en
Feedback
የአዲስ አበባ ዋና ኦዲተር መ/ቤት

የአዲስ አበባ ዋና ኦዲተር መ/ቤት

Open in Telegram

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥያቄ: @AA_General_Auditor Official Channel of A.A Auditor General. Like Our Facebook https://www.facebook.com/Addis-Ababa-Office-of-the-Auditor-General/

Show more
497
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
April '24
April '24
+6
in 0 channels
March '24
+7
in 0 channels
Get PRO
February '24
+16
in 0 channels
Get PRO
January '24
+499
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
17 April+1
16 April0
15 April+1
14 April0
13 April0
12 April0
11 April0
10 April0
09 April0
08 April0
07 April0
06 April+1
05 April0
04 April+1
03 April0
02 April+2
01 April0
Channel Posts
መ/ቤቱ የስድስት ወር እቅድ አፈጻጸም ግምገማ አደረገ! አዲስ አበባ ጥር 30/05/16ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ኦዲተር መ/ቤት የስድሰት ወር የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ ከአጠቃላይ ሰራተኞች ጋር
+5
መ/ቤቱ የስድስት ወር እቅድ አፈጻጸም ግምገማ አደረገ! አዲስ አበባ ጥር 30/05/16ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ኦዲተር መ/ቤት የስድሰት ወር የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ ከአጠቃላይ ሰራተኞች ጋር አደረገ፡፡ የእቅድና በጀት ዳይሬክተር መ/ቤቱ በስድስት ወር ያከናወናቸውን ስራዎች ለሰራተኞች ያቀረበ ሲሆን ሪፖርቱ በእቅድ ተይዘው የተከናወኑ ተግባራትን ፤በእቅደ ተይዘው ያልተከናወኑ ተግባራትን፤የታዩ ጠንካራ ጎኖችን እና የታዩ ውስንነቶችን በዝርዝር አስቀምጧል፡፡ መ/ቤቱ በስድስት ወር ውስጥ በኦዲት ዙሪያ ሊያከናውን በእቅድ ከያዛቸው አንጻር ክንውኑ የተሻለ እንደሆነ የተገለጸ ሲሆን በኦዲት ሪፖርት አቀራረብ ላይ የሚታዩ መጓተቶች በቀጣይ መቅረፈ እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡ ዋና ኦዲተር አቶ አመንቴ መቻሉ በውይይቱ ወቅት ከተለያዩ ኦዲተሮች ለተነሱ ጥያቆዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል በዚህም የ2016 የስድስት ወር እቅድ አፈጻጸማችን በንጽጽር የተሻለ እንደሆነና የሁላችሁም አስተዋጾኦ የሚደነቅ በመሆኑ በቀጣይ ቀሪ ስድስት ወራት ከዚህ በተሻለ ተነሳሽነት አንድንተገብር የሁላችንም ኃላፊነት እንደሆነ በማስገንዘብ በሁሉም ዘርፍ ሰራተኛው ትኩረት አድርጎ በቀጣይ ወራት እቅዳቸውን በመፈተሸ ቀሪ ስራዎች ላይ ርብርብ እንዲደረግ አሳስበዋል፡፡ በመጨረሻም በ9ኛው የክልሎችና የከተማ አስተዳደሩ የዋና ኦዲተሮች የልምድ ልውውጥ ወቅት የተሻለ ስራ ላከናወኑ የመ/ቤቱ ሰራተኞች የምስጋና ሰርትፍኬት በመስጠትና ከመ/ቤቱ በጡረታ ለተገለሉ አንድ ኦዲተር ከመ/ቤቱ ሰራተኞች የቀረበላቸውን ስጦታ በማበርከት ውይይቱ ተጠናቋል፡፡

2
የአዲስ አበባ ከተማ የዋና ኦዲተር መ/ቤት ሰራተኞችና አመራሮች የሳይንስ ሙዝየምና አንድነት ፓርክን ጎበኙ! አዲስ አበባ የካቲት 01/06/16 የአዲስ አበባ ዋና ኦዲተር መ/ቤት ሰራተኞች በሳይንስ ሙዝየምና በአንድነት ፓርክ በመገኘት የተለያዩ ታሪካዊ ቅርሶችና የነገስታትን ቁሳቁሶችን ጎብኝተዋል፡፡ የመ/ቤቱን ስድስት ወር እቅድ አፈጻጸም ግምገማ ከተደርገ በኃላ በቀጥታ ሰራተኞች ወደ አንድነት ፓርክና ወደ ሳይንስ ሙዝየም በመሄድ ሀገራዊ አንድነትን የሚያንጸባርቁ የተለያዩ የቀድሞ ነገስታትና ሀገር መሪዎችን ስራዎች የተመለኩቱ ሲሆን በስተመጨረሻም ወደ ሳይንስ ሙዝየም በመሄድ የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ጉዞ ከየት ወደየት በሚል የተዘጋጀውን የዲፕሎማሲ ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፤ በጉብኝቱ ማጠቃለያ ወቅት ያነጋገርናቸው አንዳንድ የመ/ቤቱ ሰራተኞች በሰጡት አስተያየት በሁለቱም ቦታዎች ባዩት ነገር እጅግ መደሰታቸውን ገልጸው የሀገርን ታሪክና ባህል ከመረዳት አንጻር ጠቃሚ ግንዛቤ ያገኙበት መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡ መ/ቤቱም ለወደፊቱ እንደዚህ አይነት ሀገራዊ አንድነትን የሚፈጥሩ ስፍራዎችን ሰራተኛው እንዲጎበኝ እንደሚደረግ ለማወቅ ተችሏል፡፡
1
3
የነገው የውይይት መድረክ ላይ በጊዜ በመገኘት ቦታ እንድትይዙ እየጠየቅን ከ2:30 ቦኋላ ማንኛውም ሰራተኛ ወደ አዳራሸ መግባትም ሆነ መውጣት የማይፈቀድ መሆኑን እንገልፃለን።
506
4
ለመላው የመ/ቤታችን ሰራተኞች በሙሉ ሀሙስ እና አርብ ማለትም በ30/06/16-01/06/16ዓ.ም ለሁለት ቀን የመ/ቤታችንን የስድስት ወር እቅድ አፈጻጸም ግምገማ ስለምናደርግ በመ/ቤቱ 12ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ከጥዋቱ 2፤30 እንደትገኙ እናሳወቃለን፡፡ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር!
483
5
No text...
783
6
+8
No text...
736
7
No text...
548
8
+4
No text...
15
9
No text...
1
10
ዘጠነኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ከአጎራባች ክልሎች ጋር የሚያደርገው የኦዲት ስራዎች የአፈጻጸም ተሞክሮና ልምድ ልውውጥ መርሀ -ግብር ሶስተኛው ቀን ውሎ:- በአዲስ አበባ ከተማ ዋና ኦዲተር መ/ቤት አዘጋጅነት እየተካሄደ ያለው የልምድ ልውውጥ እና የጋራ የምክክር ጉባኤ ዛሬ ሶስተኛው ቀን ላይ ነው፡፡ በዛሬው ፕሮግራም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤት እና የሲዳማ ክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ተሞክሮአቸውን አቅርበዋል በከሰዓት ፕሮግራም በቀረቡት ሁለቱም ሰነዶች ላይ ውይይት ይደረጋል ።
543
11
+8
No text...
534
12
በአዲስ አበባ ከተማ ዋናአኦዲተር መ/ቤት አዘጋጅነት እየተካሄደ ያለው የልምድ ልውውጥ እና የጋራ የምክክር ጉባኤ ዛሬ ሁለተኛውን ቀን ላይ ነው በዛሬው ፕሮግራም የአማራ ዋና ኦዲተር መ/ቤት እና የቤንሻንጉል ጉሙዝ ዋና ኦዲተር መ/ቤት ተሞክሮአቸውን አቅርበዋል በከሰዓት ፕሮግራም በቀረቡት ሁለቱም ሰነዶች ላይ ውይይት ይደረጋል ።
413
13
የመ/ቤታችን የፌስቡክ ሊንክ ነው ሁላችሁም ሼር አድርጉት መረጃዎች ይደርስቹሀል።
407
14
https://www.facebook.com/a.acityofficeoftheauditorgenral/
412
15
+5
No text...
445
16
ዘጠነኛው የአዲስ አበባ ከተማ  ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ከአጎራባች ክልሎች ጋር የሚያደርገው የአዲት ስራዎች የአፈጻጸም ተሞክሮና ልምድ ልውውጥ መርሀ -ግብር መካሄድ ጀመረ  የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ከአጎራባች ክልሎች ጋር እያካሄደ ባለው የተሞክሮና የልምድ ልውውጥ መረሀ-ግብር ላይ የኦሮሚያ ክልል ፤የአማራ ክልል ፤የሲዳማ ክልል ፤የደቡብ ምዕራብ ክልል፤የደቡብ ኢትይጵያ ክልል፤የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፤የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ፤የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር፤የሃራሪ ክልል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ዋና እና ምክትል ኦዲተሮች የአፈጻጸም ተሞክሮና ልምዳቸውን በተዘጋጀው የቼክ ልስት መሰረት ለውይይት መነሻ ይሆን ዘንድ እያቀረቡ ይገኛሉ ። የአዲስ አበባ ከተማ  ምክር ቤት ምክትል  አፈ ጉባኤ ወ/ት ፈይዛ መሐመድ ፤የመንግሥት በጀት ወጪ አስተዳደር ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ጋትዌች ዎርን ጨምሮ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ኦዲተር አቶ አመንቴ መቻል ተገኝተው የኦዲት ስራዎች የአፈጻጸም ተሞክሮና ልምዶችን እያዳመጡ ነው። መንግሥት ኢኮኖሚያዊ ፣ማህበራዊና ፖለቲካዊ ሥራዎችን በሚፈለገው አግባብ ማስተዳደርና መምራት እንዲችል ህግና የአሰራር መመሪያን የተከተለ ጠንካራ የፋይናንስ የቁጥጥር ስርዓት መኖር አስፈላጊ መሆኑን በመረሀ-ግብሩ መክፈቻ ላይ የጠቆሙት የአዲስ አበበ ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ወ/ት ፈይዛ  መሐመድ ኦዲት የመንግሥት ሀብትና ንብረትን ከብክነት ፣ከስርቆትና ሙስና ለመከላከል አይነተኛ መሣሪያ መሆኑን ተረድተን ሁሉችንም በተገኘንበት በዚሁ አግባብ ኃላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል ብለዋል ። የዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤቶች የየዕለት የፋይናንስ ቁጥጥር ስራችሁን ከዓለም አቀፍ የኦዲት አተገባበር ተጨባጭ እንቅስቃሴዎች ጋር በማጣጣምና የዘርፉን ባለሙያዎች የሙያ ነጻነት በማክበር የመንግስት ሀብት ተጠብቆ እንዲጨምር ከማድረግ ረገድ ተወዳዳሪና ጠንካራ ሆናችሁ በመውጣት ኃላፊነታችሁን በአግባቡ ልትወጡ ይገባልም ሲሉ ምክትል አፈ -ጉባኤዋ አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል ። ከአጎራባች ክልሎች ጋር እየተደረገ ያለው የዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የተሞክሮና የልምድ ልውውጥ መድረክ የአፈጻጸም ሪፖርቶችን መነሻ ባደረገ መልኩ ክፍተቶችን ለይቶ መሙላትን ታሳቢ ባደረገ ውይይት እስከ መጪው አርብ ድረስ በልዩ ትኩረት የሚከናወን መሆኑን ከመረሀ-ግብሩ ለመረዳት ተችሏል ።
360
17
ዘጠነኛው የአዲስ አበባ ከተማ  ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ከአጎራባች ክልሎች ጋር የሚያደርገው የአዲት ስራዎች የአፈጻጸም ተሞክሮና ልምድ ልውውጥ መርሀ -ግብር መካሄድ ጀመረ  የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ከአጎራባች ክልሎች ጋር እያካሄደ ባለው የተሞክሮና የልምድ ልውውጥ መረሀ-ግብር ላይ የኦሮሚያ ክልል ፤የአማራ ክልል ፤የሲዳማ ክልል ፤የደቡብ ምዕራብ ክልል፤የደቡብ ኢትይጵያ ክልል፤የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፤የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ፤የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር፤የሃራሪ ክልል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ዋና እና ምክትል ኦዲተሮች የአፈጻጸም ተሞክሮና ልምዳቸውን በተዘጋጀው የቼክ ልስት መሰረት ለውይይት መነሻ ይሆን ዘንድ እያቀረቡ ይገኛሉ ። የአዲስ አበባ ከተማ  ምክር ቤት ዋና  አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ቡዜና አልከድር፤የመንግሥት በጀት ወጪ አስተዳደር ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ጋትዌች ዎርን ጨምሮ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ኦዲተር አቶ አመንቴ መቻል ተገኝተው የኦዲት ስራዎች የአፈጻጸም ተሞክሮና ልምዶችን እያዳመጡ ነው። መንግሥት ኢኮኖሚያዊ ፣ማህበራዊና ፖለቲካዊ ሥራዎችን በሚፈለገው አግባብ ማስተዳደርና መምራት እንዲችል ህግና የአሰራር መመሪያን የተከተለ ጠንካራ የፋይናንስ የቁጥጥር ስርዓት መኖር አስፈላጊ መሆኑን በመረሀ-ግብሩ መክፈቻ ላይ የጠቆሙት የአዲስ አበበ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ቡዜና አልከድር ኦዲት የመንግሥት ሀብትና ንብረትን ከብክነት ፣ከስርቆትና ሙስና ለመከላከል አይነተኛ መሣሪያ መሆኑን ተረድተን ሁሉችንም በተገኘንበት በዚሁ አግባብ ኃላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል ብለዋል ። የዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤቶች የየዕለት የፋይናንስ ቁጥጥር ስራችሁን ከዓለም አቀፍ የኦዲት አተገባበር ተጨባጭ እንቅስቃሴዎች ጋር በማጣጣምና የዘርፉን ባለሙያዎች የሙያ ነጻነት በማክበር የመንግስት ሀብት ተጠብቆ እንዲጨምር ከማድረግ ረገድ ተወዳዳሪና ጠንካራ ሆናችሁ በመውጣት ኃላፊነታችሁን በአግባቡ ልትወጡ ይገባልም ሲሉ አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል ። ከአጎራባች ክልሎች ጋር እየተደረገ ያለው የዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የተሞክሮና የልምድ ልውውጥ መድረክ የአፈጻጸም ሪፖርቶችን መነሻ ባደረገ መልኩ ክፍተቶችን ለይቶ መሙላትን ታሳቢ ባደረገ ውይይት እስከ መጪው አርብ ድረስ በልዩ ትኩረት የሚከናወን መሆኑን ከመረሀ-ግብሩ ለመረዳት ተችሏል ።
1
18
+3
No text...
365
19
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ !
488
20
+1
No text...
737