📮 ተንቢህ በቀን 05-09-2016 📮 1ኛ ነጥብ• ስለ ዘረኝነት ማብራርያ። 2ኛ ነጥብ• የራስን ዘር ከፍ ከፍ አድርጎ የሌሎችን ዘር ስለ ማንቋሸሽ። 3ኛ ነጥብ• ሸይኻችን አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል ማን ነው? ለዚህ ዳዕዋስ ምን ያህል አስተዋፆ አድርጓል? ሚተቹት ሰዎችስ እውነት ያ ሚተቹበት ነገር አለበትን? 4ኛ ነጥብ• እውነት ሸይኻችን አቡ የህያ ሌላ ቦታዎች {መስጂድ} እንዲሰራ ሲተባበር መርከዘ ሱናን ለማዳከም ነውን? መርከዙንስ በገንዘብም ይሁን በሀሳብ ምን ያህል እያገዘ ነው? 5ኛ ነጥብ• ዱዓቶች እርስ በራሳቸው ጋር ያለው ግንኙነት እንዴት ነው? 6ኛ ነጥብ• ነገራቶች ወደ ባልተቤቱ መመለስ እንዳለብን እሱም ወደ ሸይኻችን አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ዐማር ዐብድልዐዚዝ ቢን ፈረጅ አላህ ይጠብቀው። 📅 ሰኞ 05/09/2016E.C 📅 🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም ባንክ} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16362
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የእሁድ ሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ አንዋር መስጂድ። 🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ዒክሪማ ዓብዱረዛቅ ቢን ግርግቦ አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ 🚧ገባ 🚧በሉና 🚧አዳምጡ ‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 7:25 AM 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የእሁድ ሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ አንዋር መስጂድ። 🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel። 🎙️ በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ 🚧ገባ 🚧በሉና 🚧አዳምጡ ‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 7:25 AM 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና ስለ ፆም ⤵️ 🎁 ዛሬ ጨረቃ ከታየች ነገ ማክሰኞ ዒድ ይሆናል ማለት ነው ካልታየች ግን ነገ የረመዷን 30ኛው ፆም ሲሆን ከነገ ወዲያ እሮብ ደግሞ ዒድ ይሆናል ማለት ነው። 🤝 አላህ ካለ እንደተለመደው ከ12:00 ሰአት በኋላ የምናሳውቃችሁ ይሆናልና ጠብቁን። 💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
Show all...
🚨የቁርአን ታላቅነትና ቁርአንን ባልደረባ አድርጎ መያዝ⤵️ 📮በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ዓብዱልናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው። 📅 እሁድ 08/07/2016E.C 📅 🌙رمضان ١٤٤٥/٧هجري🌙 🕌 አንዋር መስጂድ {አዲስ አበባ} ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/154 ♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲  ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የእሁድ ሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ አንዋር መስጂድ። 🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ዓብዱልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ 🚧ገባ 🚧በሉና 🚧አዳምጡ ‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 7:30 AM 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?voicechat
Show all...
ሰበር ዜና ስለ ረመዷን ፆም ⤵️ ✴️ 🌙 *عاجل* .. *تم رصد هلال رمضان في مرصد سدير* *غداً الاثنين أول أيام شهر رمضان المبارك* *{تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال}* *✍ "الراصد نيوز" 📮 ሱዑዲ ላይ ጨረቃ ስለታየች አላህ ካለ ነገ የረመዷን ፆም ይሆናል። 💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና ስለ ፆም ⤵️ 🎁 ጨረቃ ከታየች ዛሬ የተራዊህ ወይም የለይል ሰላት የሚሰገድ ይሆናል ካልታየች ግን ነገ ማታ ይሆናል ማለት ነው። 🤝 አላህ ካለ እንደተለመደው ከ12:00 ሰአት በኋላ የምናሳውቃችሁ ይሆናልና ጠብቁን💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ               የሰለፍዮች ልሳን!! 📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ። 🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel። 🚧ቶሎ 🚧ገባ 🚧በሉና 🚧አዳምጡ ‼️ 🎙️በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 🕌ከታላቁ አንዋር መስጂድ 🔄 Play ▶️ ────◉ 1:10PM 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ። 🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የTelegram Channel። 🎙️ በታላቁ ሸይኽ አቡ ሐፍስ ዑመር ቢን መሕሙድ አጅቡቲ አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ 🚧ገባ 🚧በሉና 🚧አዳምጡ ‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 01:10PM 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
Show all...